የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርአት ማሻሻያን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

Комментарии • 9

  • @EnquBahri
    @EnquBahri 2 месяца назад +1

    ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያሉ
    ማህበረሰብ እና ቋሚ የገቢ ምንጭ ያላቸው ሰዎች ኑሯቸው ወደ31+ ድህነት እንደጨመረባቸውስ

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 2 месяца назад +4

    አሁን የተደረገው የፖሊሲ ማሻሻያ በዚህ መግለጫ ላይ በተጠቀሰው መጠን ጥሩ የሚሆን ከሆነ መልካም ነው:: ነገር ግን የእኔ ጥያቄ እኮ ይህንን ያህል የኢኮኖሚ ለውጥ የሚያመጣ ከሆነ እስከአሁን የት ነበራችሁ?

  • @ZELALEMFIKADUANTENEH
    @ZELALEMFIKADUANTENEH 2 месяца назад +1

    I do appreciate the explanation.However,Without first working on trade balance this Macroeconomic Amendment will have negative influence that its benefit.

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 2 месяца назад

    የብልፁግና ሚዲያዎች ነፍጠኛው ፁፈኛው እያሉ ሀቅናሳቅ እንዲሁም ሌሎች እርማት ይሰጣቸው ለኢትዮጵያ ሕዝቡ አብሮ መኖር መተዛ ዘን እጅ የጥላቻ የጥላቻ ሚዲያዎች አያስፈልገውም

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 2 месяца назад

    መጀመራ የሰው ልጅ የምታገቱ የእርስ በርስጣርነት በዘራቸው ምክናት የታሰሩ ሰዎች ትልቁን ያአማራ ሕዝቡ በድሮን መጨፍጨፍ መከላከያን ካአማራ ክልል ይውጣ ይን ሁሉ አስተካክሉ

  • @sigtgul4474
    @sigtgul4474 2 месяца назад

    በጣም .....ዘገያችሁ።የታመመን ማዳን ወይስ የሞተን መቀስቀስ?አሁንም ከወረቀት ያለፈ ውጤት አይጠበቅም፦አይ ኢት/የሞተልሽ ቀርቶ......ሆነ ነገሩ።እናይኋላ.....

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 2 месяца назад

    Weshitam