ሩሲያ በዩክሬን ላይ የተደራጀ የሚሳይል ጥቃት ከፈተች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 мар 2023
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    ሩሲያ በዩክሬን ላይ የተደራጀ የሚሳይል ጥቃት ከፈተች
  • НаукаНаука

Комментарии • 27

  • @musiegubramariam5114
    @musiegubramariam5114 Год назад

    So lovely

  • @kiyayene4483
    @kiyayene4483 Год назад

    ድል ለሩሲያ ውድቀትና ውርደት ለጸብጫሪዎች

  • @medicallaboratory2101
    @medicallaboratory2101 Год назад

    1 amet not 2 years

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Год назад +1

    ደምበር መሻገር ሱስ ሁኖ ነዉንጅ 🤔በ ኢትዮጵያ ምድርም ዳዉን ዳዉን ሽመልስ ሲባል ነው የዋለው 🙄🙄

    • @eliasgetachew2334
      @eliasgetachew2334 Год назад

      ውሻና ሆዳም በበላበት ነው የሚጮኸው ! ፉና፣ ዋልታ፣ ኢቢሲ እና ኢቢኤስ የምንግዜም ጠላቶቻችንን ናቸው !!! እነሱ የአብይን ፣ የአዳነች እና የሽመልስን ግፍ ተንኮልና አራጅነት መቼም አያወሩም!

    • @getachewbekeke4544
      @getachewbekeke4544 Год назад

      To add

  • @danielhabteab3017
    @danielhabteab3017 Год назад +1

    በኡክሬን ዜና ታኣታላልፋላቹ ከ ኡኽሬኝ የኸፋ በናንተ ኣለ ግን ኣታስታላልፉም በኦርቶዶስ ያለ ግፍ ግና ኣላስተላለፍኩም ለምን!!!!

  • @yonasfentahu-mo3dn
    @yonasfentahu-mo3dn Год назад

    ብልጽግናስ የተደራጀ ማፈናቀል እና የቤት ማፍረስስ አዲሱስ ከተማስ እዴት ነው እናንተ ቅዱሶች

  • @samvodsamvod1614
    @samvodsamvod1614 Год назад

    አይ ዘገባ እስኪ ከመዘገባችሁ በፊት ዘገባውን ለማጤን ሞክሩ ኤዲተሮቹስ ግን ምን እየሰራችሁ ነው ደሞዝ ምትቀረጥፉት ለማንኛውም የሩሲያና ዩክሬን ገና አንደኛ አመቱን ከያዘ ገና ቀናቶች ነው የተቆጠሩት
    ከየት ቃርማችሁ 2 አመት ያደረሳችሁት

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at Год назад

    ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በ ፅንፈኛው ኦህዴድ(ብልግና)ላይ የጠናከረ ጦርነት ከፈቱ 💪

  • @jamesbolt4489
    @jamesbolt4489 Год назад

    ብልጽግና ኢትዮጵያ ላይ የከፈተው ዘመቻስ.. ሌባ ሁላ

  • @abeba256
    @abeba256 Год назад

    Ukraine እውነት ጀግና ናት በሁለት ሀያላኖች እየተጨፈጨፈች በሩሲያና በዋግነር አስቡት ዩክሬን ጀት ብትጠቀም ታሸንፍ ነበር ሩሲያ በጀት ከላይ እየደበደበች እንኳን ዋግነር እያገዛት ማሸነፍ አልቻለችም

    • @aviijobiz3025
      @aviijobiz3025 Год назад +3

      ደነዝ ሩሲያ አውሮፓውያንን ብቸዎን ነው እምትገጥም

    • @user-rl2dt1fy2h
      @user-rl2dt1fy2h Год назад +3

      ተዉ ባክህ

    • @hego7032
      @hego7032 Год назад

      ,🙃

    • @oumermekonenasfaw7641
      @oumermekonenasfaw7641 Год назад +3

      ፈሳም ዱቄት ከዩክሬን ጎን 50 ሀገራት እንደቆሙ አታቅም እንዴ ጀግናስ ረሺያ

    • @derejemoges4292
      @derejemoges4292 Год назад +2

      Eshi tplf