Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትክክል በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ ወንድሞች እየሰጡ ያሉት። ሲጀመር ይህንን ሀሳብ እንዲያነሱ ያደረጋቸዉ እኮ እስካት ነዉ። ጌታ ይባርከዉ እየሱስ እያለ ቲክቶኩን አወከዉ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Orthodoxy❤❤
በቃ ኤፍ ይመቻይኝል ዘመንህ ይበረክ አውትን በመጊለጥህ ብሩክ ነህ በtike toki ከአገይኛቻው ሰወች መኃል ኮርቼበኃለው❤
አትንኩኝ እያሉ የሚንፈራገጡት የሀሰት ትምህርት ላይ መተኛታቸው ስላስፈራቸው ነው ደሞ ለመላክ ወይ ለሞቱ ሰዎች ንግስ ሲወጡ ይረሱታል ሰው ለሰው እኖዴት ይሰግዳል ክርስቶስ እኮ አምላክና ሰው ነው ያስታርቃል፣ጥብቅና ይቆምልናል፣ያማልዳል ያድናል መላእክትን ማናገር የማይቻል ምንፉቅና ነው ወይ ቤታቹህ መላክ ከተገለጠ አላውቅም ድፉረት የበዛበት ቤት ሆነች ሁሉ በፊናው ይመነፉቃል እግዚኦ አረ ቃሉን እናንብ
ኤፊ እኮ አልቻሉም በ ትክቶክ ላይ 💪💪💪💪
አምልኮ በጣም ደሰ ይላል ❤❤❤❤❤እየሱሰ ጌታ አማላጅ ነው❤❤❤❤
ሳይረፍድብህ ና ብሮ ጌመሮቹ ሞተው ይበልጡሀል እንኳን እነ ፈለገ 😏
አት ባስትር ያማልደህል እዴት የየሱስ ክርስቶስ እናት ለባስትር የሰጠውን ክብር ለናቱ ይነፍጋታል
ጂሚ ስላምህ ይብዛ ተባረክ❤❤❤
GOD bless you and your family brother ❤
Same to you!
የመጥቆራ ልጆች በኣባታቸው ማፈር ጀመሩ ጥሩ ጂማሬ ነው👍
አግዚአብሔር ሆ አሁን ሕዝብን አስምልጥ 🙏🙏🙏🙏
ትብርክ የአግዚአብሔር ልጅች 🥰🥰🥰
ጌታ ን ተቀበሉ ሠው በፃፈው መፅሀፍ የምትፈልሱ
ቤጤ እየሱስ ከማለት ውጭ መፀሀፍ ቅዱስን መች አውቀውት አዳራሽ ሞልትህ የተውጠረረ ሴሪ አሰለብሳቹሁ ከመጨፈር ውጭ
እምንት ይዎርሳል 🤣🤣🤦♀️🤦♀️
ዝበል መጀመሪያ ተማር 😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስጀመር ከጌሜር ጋ እና ኤፍ የተከበሩ ሰዎች ለምን እንደምያወሩ ነው ያልገባኝ
ጅም ስወድክ የአባቴ ልጅ😍
Church ima mahed alchilim gin geta bifeqd ke and Amet bohala ager silemigeba iskezadires inafiqegnal🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ስውድ 🥰🥰🥰🥰🥰
ብዝነሳቸው ይፍረስ😅
አይ ሉተር
የ ሉተር ልጆች ተረጋጉ። ህዝቡን በተአምር-በ miracle money አደንዝዛቹታል። ጴንጤ ለመሆን የሚያስፈልገው ሆዳም መሆን ብቻ ነው።
Ayy ortho miracle money benor andegna metmetaw ante neh mels setatu ye weshet werah yetem ayaderehem
Ewnate.nawe.enata.sawe.sarasohe
❤❤❤❤❤❤😊
ጂሚዬ ወንድምነት Welcom❤❤❤❤❤❤
😂 ያው በውቀት ነፃ ናቹ አንተ ቁጭ ብለክ ተማር
Ai አዛ ሁናል በተለይ Title በጣም ተጠንቀቅ
Weyna jimya motku besak wyi zebn. Tatk demo setamr er ho gatawy ders motkhu😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
Ayi Zabe kkkkkkk kkkkkkk kkkkkkk😁😁😁😁😁😁
66666666😂😂😂😂😂
አሁን እየመጣ ያለውን ማእበል የትኛውም ጴንጤ መቋቋም አይችልም ፍርስርስህ ይወጣል። አዳራሽህ ወደ ዶሮ ማርቢያነት ይቀየራል ተዋህዶን አትችሏትም ጥቂት መንፈራገጣችሁ የሚጠበቅ እና ያለ ነው ጌታ ልብ ያስጣችሁ ጥቅስ ሁሉ ይጠቅሳል ሙሉ መፅሀፋን መረዳት ያድናል አንች ሰውየ ከነ ልደት ጋር አኬ ጋር መወያየት አቅሙ የለሽም 😢 ገድል እየተሳደብሽ እዚ ተሸጉጠሽ ትኖሪያለሽ
Teebitu,begeta,?
❤❤❤
❤️🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤣
አንተ የምትገርመኝ ለምን እንደሆነ ታውቃለህ??? ላንተ ከሆነ አህያውም ቢሆን መልዐክ ነው። ብቻ ሰውዬ እናንተ sola scripture ስለምትሉ ነው እንጂ ሁሉም ነገር ቃል በቃል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ መጻፍ የለበትም። እስኪ ወንድሜ kindly ዙሪያ ጥምጥም ሳትሄድ እኒህን ጥያቄዎች መልስልኝ.....1) “ኢየሱስም በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፈ ሌላ ብዙ ምልክት በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ፤” - ዮሐንስ 20፥30 ያልተጻፉትን የት እናግኛቸው የኔ አባት???2) 3ኛ ዮሐንስ 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹³ ልጽፍልህ የምፈልገው ብዙ ነገር ነበረኝ፥ ዳሩ ግን በቀለምና በብርዕ ልጽፍልህ አልወድም፤¹⁴ ነገር ግን ወዲያው ላይህ ተስፋ አደርጋለሁ፥ አፍ ለአፍም እንነጋገራለን። ከዮሐንስ ጋር አፍ ለአፍ የተነጋሩት ቃል የታለ???3) “ኢያኔስና ኢያንበሬስም ሙሴን እንደ ተቃወሙት፥ እንዲሁ እነዚህ ደግሞ አእምሮአቸው የጠፋባቸው ስለ እምነትም የተጣሉ ሰዎች ሆነው፥ እውነትን ይቃወማሉ።” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥8 እስኪ በኦሪቱ መጽሐፍ ውስጥ አንዲት ጥቅስ ኢያኔስና ኢያንበሬስ ሙሴን እንደተቃወሙት የሚገልጽ አምጣ?4)“የቀረውም የሰሎም ነገር፥ የተማማለውም ዓመፅ፥ እነሆ፥ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ ተጽፎአል።” - 2ኛ ነገሥት 15፥15 እሺ የቀረውስ የሰሎም ነገር?5)“የይሁዳንም ልጆች ያስተምሩ ዘንድ አዘዘ። እነሆ፥ ይህ በያሻር መጽሐፍ ተጽፎአል።” - 2ኛ ሳሙኤል 1፥18 መቼም ያሻር የሚባለው መጽሐፍ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ እንደማትለኝ ተስፋ አደርጋለሁ እና የት ይገኝ? አሁን እኔንም እየደከመኝ ስለሆነ አንዲት ልጨምርልህ 6) “የንጉሡም የዳዊት የፊተኛውና የኋለኛው ነገር፥ እነሆ፥ በባለ ራእዩ በሳሙኤል ታሪክ፥ በነቢዩም በናታን ታሪክ፥ በባለ ራእዩም በጋድ ታሪክ ተጽፎአል።” - 1 ዜና 29፥29 እሺ የተቀረውን የንጉስ ዳዊትን ታሪክ የት እናግኘው??? ቤተ ክርስቲያንን ለዚህ ነው ስንዱ እመቤት የምንላት ምክንያቱም የጎደለውን ሞልታ የራቀውን አቅርባ ግር የሚለንን ተርጉማ ወተት ለሚገባው ወተትን ሰጥታ ጥሬ ለሚገባውም ጥሬ ሰጥታ ነው የምታስተምረው። ያው እኔ ታናሽ ወንድምህ ነኝ በታናሽነቴ እንደማትንቀኝ ተስፋ አደርጋለሁ.... እና እስኪ እነዚህን ጥያቄዎች እንደ ኦርቶዶክስ ሳይሆን እንደ አንድ sola scripture የሚል ፕሮቴስታንት አስረዳኝ።❤❤❤❤❤ ያው ይሄንን የመለስኩልህ እራሱ የመጀመሪያውን session አይቼ ነው። ምክኒያቱም እንድቀጥል ስላላደረከኝ። እንደው አበበ በሶ በላ ባለው ሁሉ መሳቅ ያውም ሳያውቁ ትንሽ shame ነው።
Strike የተሰጠህን ቪዲዮ አትጫን ብሮ ድግ ያጠፋታል እሺ እኔ ሌላ ትልቅ reaction ቻናል አለኝ ከልምድ ነው ምነግርህ
Tnx bro
😮😮😮😮
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
አተ፡እውቀት፡አልባማይም
ለምን ትስቃለህ ያስመልሰኛል
አይዞሽ 🥺🤧🤮
Yeysus lj hono aysak belew gata eko new ketiyi. Masemlsh eshi 😂😂😂😂😂😂😂😂@@JimmyBeriya
ክፍት አፍ ሰብሰብ አርገው
@@TigistMolla-r3z era aybabalem keyar new yamtben begmo
የሚስቀዉ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስለተደሰተ ነዉ ወንድማችን
❤❤
❤❤❤❤❤
ትክክል በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ ወንድሞች እየሰጡ ያሉት። ሲጀመር ይህንን ሀሳብ እንዲያነሱ ያደረጋቸዉ እኮ እስካት ነዉ። ጌታ ይባርከዉ እየሱስ እያለ ቲክቶኩን አወከዉ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Orthodoxy❤❤
በቃ ኤፍ ይመቻይኝል ዘመንህ ይበረክ አውትን በመጊለጥህ ብሩክ ነህ በtike toki ከአገይኛቻው ሰወች መኃል ኮርቼበኃለው❤
አትንኩኝ እያሉ የሚንፈራገጡት የሀሰት ትምህርት ላይ መተኛታቸው ስላስፈራቸው ነው ደሞ ለመላክ ወይ ለሞቱ ሰዎች ንግስ ሲወጡ ይረሱታል ሰው ለሰው እኖዴት ይሰግዳል ክርስቶስ እኮ አምላክና ሰው ነው ያስታርቃል፣ጥብቅና ይቆምልናል፣ያማልዳል ያድናል መላእክትን ማናገር የማይቻል ምንፉቅና ነው ወይ ቤታቹህ መላክ ከተገለጠ አላውቅም ድፉረት የበዛበት ቤት ሆነች ሁሉ በፊናው ይመነፉቃል እግዚኦ አረ ቃሉን እናንብ
ኤፊ እኮ አልቻሉም በ ትክቶክ ላይ 💪💪💪💪
አምልኮ በጣም ደሰ ይላል ❤❤❤❤❤እየሱሰ ጌታ አማላጅ ነው❤❤❤❤
ሳይረፍድብህ ና ብሮ ጌመሮቹ ሞተው ይበልጡሀል እንኳን እነ ፈለገ 😏
አት ባስትር ያማልደህል እዴት የየሱስ ክርስቶስ እናት ለባስትር የሰጠውን ክብር ለናቱ ይነፍጋታል
ጂሚ ስላምህ ይብዛ ተባረክ❤❤❤
GOD bless you and your family brother ❤
Same to you!
የመጥቆራ ልጆች በኣባታቸው ማፈር ጀመሩ ጥሩ ጂማሬ ነው👍
አግዚአብሔር ሆ አሁን ሕዝብን አስምልጥ 🙏🙏🙏🙏
ትብርክ የአግዚአብሔር ልጅች 🥰🥰🥰
ጌታ ን ተቀበሉ ሠው በፃፈው መፅሀፍ የምትፈልሱ
ቤጤ እየሱስ ከማለት ውጭ መፀሀፍ ቅዱስን መች አውቀውት አዳራሽ ሞልትህ የተውጠረረ ሴሪ አሰለብሳቹሁ ከመጨፈር ውጭ
እምንት ይዎርሳል 🤣🤣🤦♀️🤦♀️
ዝበል መጀመሪያ ተማር 😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስጀመር ከጌሜር ጋ እና ኤፍ የተከበሩ ሰዎች ለምን እንደምያወሩ ነው ያልገባኝ
ጅም ስወድክ የአባቴ ልጅ😍
Church ima mahed alchilim gin geta bifeqd ke and Amet bohala ager silemigeba iskezadires inafiqegnal🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ስውድ 🥰🥰🥰🥰🥰
ብዝነሳቸው ይፍረስ😅
አይ ሉተር
የ ሉተር ልጆች ተረጋጉ። ህዝቡን በተአምር-በ miracle money አደንዝዛቹታል። ጴንጤ ለመሆን የሚያስፈልገው ሆዳም መሆን ብቻ ነው።
የመጥቆራ ልጆች በኣባታቸው ማፈር ጀመሩ ጥሩ ጂማሬ ነው👍
Ayy ortho miracle money benor andegna metmetaw ante neh mels setatu ye weshet werah yetem ayaderehem
Ayy ortho miracle money benor andegna metmetaw ante neh mels setatu ye weshet werah yetem ayaderehem
Ewnate.nawe.enata.sawe.sarasohe
❤❤❤❤❤❤😊
ጂሚዬ ወንድምነት Welcom❤❤❤❤❤❤
😂 ያው በውቀት ነፃ ናቹ አንተ ቁጭ ብለክ ተማር
Ai አዛ ሁናል በተለይ Title በጣም ተጠንቀቅ
Weyna jimya motku besak wyi zebn. Tatk demo setamr er ho gatawy ders motkhu😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
Ayi Zabe kkkkkkk kkkkkkk kkkkkkk😁😁😁😁😁😁
66666666😂😂😂😂😂
አሁን እየመጣ ያለውን ማእበል የትኛውም ጴንጤ መቋቋም አይችልም ፍርስርስህ ይወጣል። አዳራሽህ ወደ ዶሮ ማርቢያነት ይቀየራል ተዋህዶን አትችሏትም ጥቂት መንፈራገጣችሁ የሚጠበቅ እና ያለ ነው ጌታ ልብ ያስጣችሁ ጥቅስ ሁሉ ይጠቅሳል ሙሉ መፅሀፋን መረዳት ያድናል አንች ሰውየ ከነ ልደት ጋር አኬ ጋር መወያየት አቅሙ የለሽም 😢 ገድል እየተሳደብሽ እዚ ተሸጉጠሽ ትኖሪያለሽ
Teebitu,begeta,?
❤❤❤
❤️🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤣
አንተ የምትገርመኝ ለምን እንደሆነ ታውቃለህ??? ላንተ ከሆነ አህያውም ቢሆን መልዐክ ነው። ብቻ ሰውዬ እናንተ sola scripture ስለምትሉ ነው እንጂ ሁሉም ነገር ቃል በቃል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ መጻፍ የለበትም። እስኪ ወንድሜ kindly ዙሪያ ጥምጥም ሳትሄድ እኒህን ጥያቄዎች መልስልኝ.....
1) “ኢየሱስም በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፈ ሌላ ብዙ ምልክት በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ፤”
- ዮሐንስ 20፥30 ያልተጻፉትን የት እናግኛቸው የኔ አባት???
2) 3ኛ ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ልጽፍልህ የምፈልገው ብዙ ነገር ነበረኝ፥ ዳሩ ግን በቀለምና በብርዕ ልጽፍልህ አልወድም፤
¹⁴ ነገር ግን ወዲያው ላይህ ተስፋ አደርጋለሁ፥ አፍ ለአፍም እንነጋገራለን። ከዮሐንስ ጋር አፍ ለአፍ የተነጋሩት ቃል የታለ???
3) “ኢያኔስና ኢያንበሬስም ሙሴን እንደ ተቃወሙት፥ እንዲሁ እነዚህ ደግሞ አእምሮአቸው የጠፋባቸው ስለ እምነትም የተጣሉ ሰዎች ሆነው፥ እውነትን ይቃወማሉ።”
- 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥8 እስኪ በኦሪቱ መጽሐፍ ውስጥ አንዲት ጥቅስ ኢያኔስና ኢያንበሬስ ሙሴን እንደተቃወሙት የሚገልጽ አምጣ?
4)“የቀረውም የሰሎም ነገር፥ የተማማለውም ዓመፅ፥ እነሆ፥ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ ተጽፎአል።”
- 2ኛ ነገሥት 15፥15 እሺ የቀረውስ የሰሎም ነገር?
5)“የይሁዳንም ልጆች ያስተምሩ ዘንድ አዘዘ። እነሆ፥ ይህ በያሻር መጽሐፍ ተጽፎአል።”
- 2ኛ ሳሙኤል 1፥18 መቼም ያሻር የሚባለው መጽሐፍ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ እንደማትለኝ ተስፋ አደርጋለሁ እና የት ይገኝ? አሁን እኔንም እየደከመኝ ስለሆነ አንዲት ልጨምርልህ
6) “የንጉሡም የዳዊት የፊተኛውና የኋለኛው ነገር፥ እነሆ፥ በባለ ራእዩ በሳሙኤል ታሪክ፥ በነቢዩም በናታን ታሪክ፥ በባለ ራእዩም በጋድ ታሪክ ተጽፎአል።”
- 1 ዜና 29፥29 እሺ የተቀረውን የንጉስ ዳዊትን ታሪክ የት እናግኘው???
ቤተ ክርስቲያንን ለዚህ ነው ስንዱ እመቤት የምንላት ምክንያቱም የጎደለውን ሞልታ የራቀውን አቅርባ ግር የሚለንን ተርጉማ ወተት ለሚገባው ወተትን ሰጥታ ጥሬ ለሚገባውም ጥሬ ሰጥታ ነው የምታስተምረው።
ያው እኔ ታናሽ ወንድምህ ነኝ በታናሽነቴ እንደማትንቀኝ ተስፋ አደርጋለሁ.... እና እስኪ እነዚህን ጥያቄዎች እንደ ኦርቶዶክስ ሳይሆን እንደ አንድ sola scripture የሚል ፕሮቴስታንት አስረዳኝ።❤❤❤❤❤ ያው ይሄንን የመለስኩልህ እራሱ የመጀመሪያውን session አይቼ ነው። ምክኒያቱም እንድቀጥል ስላላደረከኝ። እንደው አበበ በሶ በላ ባለው ሁሉ መሳቅ ያውም ሳያውቁ ትንሽ shame ነው።