እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ፩ኛ ቆሮንቶስ ም. ፩፥፳፫ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 31

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ

    አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልንመምህር ተስፋ መንግሥተ ሰማያትያወርስልን የአገልግሎት ዘመነ ይባረክልን እድሜ ይስጥል❤❤❤

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 5 дней назад +2

    ከማንም ጋር የማይነካኩት ምንም ውስጥ የሌሉበት ህይወቶት ክርስቶስን የሚሰብከው ውዱ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን :መጨረሻዎትንያሳምርሎት እኛንም በተማርነው ቃል ያፅናን አሜን

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 6 дней назад +3

    🤲💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻⛪️🤲አሜን🤲

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 6 дней назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 6 дней назад +4

    እግዚአብሔር ያንተ አይነቱን መ ምህር ያብዛል። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 6 дней назад +4

    እጹብ እጹብ . . . ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት::

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 6 дней назад +4

    የተዋህዶ እንቁ ልጃችን መምህር ዘላለም ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን ።

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 6 дней назад +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።ኦርቶዶክሳዊያን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን አገልግሎቱን ለሌሎችም እናዳርስ ።እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 дня назад

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    "ግንበኞች የናቁት ድንጋይ የማዕዘን እራስ ነው"
    አሜን🙏 ጌታችን መድሐኒታችን እኛን ሐጢያተኞችን ለማዳን እራሱን አሳልፎ ሰጠ ክብር ምስጋና ውዳሴ ለሱ ይሁን ለዘላለሙ አሜን❤❤❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 6 дней назад +3

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ-ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SisaySisay-r7d
    @SisaySisay-r7d 5 дней назад +1

    ❤እግዚአብሔር ❤ይመሰገን ❤ቃለ ❤ህይወት ❤ያሰማልን ❤መምህር ❤

  • @MasrikAzeze
    @MasrikAzeze 5 дней назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ዘላለም እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ❤❤❤❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 5 дней назад +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @diresasegid3045
    @diresasegid3045 5 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማለን በፀጋ በእድሜ ይጠብቅል

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 5 дней назад +1

    ቃለ ሒይወት ያሰማልን💚💛❤️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 дня назад

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርየ❤❤❤❤

  • @mekdesmengesha8497
    @mekdesmengesha8497 6 дней назад +3

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 5 дней назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 дня назад

    "ከሠራዊት ጌታ ከእግዚአብሔር የተሰጠችኝ የመዳን ምልክታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም"

  • @rigbeamare1971
    @rigbeamare1971 4 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 дня назад

    "ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና"

  • @yonasnegash340
    @yonasnegash340 4 дня назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን በድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 5 дней назад +1

    Kale hiwot yasemalen memher ❤️

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 5 дней назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 дня назад

    "ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 дня назад

    "አምለኬ እግዘአብሔር ከቅዱሳን ጋር ሁሉ ይመጣል"
    እልልልልልልልልልልልል

  • @DawitAsheme
    @DawitAsheme 4 дня назад

    Kalehiwten yasemalen memher zelalm wendmu megstuyawrslen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 дня назад

    እልልልልልልልልልልልል

  • @ADR-sx6xh
    @ADR-sx6xh День назад

    Kale hiywot yasemalen!

  • @solomonabrham2811
    @solomonabrham2811 6 дней назад +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏