ኦቦ በቀለ በጅዋር ተዘረፉ! ከወደ አወዳይ የተሰማ ምስጥር!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 178

  • @andargetaye9189
    @andargetaye9189 18 часов назад +16

    ቀይ ባህር በግፍ ነው የተነጠቅ ነው መመለሱ አይቀሬ ነው ግዜ ይፈተዋል አሰብ የኛ ነው ።

  • @TemamMuse
    @TemamMuse 11 часов назад +7

    ጀዋር እብድ ነው ደሱዬ አንተ ጠንክርልን

  • @AsuyHddgd
    @AsuyHddgd 19 часов назад +15

    እወድሃለሁ ደስየ በርታ

  • @abelabebe3117
    @abelabebe3117 15 часов назад +7

    ጆሐር ቀደም ሲል የደነዘዙ እና ፖለቲካ የማያውቁ የራሳቸውን ከተማ የሚያቃጥሉ ተከታይ ነበረው አሁን ወጣቱ ብልጥ ሆኖ አትፈራገጥ በለው። 🇪🇹❤️

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 10 часов назад +2

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 18 часов назад +6

    ደስሻ እናመሰግናለን ዘመንህ ይለምልም ።

    • @owlwatchingu8956
      @owlwatchingu8956 13 часов назад

      He will be evicted soon. Thanks to Trumpkin his American passport will be de-activated.

  • @Eathen1112
    @Eathen1112 17 часов назад +4

    Congratulations on your new studio , specially in Mother land ❤ Proud of you 🦾👍Berta Desu.

  • @FikaduBayushi
    @FikaduBayushi 19 часов назад +6

    ደሱ የዳኝነቱ ስርዓት ተመችቶኛል 🥰🥰🥰😁😁😁🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @junefirst500
    @junefirst500 18 часов назад +6

    ደሱዬ፤ ለትዕቢት ሳይሆን ጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን መርጧቷል፤ በዚህም የተነሳ ኃያላኖች እኛን እንዲያገለግሉ ፈጣሪ ያዛቸዋል! (ቀይ ባሕር)

  • @Eathen1112
    @Eathen1112 17 часов назад +3

    Wish you the best ❤🇪🇹👍

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 18 часов назад +8

    ጆሀር ከሁሉ በለይ የሚወደው ገንዘብ ነው ።

    • @keftam
      @keftam 17 часов назад +1

      "ጃዋር" Jawar

  • @girmabeyenesahle132
    @girmabeyenesahle132 19 часов назад +6

    የጀዋር እንቅስቃሴ ለእኛ ግልፅ ነው፡፡ ራሱንና ጌቶቹን ነው የሚወደው፡፡ ዓላማው ለሚቀጥለው ምርጫ ራሱ ማቅረብ ነው፡፡ ዶር አብይ ተወዳጅ የሆነው መጽሐፍ ስለጻፈ መስሎት በዕብሪት የተሞላ ርዕስ የሰጠው አርኪቡርኪ ፅፎ ቀርቧል፣፣የመጀመርያው ጥረት ናይሮቢው ኢንተርቪው ታላቁ ጋዜጠኛ የተጠለፈበት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነፍሰ ገዳይ ደም መጣጭ ዛራምምን እንደሆነ በሚገባ ያውቃል፡፡የዋሃን እንዳይሸወዱበርትታችሁ ሕዝቡን አንቁ፡፡

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 18 часов назад +7

    ደስሻ ጀዋር መሐመድ እኮ የሩሲፈሩ ጉዳይ አስፈፃሚ አሁን በሲኦል የሚገኘው (በዕሳት ባህር) የመለስ ዜናዊ ደቀመዝሙር ተከታይ ነው ።

  • @TesfayeEndrtse
    @TesfayeEndrtse 19 часов назад +6

    መሀል ሚዲያ የኢትዮጵያ ትንሳኤ

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 18 часов назад +5

    ለወጣት እንካን ትምህርት ቤት እንኳን አልስራም

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE 10 часов назад +1

    እኔ ራሴ አወዳይ አካባቢ ነዋሪ ነኝ:: አወዳይ ጫት, የህወሓት ላይ ከፍተኛ ትግል ያደረጉ:: ሆቴልና መኝታ ቤት የሌላት:: የአወዳይ የጫት ንግድ ቦታ ለሁለት ተክፍሎአል::

  • @BetelhemSitotaw
    @BetelhemSitotaw 17 часов назад +4

    እውነት ብለሀል ወንድሜ በኦሮሞ ስም ያንሁሉ ዶላር ሰብስቦ አንድም ሆስፒታል ፣ትምህርት ቤት አልገነባም!! ሰብስቦ ለራሱ አደረገው

  • @jemaneshsaid7254
    @jemaneshsaid7254 18 часов назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 19 часов назад +5

    ትክክል ነው

  • @e-sound6427
    @e-sound6427 19 часов назад +5

    እውነት ነው❤

  • @berhanuhika9376
    @berhanuhika9376 18 часов назад +3

    1 from shagar, Ethiopia

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 19 часов назад +4

    በቀለ ገርባ ስልጣን የሚጥል በሽታ ሆኖበት መድረክ ላይ እያወራ ከነፑልፒቱ ነው የወደቀው።

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 19 часов назад +7

    መሐል ሜዳን እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤

  • @AsuyHddgd
    @AsuyHddgd 19 часов назад +6

    ጁዎር እኮ ግብፅም ሀገር ለመበጥበጥ የምታጎርው ቀላል የሚባል አይደለም ።

    • @keftam
      @keftam 17 часов назад +1

      "ጃዋር" Jawar

  • @WondewossenBeyene
    @WondewossenBeyene 14 часов назад +4

    ጃዋር ፍየል እኮ ነው

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 9 часов назад

      ወንድሜ ፍየል በልተህ አታውቅም እንዴ በጣም ይጥማል ጀዌማ ፍየል ሳይሆን አዞ ነው

  • @hanaaddis5207
    @hanaaddis5207 17 часов назад +4

    በተለይ የአምቦ ቄር ጀዋርን ማየት አይፈልጉም በሱ ያዙኝ ልቀቁኝ ነው በግርግር ሀጫሉ ሂወቱን ያጣው የሂ ወራዳ

  • @WoldeAlemu
    @WoldeAlemu 14 часов назад +2

    የመናዊ ነዉ የሚባል ነገር ስላለ ይጣራ

  • @EdechaHurisa-q3k
    @EdechaHurisa-q3k 19 часов назад +8

    ደሡ እግዛብሔር ይባርክህ ይሄ ብቻ አይደለም ከጅጅጋ በተፈናቀሉት ዜጎች ሰም ከወገን የተሰበሠበ ገንዘብ ላይ ሥራ

  • @TayeGeressu
    @TayeGeressu 16 часов назад +3

    ጫት (ሲኒማ ራስ አካባቢ ሲያስተዋውቁት አወዳይ ሰው ገዳይ ) ይሉት ነበር

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 18 часов назад +6

    ለውጣቱ ዋሽቷል

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 9 часов назад

    ወንድማችን ደሱ እናመሰግናለን

  • @fatumamohammed1875
    @fatumamohammed1875 11 часов назад +1

    Yes Thank you Desu

  • @ahmedfanochuriso7777
    @ahmedfanochuriso7777 19 часов назад +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 18 часов назад +3

    ችሎት አዳራሽ ውስጥ የታደምክኝ መስለኝኮ ፣ ደሱ ።

  • @WondewossenBeyene
    @WondewossenBeyene 14 часов назад +2

    ጃዋር ስለኢትዮጵያ የመናገር መብት የለውም

    • @deehope9477
      @deehope9477 10 часов назад

      Lol, absolutely!!💯 GBU!❤👌

  • @FikruTessma
    @FikruTessma 17 часов назад +1

    እኛም በደሱ ቀልድ ይለም ለ ኢትዮጵያ ሐገራችን ከሽብር ወሪዎች ተከላካያችን ነው

  • @sarakebede4793
    @sarakebede4793 16 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewalemmola
    @shewalemmola 16 часов назад +3

    ሰላም ደሱ ጀዋር የነፈሰበት ፖለቲከኛ ነዉ አሁን ተራ አክስቲቢስት ሆኗል በቀጣይ በሰራዉ ወንጀል ለፍርድ ቀርቦ መጠየቁ አይቀርም

  • @miliyon938
    @miliyon938 11 часов назад

    ሰላም ደሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 19 часов назад +5

    ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ስር ነው።

    • @deehope9477
      @deehope9477 9 часов назад

      Lol, absolutely right ✅️ 🤣

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 19 часов назад +3

    እውነት ሊሆን ይችላል ይሄ ነገር

  • @MekonnenGobena-c2t
    @MekonnenGobena-c2t 18 часов назад +3

    የከሰረ ኘሎትክኘ ከበደ ጋር ማበድ ምን ያደርገል ማውራት ብቀር ምንምአያመጠም

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 17 часов назад +2

    ደሱ የጀዋር ደጋፊዎች ደም ጠጭዎች ናቸው ምክንያቱም በጀዋር ምክንያት የብዙ ወገኖች ሕይወት ጠፍቶአል ።እንዲህ እሄ ነው ጀግና ??? ፍርዱን ለደጋፊዎቹ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ።🕊🕊🌻🌻👍👍🦚🦚

  • @eshinehankalo7309
    @eshinehankalo7309 6 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @SamuelTessema-yu6sq
    @SamuelTessema-yu6sq 19 часов назад +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ChakeboGintamo
    @ChakeboGintamo 19 часов назад +4

    Jawari 👎

  • @TesfayeEndrtse
    @TesfayeEndrtse 19 часов назад +2

    አለን

  • @AddisuAddu
    @AddisuAddu 13 часов назад +2

    🎉 hi ሰላም

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 Час назад

    Thanks!

  • @MohammedseidMohammedseid-d5l
    @MohammedseidMohammedseid-d5l 15 часов назад +2

    ከጀቡቲ ነው

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409 18 часов назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 11 часов назад +1

    🙏🇪🇹👍🇪🇹🙏👍

  • @andargetaye9189
    @andargetaye9189 18 часов назад +3

    ጀዋር ለቤተሰብ የማይሆን ዋሾ አገርን ለመምራት ማሰብ ጅላንፎነት ነው

  • @AlemayehuDejene-gz7mb
    @AlemayehuDejene-gz7mb 13 часов назад +2

    አወዳይ ጫት

  • @selamgebremedihin2350
    @selamgebremedihin2350 43 минуты назад

    ደሡዩ እናመሠግናለን ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ በሌላ ሠው ሥም የተከፈተ ድርጅት አለው ሢባል ሠምቼአለው ለኦሮሞ ህዝብ የተረፈው ድህነት ነው ለጀዋር በኦሮሞ ሥም ነገደበት

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 13 часов назад +2

    ጫት ጫት ጫት

  • @ahmedfanochuriso7777
    @ahmedfanochuriso7777 19 часов назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 for gashe Beke

  • @Mesfin-n7u
    @Mesfin-n7u 19 часов назад +8

    ጋላቶማ ቱር

  • @AlemuDebele
    @AlemuDebele 18 часов назад +3

    ዘርግፈው

  • @Efaamulugeta
    @Efaamulugeta 11 часов назад +1

    ሴኮ መንዶ

  • @Asiya570
    @Asiya570 7 часов назад +1

    ጅሐር ሰወም አገርም አይወድም እራሱንና አገጭቶ ሕዝብአን ማጋደል ነው የሚወደው😂😂

  • @shewaregaworku30
    @shewaregaworku30 20 часов назад +2

    አይ መሐል ሜዳ እንዴት ሐሳብ መካፈል ይቻላል? ሸዋረጋ ነኝ ከአዲስ አባባ

  • @ShitaBedhaso
    @ShitaBedhaso 20 часов назад +4

    ኣጫሉን ኣብረው ስለበሉት ጌታቸውን የሚወደው የኣጫሉ ደም ያሳብደው

  • @abahailemariamdesalegn
    @abahailemariamdesalegn 19 часов назад +2

    💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @DogoBongo
    @DogoBongo 12 часов назад +1

    የለዉጡ መሪ ማለቱ ነዉ

  • @reasonslogic
    @reasonslogic 19 часов назад +3

    እናተ ናችሁ የጅዋርን የተናገረውን እያናፈሳችሁ እንዲደመጥ የምታደርጉት። ጉረኛ መለጣ እራሱን ይላጩል እንደሚባለው ሰውአገር ተሸጉጦ ምኛቱን በህልሙ ያየውን በመፀሀፍ መልከ አወጀ

  • @jamesbrown2264
    @jamesbrown2264 19 часов назад +2

    Ireland

  • @ahmedfanochuriso7777
    @ahmedfanochuriso7777 19 часов назад +3

    Mando-sikko

  • @ZerhuinBeyene
    @ZerhuinBeyene 17 часов назад +1

    Joachim south africa

  • @youssefbakar7255
    @youssefbakar7255 13 часов назад +1

    Silkko-Mando not Mando Sikko

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 19 часов назад +3

    Siko Mendo is a race group of Arsi and Bale.

  • @Fiseha-s6f
    @Fiseha-s6f 19 часов назад +2

    ሲኮ መንዶ የጀዋርዘር ግንድ አርሲኘና ባሌ ያለ ህዝብ ነው

  • @MustefaMohammedAdem
    @MustefaMohammedAdem 12 часов назад +1

    ❤❤❤111

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 19 часов назад +2

    ይስልጣን ፍላጌ

  • @Mama-k9o9o
    @Mama-k9o9o 15 часов назад +1

    ❤❤❤ 18:58

  • @GetahunKono
    @GetahunKono 20 часов назад +3

    Hi

  • @aynalemhabtegeorgis6309
    @aynalemhabtegeorgis6309 5 часов назад

    Yes

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 20 часов назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 Час назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbdurezakAhmedKemal
    @AbdurezakAhmedKemal 9 часов назад +1

    Yene mandis malat new

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 16 часов назад +2

    Jawar banda yearabi ena yetplf telalaki nech.Jawar arab hona oromon yachiberbiral

  • @NamisoSyume
    @NamisoSyume 17 часов назад +1

    ግኢበ እሰማአል

  • @GetahunKono
    @GetahunKono 20 часов назад +2

    Australia

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 17 часов назад +5

    ጀዋር አንድ ነብሰ ገዳይ ነው ለምን አትረሱትም ጀዋር ህወሃትን ለማገዝ በኦሮምያ ለመረበሽ ነው የኦሮሞ ሕዝብ ነቅተዋል ሁለተኛ አይታለልም ።ደሱ በርታ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን 🕊🕊👍🦚🦚🌻🌻

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE 10 часов назад

    የጁሀር መፅሐፍ ነገር " እንቁራሪት ዝሆንን አክላለሁ ብላ ውሃ መጠጣት ጀመረች, ገና አውራ ዶሮ እንኩዋን ሳታክል ፈንድታ ሞተች ይባላል:: አብይን ለመወዳደር?..... ይከብዳል::

  • @gatom8397
    @gatom8397 19 часов назад +2

    Mandisco means yene mahndis malet new

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 19 часов назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 18 часов назад +3

    ለብር

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 19 часов назад +1

    It is Siko Mendo

  • @destatito1054
    @destatito1054 12 часов назад

    Enem alehu

  • @DogoBongo
    @DogoBongo 12 часов назад +1

    ኦዳ ባንክ ዉስጥም እጃቸዉ አለቤት መንግስት ጥናት ያድርግቤት ።ይህ ሰዉ ሃጫሉን ለማስገደል ከወያነ የተባቤረ ዛሬ የአዞ እባ የምያነባ ኢትዮጵያ ልትፈርስ ነዉ ያሳስቤኛል የምለዉ ጁሃር አይይ ጅቦ ሌላ ብላ የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ የኦሮሞ ህዝብ ነቅቶብሃል እሽ

    • @deehope9477
      @deehope9477 9 часов назад

      WOW! Jewar, did you hear that??😢

  • @ThomasTadesse-n4s
    @ThomasTadesse-n4s 19 часов назад +1

    1

  • @safiaabdiwali9422
    @safiaabdiwali9422 18 часов назад +1

    Tekkel neh desu

  • @שיטאייהנגאטו-ר2ש
    @שיטאייהנגאטו-ר2ש 18 часов назад +1

    111ከኢስራኤል

  • @waaqijiragammadaa8819
    @waaqijiragammadaa8819 9 часов назад

    I believe Jawar should pay for the mass killings made due to dangerous politics he had been making last time.

  • @GirmaDube
    @GirmaDube 19 часов назад +1

    ማንዱ እና ስኮ ዎድማማቾች ናቸው ::ስኮ ታላቅ ስሆን የባሌ አርሲ አባት ነው ማንዱ ደግሞ የሚእራብ አርሲ ኦሮሞ አባት ነው ::

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 9 часов назад

    ሟቹ ጀዋር ይፖስት መሾቁን ያላወቀ ሲሞትም አላወቀም

    • @deehope9477
      @deehope9477 9 часов назад

      Lol, love this comment!😊 GBU!❤

  • @DogoBongo
    @DogoBongo 12 часов назад

    ሃጫሉን ያስገደለዉ ይህ ሰዉ ነዉ አልፀፀትም የምለዉም በአጫሉ ላይ ያስወሰደዉ እርምጃ ለሎች ስፀፀቱ እሱ የህልናዉን ጥያቀ መቋቋም አቅቶት ነዉ እዉነቱን በቅርቡ ከራሳቸዉ ያወጡታል

  • @solomon-s3p
    @solomon-s3p 2 часа назад

    ሠለሞን ሰዉዝ አፍረከ

  • @youssefbakar7255
    @youssefbakar7255 13 часов назад +1

    Chat