#etv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #etv አሁን የደረሰን ዜና - ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ ገባች #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Комментарии • 236

  • @derejereta7705
    @derejereta7705 Месяц назад +60

    99% of the population in Ethiopia may not comprehend this information right now.... they will understand it next week when they visit the market 😂😂.... ayizoh wegene

    • @enroute3
      @enroute3 Месяц назад +4

      የዶላር ምንዛሪ ኬዝ ነች

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 Месяц назад

      😂አኔም ኣልገባኝም

    • @getuchina149
      @getuchina149 Месяц назад +1

      @@meserettekie1421 it is about the commodities, what we buy, sell, bank loan, dollar, import and export, salary, etc

    • @mleinternationalW
      @mleinternationalW Месяц назад +4

      IMF wanted devaluation of birr by 90% the government agreed to devalue 20% and gradually increase to 90% within a short period of time. so for every 100 birr you have in the bank, you lost 20 and the government got a big fat check of 7 to 10 billion dollar loan, enjoy( i.e - our standing loans are gonna increase 90% in birr terms too)

    • @user-qv3hx1tu7f
      @user-qv3hx1tu7f Месяц назад

      Ene gn mn gebtoachu nw endezi yemtdesetut 😂

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Месяц назад +18

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜንንን ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍

  • @haydermohammed155
    @haydermohammed155 Месяц назад +26

    This is devaluation of birr to get loan from world bank and IMF in short.

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im Месяц назад +14

    የሲኦል ዘመን።

  • @2024-m5e
    @2024-m5e Месяц назад +21

    አንዳንዱ እኮ ምንም ሳያነብ ለማሽቋለጥ ብቻ ነው አስተያየት የሚሰጠው!😂😂😂

    • @johna-h2m
      @johna-h2m Месяц назад

      We read better than donkeys of IMF

  • @getamesaytarefe1735
    @getamesaytarefe1735 Месяц назад +17

    አገሬ ወደ ገደል ጉዞሽን አፈጠንሽ

    • @hanariyatesfaye1057
      @hanariyatesfaye1057 Месяц назад +1

      Wagaw ye mowarti menfes

    • @user-nq6kv5yb5z
      @user-nq6kv5yb5z Месяц назад +3

      ​@@hanariyatesfaye1057አንተ ገደል ግባ አንተ ምንም ሰለማትጠቅም ገደል ገብተው እዚያው ያስቀርህ ነገረ ኢትዮጵያማ ከፍፍፍፍፍፍ ብላ እድሜ ለንጉሡ አብዬ ይስጥልንና ከፍታዋ በአለም አንደኛ ልትሆን ነው አንጀትህ እርር በል

    • @sissaykebu350
      @sissaykebu350 Месяц назад

      ​@@user-nq6kv5yb5zካድሬ ምንግዜም የሰጡትን ይሸከመዋል ነገር ግን ከዝባብዌ ያየነው ወደ ሃገሬ መምጣቱን ሳይ ግን በመሪዎቻችን አዝናለሁ

    • @sem3945
      @sem3945 Месяц назад

      ​@@user-nq6kv5yb5z😂😂😂😂 ወደው አይስቁ አሉ ። ከፍፍፍፍፍፍ ብለህ ስትበር እናያለን 😂😂😂

    • @wubetandarge4698
      @wubetandarge4698 Месяц назад

      @@user-nq6kv5yb5z ደደብ

  • @afro90s78
    @afro90s78 Месяц назад +12

    አብዛኛው ሰው እኮ ዜናው ምን ማለት እንደሆነ ሳያውቅ ነው ደስ እሚለው😂😂😂

  • @DGGWaacilleMataWayaamaTube
    @DGGWaacilleMataWayaamaTube Месяц назад

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜንንን ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹

  • @ahmiwu
    @ahmiwu Месяц назад +13

    Devaluation of Birr against Dollar is the main issue

  • @workieddinka6334
    @workieddinka6334 Месяц назад +9

    May Almighty God Help All Ethiopians to be successful!!

  • @fikray4581
    @fikray4581 Месяц назад +1

    ኢቲቪ እባካችሁ ዜናውን ማቅረብ እንጂ ሰውን ለማሳመን የምትሞክሩትን ተውት! አቅራቢዎች, አምላክ ይፋረዳችሁ!
    🇪🇹 🇪🇹 ኢትዮጵያ ሀገሬ ÷ ሕዝቤ ሆይ ፈጣሪ ይርዳን!!! 🇪🇹 🇪🇹

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe Месяц назад +8

    ሰለሞን ሚዛናዊ መረጃ አቅረቢ ጋዜጠኛ ነህ ።በርታ❤❤❤❤❤

    • @getuchina149
      @getuchina149 Месяц назад +2

      sorry brother, he can't be *mizanaw*. He is reading what the government gave him to read. It was not his words but the government's. If he has his own program then we can say he is *mizanaw or not*.

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Месяц назад +11

    እሰይ ሀገሬ እድገትሽን ሁሌም ያሰማን እሰይ እሰይ::❤❤

    • @toptenhornhabethio
      @toptenhornhabethio Месяц назад +1

      do you Understand what that all mean to you ?

    • @Joadan_Amen
      @Joadan_Amen Месяц назад +1

      If she can understand what you asked her, she wouldn’t provide such a comment

    • @nebiyutesfaye3620
      @nebiyutesfaye3620 Месяц назад

      RIP

    • @harounmd701
      @harounmd701 Месяц назад

      የገባህ አይመስለኝም 😂

    • @harounmd701
      @harounmd701 Месяц назад

      ለነገሩ ባይገባሀ ይሻላል ዉጤቱን ታየዋለሀ

  • @abrhamalemayehu2280
    @abrhamalemayehu2280 Месяц назад +6

    በጣም አደገኛ ውሳኔ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Месяц назад +13

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bv7fg4pc8p
    @user-bv7fg4pc8p Месяц назад +11

    Ethiopia’s wheat surplus is a testament to your outstanding leadership. proud to have you as our pm

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw Месяц назад +9

    አገሪቱ ዘቅጣለች፡፡ አብይ አህመድም ካልተወገደ ገና ትጠፋለች፡፡ መፍትሄው አብይን አስወግዶ ሁሉንም ያካተተ የሽግግር ስርአት መፍጠር፡፡

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Месяц назад +3

    ጥሩ ነው ደስ ይላል❤

  • @abelasebe5944
    @abelasebe5944 Месяц назад +1

    እንግዲ የአዲስ አበባ ህዝብ ለማይቀረው ጦርነት ተዘጋጅ ይለያል

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r Месяц назад +9

    ክብር ብልጽግና ሠላም ፍቅር አንድነት ለታላቋ ኢትዮጵያችን ይሁን ።

    • @RISKMANAGERR
      @RISKMANAGERR Месяц назад

      Gebtohal gn yetebalew?

    • @GML90-b7r
      @GML90-b7r Месяц назад

      @@RISKMANAGERR ላንተ ከገባህ በቂ ነው እኔን ግን ከገባኝ አምስት አመት አለፈኝ ።በተረፈ ባገኘኸው አጋጣሚ ሀገርህን አትርሳ እኔ ያደረኩት ያንን ነው

  • @HabuHabib-tt9ob
    @HabuHabib-tt9ob Месяц назад +3

    አላህ ለበጎ ያድርግልን

  • @etup5539
    @etup5539 Месяц назад +2

    dollar ሊጨምር ነው ለማለት የ15 ደቂቃ ሰበር ዜና ሊያውም እንደ የደስታ ዜና አርጋቹ. እረ ኢቢሲ አትቀልዱብን ማሻሻያ እረ ተው የምን ማሻሻያ ነው

  • @ኮይሻ
    @ኮይሻ Месяц назад +8

    እሰይ

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 Месяц назад +1

    መንግሥት ከጦርነት ቢፋታና ወጪውን በእጅጉ ቢቀንስ እንደዚሁም ሠላማዊ ሆኖ ሠው መግደል አቁሞ ሠላም እንዲሰፍን ቢጥር ኢኮኖሚው በጊዜ ሂደት ይሻሻላል።

  • @abdelal-rahmanmohammed9553
    @abdelal-rahmanmohammed9553 Месяц назад +13

    ደሲላል እምየ ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር

    • @bezabihondu5276
      @bezabihondu5276 Месяц назад +1

      በወሬ ያደገ ሀገር የለም ጉም መጨበጥ ነው

    • @EshakYusuf-ht8xf
      @EshakYusuf-ht8xf Месяц назад +2

      ብርን መጣል ነው የሚያስደስተው

    • @afro90s78
      @afro90s78 Месяц назад

      @@abdelal-rahmanmohammed9553 😀😀😀አለማወቅ ደጉ

  • @sissaykebu350
    @sissaykebu350 Месяц назад +3

    የመንግስትን ስልጣን ለያዙ ባለስልጣናት እና ለባለፀጋዎቹ እና ለባለሃብቶቹ ጥሩ ዜና ነው ! በዝቅተኛ ደረጃ ነዋሪ የህብረተሰብ ክፍሎች እና የመንግስት ሰራተኞች ትልቅ መርዶ ነው። ስለዚህ አማራጩ አንድ እና አንድ ብቻ ነው ይህውም ደካማ መንግስታዊ የአስተዳደር ስርዓቱን በጠንካራ ርዕዮተ ዓለም በሚመራ የመንግስት አስተዳደር ስርዓት መተካት ።

  • @adamuabebe82
    @adamuabebe82 Месяц назад

    God Bless Ethiopia. 🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹!!! ለአፍሪካ/ለአለም ሠላምና ስልጣኔ ይሁን!!!

  • @GIZAWThomas-o6e
    @GIZAWThomas-o6e Месяц назад

    ❤ይህንን ዜና በጣም ወድጀዋለሁ።በርቱ ለድ ሆች ዕድል ሉን አስፍፋ

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Месяц назад +2

    ይሄ ምስኪን ህዝብ ፈረደበት!!! አሁን ሁሉም ነገር ላይ ዋጋ ሲጨምር ከመኖር ወደ አለመኖር, አድህነት ወደ ህጋዊ ድህነት, ....ይህ ሊሆን ለምን ህዝብን ትዋሻላችሁ??😱😱😱😱😱

  • @AbduuYmam
    @AbduuYmam Месяц назад +7

    በጣም ጥሩ

  • @AmanuelAmanuel-uw7je
    @AmanuelAmanuel-uw7je Месяц назад +10

    ማክሮ ኢኮኖሚ ምንድን ነዉ?

    • @getuchina149
      @getuchina149 Месяц назад +1

      Macroeconomics focuses on the performance of economies - changes in economic output, inflation, interest and foreign exchange rates, and the balance of payments. Poverty reduction, social equity, and sustainable growth are only possible with sound monetary and fiscal policies. (world Bank)

  • @hhyy3622
    @hhyy3622 Месяц назад +1

    አሚን የጌታሰው

  • @MulugetaAndargie-cd3cz
    @MulugetaAndargie-cd3cz Месяц назад +8

    ዓብይ ኣህመድ!! ብራቮ!! ገና ብዙ መንገድ ይጠብቀናል!! በርታ!! ጠላቶቻችን ኣብረው እያዘመኑ ነው ።

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Месяц назад +1

      ነገሩ ገብቶህነው??

    • @ShumeteWeldeyes
      @ShumeteWeldeyes Месяц назад

      ​@@seifutilahun1204 ደቆሮ በለው እሔ ማለት አገር ሞታለች እየተባለ ነው ኑሮ ውድ ነው ካሁንወዲያ ከውጭ ምግብ እቃዎችን መግዛት ከባድ ነው የሚሆነው

    • @user-qv3hx1tu7f
      @user-qv3hx1tu7f Месяц назад +1

      @@seifutilahun1204ere mn yegebawal seber sebal tiru ngr meslot nw

    • @gechove1154
      @gechove1154 Месяц назад

      @@ShumeteWeldeyesከብት አማራ አንተም ሰው ሆነ

    • @mesfinfikereslassie1404
      @mesfinfikereslassie1404 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Месяц назад +4

    ❤❤❤❤Good job 🎉🎉

  • @abelasebe5944
    @abelasebe5944 Месяц назад

    ሀገር በማህይም እና በባንዳ ሲመራ ውጤቱ ውድቀት ብቻ ይሆናል

  • @nilo5754
    @nilo5754 Месяц назад

    የብልፅግና ወንጌል የEBC ክንፍ ሰባክያን ህዝቡን አታደንቁሩት ዞሮ ዞሮ የብሩ ዋጋ መውደቁ አይቀሩም

  • @KedirMudsir
    @KedirMudsir Месяц назад

    መልካሙን ሁሉ ለእኛ ያድርግልን

  • @harounmd701
    @harounmd701 Месяц назад

    የኑሮ ዉድነት ይጦዛል ኢትዮጵያ መከራሽ መብዛቱ ያደናገረዉ መንግስት ብድር ለማገኘት ሲል ይኸን ህዝብ አፈር ድሜ ሊበላ ነዉ

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 Месяц назад +3

    ምን ማለት አማርኛ ቃላት የለውም ማይክሮ ኢኮኖሚ

  • @user-kc9pb4qw2v
    @user-kc9pb4qw2v Месяц назад +1

    how much is the dollar going up? inflation , hyper inflation !!!!!

  • @user-pc5fm4kv3g
    @user-pc5fm4kv3g Месяц назад +1

    ምሳ 250ብር የነበረው ወደ 600 ገባ maicro policy

  • @mesfinfikereslassie1404
    @mesfinfikereslassie1404 Месяц назад +2

    This is not good news to hear I'm really sorry for my people's 😢😢😢

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 Месяц назад +1

    😅😅😅 ኢሄ እድገት አይደለም እኮ ኢሄ የአለም ባንክ እና አኤምፊ ብሪ ተጠይቀው የዶላሪ ምንዛሬውን ጨምሩ ብለው አስገድደዋቸው ነው ፈልገው እንኳን አይደለም።በዚህ የተነሳ የንሮ ውድነቱ ይጨምራል ያገሬ ሰው ሄይ ተዘጋጂ ላመፅ

  • @em6708
    @em6708 Месяц назад +2

    እነሱ USD እያተሙ ገበያው ይምራው ይሉሃል አንተም macroeconomic ማሻሻያ ብለክ ትከሰታለክ
    1 USD = 300 ብር
    Coming soon በግሽበት ላይ ግሽበት ሰፊው ህዝብ ፈጣሪ ይርዳክ
    ይህን ሱዳን ሞክሮታል
    አልተሳካም ሀገሩን አፈረሰው ብድር ለማግኘት ሲባል ህዝብ በልቶ ማደር እንኳን እንዳይችል ማድረግ

  • @tisi3500
    @tisi3500 Месяц назад

    ለሕዝባችን መልካም ይሁንለት

  • @user-cz5sr8nh3c
    @user-cz5sr8nh3c Месяц назад

    ከ IMF የተገኘው 10.7 ቢሊዮን ዶላር ሲደመር ጠቅላይ ሚንስትሩ ያወጣው ነዳጅ ሲደመር ኤክስፖርት የሚደረገው ስንዴ ሲደመር የሶማሊላንዱ የወደብ ገቢ ኢትዮጵያን የምስራቅ አፍሪካዋ ሲንጋፖር እንዲሁም በ 2050 ዓለም ላይ ከሚኖሩ ሶስት ኢኮኖሚክ ፓወር ሀገሮች አንዷ ያደርጋታል ¡¡¡
    " ፈጣሪ ይመስገን እንጂ ሌላ ምን ይባላል "

  • @muhidinsiraj4503
    @muhidinsiraj4503 Месяц назад +2

    Very sad news.

  • @user-bv7fg4pc8p
    @user-bv7fg4pc8p Месяц назад +1

    No More Black Market! Ai Plays Crucial And Outshining Role In Boosting Human Skill Which Led To Development!

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 Месяц назад

    የፖሊሲ ማሻሻያጥሩ ጅማሮ ነው ሆኖም ሕዝቡ ግንዛቤ እንድኖር ገንቢ የሆነ ማብራርያ ብሰጥበት ጥሩ ነው።መደናገር ውስጥ የፖሊሲማሻሻያጥሩጅማሮነውሆኖምሕዝቡግንዛቤእንድኖርገንቢየሆነማብራርያብሰጥበጥሩነው።መደናገርውስጥእንዳይገባ።

  • @fekadukeneechaltu
    @fekadukeneechaltu Месяц назад +2

    Devaluation will take us from bad to worse!

  • @ethiolove2517
    @ethiolove2517 Месяц назад +2

    ለገር ሁሌም ከፍ በይ
    ጋዜጣኛ ተመስጌን በየ ና የት ሄድ ከጣፋ ቆየ

  • @GIZAWThomas-o6e
    @GIZAWThomas-o6e Месяц назад

    It's very difficult, dangerous and hazard news which breaks the HEART of ETHIOPIANS

  • @natanebruk2559
    @natanebruk2559 Месяц назад +3

    አረ በየቀኑ በሚንጋጉት ህጎች አለቅን

  • @kalebdana3981
    @kalebdana3981 Месяц назад

    ❤❤❤❤👏👏👏

  • @KokobTube
    @KokobTube Месяц назад

    ሃገር ወደ ገደደል እየገባች ቄሮዎች ዜናዉ ሳይሰሙ እልልልል ይላሉ😢😅

  • @hadushmelese7472
    @hadushmelese7472 Месяц назад +6

    አየ አብይ በጥራቃው!!! በአገሪቱ ውስጥ የሚታዩት ሀቆችና፣ መሬት ላይ ያሉት እውነታዎች የውሸታምነቱ ማረጋገጫወች ናቸው፡፡

  • @user-yc4wv1eq2l
    @user-yc4wv1eq2l Месяц назад

    ሠላም ሰለሞን የኢትዮጵያ ድንቅልጅ

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Месяц назад +4

    አይዞሽ ገለቴ!!!! የጦር መሣሪያ ይገዛል! ፓርክ ይሰራል! እንበለፅግናለን 😅😅😅😅

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 Месяц назад

    የዚህ ዜና ሲጨመቅ! 6:15
    ምንዛሪ ከ57 ብር ወደ 120 ብር!
    ትርጉሙ አንድ ኢትዮጵያዊ ዛሬ በ57 ብር ቁርሡን በልቶ ከምንዛሪ ለውጥ በዃላ በነገው እለት ተመሣሣይ ቁርሱን በልቶ 120 ብር መክፈል ይጠበቅበታል። ደመወዝስ አትሉም ..?!ጨ

  • @yesufahmed4527
    @yesufahmed4527 Месяц назад

    ተክክለኛ አርምጃ በጣም ደስ የሚል በየ ጉዋሮ የተደበቀች ዶላር. አሁን ትወጣለች ዲያስፖራዉም በግዱ በባን ዪቀዪራል አቦ ዪመቻቹ የህዘብ የልብ ትርታን ማዳመጥ ዪሉሀል አሄ ነው. የተማረ አካሄድ ዪሉሃል ኢሄ ነው 👍 ❤

  • @WondwossenWork
    @WondwossenWork Месяц назад +10

    ማይክሮ ኢኮኖሚው አስደስቶናል

    • @saeewwwry
      @saeewwwry Месяц назад

      እስኪ ትንሽ ኣስረዳኝ ማይክሮ ኣባባሉ ኣላውቀውም(ኣልገባኝም)እባክህ?

    • @antishwow
      @antishwow Месяц назад

      Macro
      Not Micro

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 Месяц назад +2

    Ethiopia need c sea access port badly with over 130 million people population and at the moment at least for the last 33 years being a landlocked country it doesn't work together I a s s e b belong to Ethiopia we got to go through United Nation and our foreign minister have to work whatever it takes to get a deal come back so we can get our Port back again once again it will take true leadership to accomplish and I believe we can accomplish that very very soon we need to wake up

  • @ATROABOSEAtro
    @ATROABOSEAtro Месяц назад

    Amen Jesus is Lord

  • @HgcxGdxxx
    @HgcxGdxxx Месяц назад +1

    ❤❤

  • @AbduuYmam
    @AbduuYmam Месяц назад +1

    👍

  • @user-rd6kc4wr6w
    @user-rd6kc4wr6w Месяц назад

    Well good service

  • @nigatuassefa3709
    @nigatuassefa3709 Месяц назад

    እዚህ ላይ ገብቶ እስይ እሰይ ሚለው ነገ በደንብ ሲገባው በዋይታ እና በለቅሶ ይመጣል

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 Месяц назад +1

    ያለሰላም There is nothing.

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Месяц назад

    Well done ❤
    This will attract and bring back investments to our Country.
    Exciting 🎉

  • @teshayneshfikremelaku8993
    @teshayneshfikremelaku8993 19 дней назад

    😢😢😢😢😢

  • @kirkiommi
    @kirkiommi Месяц назад

    እንዲሁም ኑሮ ከብዶናል ጭራሽ ይሄ ሲጨመር አስቡት፣ ጤፍ ሃያ ሺህ፣ ዘይት ሁለት ሺህ ፣ ነዳጅ 150 ብር በሊትር መሆኑ አይቀሬ ነው

  • @akliluguluma4334
    @akliluguluma4334 Месяц назад

    በሬ ህይ በሬ ህይ ሞኝ በሬ ሆይ
    ሳሩን ኣየህና ግደሉን ሳታይ
    እልም ካለው ገደል ገብተህ ወደቅህ ወይ ::: 😮😅😮

  • @user-bl9bd3cu9p
    @user-bl9bd3cu9p Месяц назад

    የኢትዮጵያ ብር ዋጋ ማጣቱ ምን ደስ ዪላል ኑሮ ነዉ ሚወደደዉ በተለይ ለተደዉ በጣም ከባድ ነዉ

  • @user-li2nz2yu3b
    @user-li2nz2yu3b Месяц назад

    የዚህ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃ ውጤት የዐቢይ አህመድን መሪ ሆኖ የመቀጠልና ያለመቀጠልን ዕጣ ፈንታ ለአንደና ለመጨረሻ ጊዜ ይወስናል!!!

  • @hailudebele2399
    @hailudebele2399 Месяц назад +1

    ማክሮ ኤኮኖሚ ምን እንደ ሆነ ራሱ አያቅም አስተያየት የሚሰጠው አሽቃባጭ ና ሆድ አደር ሁላ

  • @birukteklu94
    @birukteklu94 Месяц назад

    Thanks to our inspirational leader for transforming us from starvation to the virtue of death

  • @user-tw4ng6cn3f
    @user-tw4ng6cn3f Месяц назад +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ እዳመጥኩኝ ዉሸት ለመሰማት ናፍቆኝ

  • @Joadan_Amen
    @Joadan_Amen Месяц назад +4

    ገብቶህ ነው ግን ያነበብከው?

  • @muktargurei2474
    @muktargurei2474 Месяц назад +1

    Nice its a good ግን ማሰተካከል የለብን ዕቅዶች ይኖራሉ እነሱ በምግብ በኩል በተለይ በምሥራቅ የአገራችን ክፍል እንደ አለ ምግብና ምግብ ነክ ከውጭ ገዝተው የዶላር እንግዳ ሆነው ቆይታል ይሄም የእኮኖሚ አጥንት ጄርባ እንስሳትን በጎረቤት ገበያ በቀላሉ አቅርበው ምግብና ምግብ ነክ በመቀየሩ ነው የሄም የውጭ ጎረቤት አገር መፈየድ ሆኖ ቆይቷል ሰለዝህ በአጋራችን በኩል ገበያ አመቻችቶ ወደ አረብ አራት መቅረብ አለብን

  • @ethio12-b4r
    @ethio12-b4r Месяц назад

    የመሐይም የደደብ ስብስብ በራሣችሑ የምትፈርዱ ርኩሦች ዶላር ጨመርን የብር መግዛት አቅም ወረደ እንኳን ደሥ አላችሑ ትሉናላችሑ የእንጭቅ ልጅ አለ ኧረ ቃላት አጣሑ ተበዱ

  • @bezabihondu5276
    @bezabihondu5276 Месяц назад +4

    ይህ ውሸት ከኢትዮጵያ አልቆረጥ ብሏል
    ኢትዮጵያ አድጋለች ወይስ ዘቅጣለች፣? መልሱን ለናንተ ትችያለሁ

    • @DimoreAngaw
      @DimoreAngaw Месяц назад +1

      ዘቅጣለች፡፡ አብይ አህመድም ካልተወገደ ገና ትጠፋለች፡፡ መፍትሄው አብይን አስወግዶ ሁሉንም ያካተተ የሽግግር ስርአት መፍጠር፡፡

  • @denkugulebat8174
    @denkugulebat8174 Месяц назад

    By what........................ A, taking ........ B, Action

  • @akliluguluma4334
    @akliluguluma4334 Месяц назад

    በሬ ህይ በሬ ህይ ሞኙ በሬ ሆይ
    ሳሩን ኣየህና ግደሉን ሳታይ
    እልም ካለው ገደል ገብተህ ወደቅህ ወይ ::: 😮😅😮

  • @nebiyutesfaye3620
    @nebiyutesfaye3620 Месяц назад

    IMF ከልክሎ የነበረዉን ብድር ሰሞኑን እንዳፀደቀ በየሆነ ቻናል ላይ ሰማሁ። ምን ያረጋል የዶላር ዋጋ ከblack market ጋር እኩል ልሆን ነዉ።

  • @Londoners-e8l
    @Londoners-e8l Месяц назад +2

    What he is talking about?

  • @michaelzewdu9500
    @michaelzewdu9500 Месяц назад +1

    Tell us how life is going to be complicated

  • @Amber1919
    @Amber1919 Месяц назад +2

    እቺን አገር አርቴፊሻል ጽድ ለማስመሰል ሲል ወደ አዘቅጥ እየከተታት ያለ ስርዓት ።

  • @user-hs2pg3si1v
    @user-hs2pg3si1v Месяц назад

    The inflation will cost for short time

  • @MahletTekle-u9d
    @MahletTekle-u9d Месяц назад

    ወይኔ ተቃጠልኩ ምንድነው ሚለፈልፈው

  • @workekebede1421
    @workekebede1421 Месяц назад +1

    ደስ የሚል ጅማሬ ነው

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat Месяц назад

    እ!

  • @workekebede1421
    @workekebede1421 Месяц назад

  • @2024-m5e
    @2024-m5e Месяц назад +2

    ጋዜጠኛውንና ኢኮኖሚውን የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር አለ----ሁለቱም ይፋፋሉ ግን ደግሞ ድንክ ናቸው!አይ ኢትዮጵያ!!!😂😂😂😂😂

  • @mesfinmeskele2004
    @mesfinmeskele2004 Месяц назад

    wow ኢትዮጵያ ወደ ፊት

  • @user-dg4hr2kn8v
    @user-dg4hr2kn8v Месяц назад

    Gata eth yebareke

  • @Ali-horreAburus4823
    @Ali-horreAburus4823 Месяц назад

    Only two things will Affect Afars: 1- the Petrol Consumption and 2- the Trade with Djibouti. Afar Think-Tank Reedan-Makkaabe

  • @besumind9545
    @besumind9545 Месяц назад

    ለዘረኛ ለጎጠኛ ለባንዳ ይሄ ስለማይገባቸው አይዋጥላቸውም ምክንያቱም የነሱ አላማ አገር ማፍረስ ስለሆነ ። ኢትዮጵያ ጠላቶቿን ታሸንፋለች ተላላኪ ባንዳዋችም ይደመሳሉ። ታሪኳን አንብቡ አሁንም ጀግናው መከላኪያ ሠራዊታችን ጃዊሳውን ልኩን እሳየው ነው ። እነዚህ የጠላት ተላላኪዎች ሰላም እነሱን ሀገራችን በዚህ ሁኔታ አለም የመሠከረው እድገት ማሳየቷ ጠንካራ የኢኮኖሚ ፖሊሲ መኖሩን ያሣያል ። ይህ ለጃዊሳው አይገባውም የሱ አላማ ዘረፋ የሀገርን እድገት ማደናቀፍ ስለሆነ ዛሬም ነገም አይሳካም ተቃጠሉ ።

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Месяц назад

    አሁን ጥሩ ነገር ተሰራ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Месяц назад

    ወደ Devaluation or ገንዘብ ማዳካም ገባች አትልም ......ብቻ ይሄ አሽቃባጭ ጋዜጠኛ ይገርመኛል !?

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Месяц назад +1

    😅😅😅😅😅 hahahaaaaa!!!! We will see the "MACRO ECONOMY PROGRAM"!!!! I FEEL SORRY FOR POOR ETHIOPIANS!!