NEW | 🔴ታላቅ የምሥራች እነግራችኋለሁ የሉቃስ ወንጌል ም. ፪÷፲ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 21

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 дня назад +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 дня назад +1

    አሜን🙏 እግዚአብሔር የክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድሰት ድንገል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 3 дня назад +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 дня назад +2

    እልልልልልልልልልል

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 3 дня назад +3

    🤲💒👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏⛪️🤲አሜን🤲

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 3 дня назад +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን

  • @mariazjaz6345
    @mariazjaz6345 3 дня назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ

    አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያወርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንኳን አደረስዎ መምህር❤

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 3 дня назад +1

    ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደትት በአል በሠላም በጤና አደረሳችሁ አደረሠነን ።በአሉን የሠላምና የጤና ያድርግልን ።አገልጋዮች እኛን ለማስተማር ብዙ እየደከሙ ነዉ እኛም ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያደረግን እናበረታታቸዉ።ተባረኩ።

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 3 дня назад +1

    ቃለ ሒይወት ያሰማልን 💚💛❤️

  • @marakimuya2727
    @marakimuya2727 13 часов назад

    Amen❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 дня назад

    "የዳቢሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጸ"❤❤❤❤🙏

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 3 дня назад +2

    🎉❤❤🎉❤🎉❤❤❤🎉❤🎉❤❤🎉❤❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 День назад

    አሜን አሜን አሜን🙏 ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 День назад

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 дня назад

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 День назад

    🙏🙏🙏🙏 Kale hiwot yasemalen memher ❤

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 3 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 дня назад

    "እግዚአብሔር እንደተናገረው በጽዮን ተራራና በእየሩሳሌም መድሐኒት ይገኛል"

  • @ashenafikerga4073
    @ashenafikerga4073 20 часов назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።