🔴 አዲስ ዝማሬ "ላሊበላ ቅዱስ" ዘማሪት መምህርት ሰላማዊት ሰሎሞን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 28

  • @hailuabebe4325
    @hailuabebe4325 Год назад +4

    Zemari melaykten yasemalen kidus lalibela ye agelgelot zemneshine yebarkwe 🙏

  • @fasikaassefa9711
    @fasikaassefa9711 Год назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! ሰላሚና

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Год назад +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልልል

  • @mulugetayamral4219
    @mulugetayamral4219 Год назад +4

    betam new des yalegn zmare melaekt yasemaln ehte....

  • @kal6591
    @kal6591 Год назад +6

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን መምህርት ባንቺ በመማሬ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርት

  • @fanaalamerew8312
    @fanaalamerew8312 Год назад +7

    ባንቺ መማሬ ትክክል ነበር ተባረኪ መምህሬ😍😍😍

  • @ruthdemelash8377
    @ruthdemelash8377 Год назад +5

    ሰላምዬ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hopenigussie404
    @hopenigussie404 Год назад +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህሬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን

  • @dn_yihunselam_asrat_official
    @dn_yihunselam_asrat_official Год назад +4

    🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ እህታችን 🙏🙏🙏 በረከት ጸሎቱ አይለየን !!! አሜን

  • @abzd4822
    @abzd4822 Год назад +4

    Zimare melaiktin yasemalin

  • @mahdertube1310
    @mahdertube1310 Год назад +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ መምህሬ የተለፋበት ግሩም ዝማሬ ነው ጸጋሽን ያብዛልኝ!!!

  • @gelilagudeta9425
    @gelilagudeta9425 Год назад +6

    ሰላምዬ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @melezetewahdo
    @melezetewahdo Год назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @shiferawgetyezmerhabete5159
    @shiferawgetyezmerhabete5159 Год назад +4

    የቅዱሱ ንጉሥ በረከት ይደርብሽ

  • @dokimastube2765
    @dokimastube2765 Год назад +5

    ከተዋህዶ ፍሬማ ልጆች ሁሌ አዲስ ነገር አለ እሱም አዲስ ቅኔ አዲስ ምስጋና ክብር ጸጋ ያጎናጽፍሽ እህቴ ዘእምነ መኣር ወሶከር ጥኡም ዘኮነ ቃል ያስምዓኪ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Год назад +1

    እልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም
    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን መምህርት ❤✝️

  • @ዘደብረሰላምቅዱስአማኑኤል

    ድንገት ስሰማው ክራሬን ከአፎቱ እንድመዠርጠው ያስገደደኝ መዝሙር ነው
    ሰላምዬ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @lidiya727
    @lidiya727 Год назад +1

    እውነት በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግጥሙን ያዘጋጀኸው ወንድማችን ክብርልን ስለ ቅዱስ ላሊበላ መዝሙር ሰምቼ አላውቅም ነበር በርቱ

  • @abdotube1732
    @abdotube1732 Год назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰላም!

  • @enziramedia
    @enziramedia Год назад +4

    🥰እልልልልልልል🥰

  • @ayalsewababu3766
    @ayalsewababu3766 Год назад +6

    ሰላምዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፤ንጉስም ቅዱስም የሆነው አባታችን የቅዱስ ላሊበላ አምላክ ልዑል እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ።

  • @sarahuae1561
    @sarahuae1561 Год назад +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @laltube
    @laltube Год назад +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏

  • @ተዋህዶቲዩብ-ፐ2ጨ
    @ተዋህዶቲዩብ-ፐ2ጨ Год назад +1

    Zimare melaiktin yasemalin yemin memhirt indehonech gin bitnegrugn des yilegnal

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እኅታችን ጸጋዉን ያብዛልሽ።

  • @-zemaritenaye
    @-zemaritenaye Год назад

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @ruthdemelash8377
    @ruthdemelash8377 Год назад +4

    ሰላምዬ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰