የሶስቱ እርጉዞች የፎቶ ፕሮገራም አስገራሚ ግዜ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии •

  • @abelandnetsi
    @abelandnetsi  3 месяца назад +175

    አቤል ጥበብ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ t.me/abmeaz 0941259716

    • @meleschadmasui4679
      @meleschadmasui4679 3 месяца назад +1

      ቻናልህ ጥፍቶብኝ ስፍልገው❤😂 እእእ ያልበርበርኩት የለም

    • @HirutiIngidaa
      @HirutiIngidaa 3 месяца назад +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✌✌✌✌🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

    • @Almaz-ve4zd
      @Almaz-ve4zd 3 месяца назад

      💯💯💯💯💯👍👍👍😘

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg 3 месяца назад +38

    እኔም የአምስት ወር እርጉዝ ነኝ መልካም ምኞቻችሁን ግለፁልኝ በስላም ወልጄ የምታቀፍበት ቀን ናፍቀኝ በስደት ያላችሁ የተባርከ ጤነኛ ልጂ ይስጣችሁ ልጂ ከሁሉም የሚበልጥ ፀጋ ስጦታ ናቸው እርጉዞች ያጥር ወፋ አትስማን አሜን በሉ❤

    • @sosenakasia
      @sosenakasia 3 месяца назад +1

      እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ እማ

    • @saa-dx4tg
      @saa-dx4tg 3 месяца назад

      @@sosenakasia አሜን የኔውድ

    • @TigistAddis-h3j
      @TigistAddis-h3j 3 месяца назад

      Amen enem zare 6 wer honegn

    • @TigistAddis-h3j
      @TigistAddis-h3j 3 месяца назад +1

      Lenem tselyulgn

    • @saa-dx4tg
      @saa-dx4tg 3 месяца назад

      @@TigistAddis-h3j ምን ሆንሽ

  • @nardos55
    @nardos55 3 месяца назад +89

    ይሄ ነገር ግን ታስቦበት ነው እንዴ ዋው በጣም ደስ ይላል የአጥር ወፍ አትስማችሁ

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 3 месяца назад

      ልክ እንደህታቸው ❤ናት

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 3 месяца назад +1

      አሜን: አሜን: አሜን::

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 месяца назад +207

    መነው እዳኔ አቤላን ጋና ስያየው በሰቅሚጃምራው ብቻ ለይክ 😂😂😂😂50 k እናስጋበቻው ያምትሉ ለይክ😢🎉🎉

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 3 месяца назад

      አረኩት እኔ ዛሬ ገና ነው ቤተሰብ የሆኩ አች ግን የሰውን እድገት ምትፈልጊ ጥሩ ሰው❤

    • @azimerakahasi7286
      @azimerakahasi7286 3 месяца назад +2

      እኔ ደምሪኝ 😂

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 3 месяца назад

      @@azimerakahasi7286 እሺ ደመርኩሺ በርች

    • @genetabera9223
      @genetabera9223 3 месяца назад

      I Love you guys goodl LGoodLoka

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 3 месяца назад

      @@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ አማሰግናለው ያፍቅርዬ ወዳጅ

  • @Eildana
    @Eildana 3 месяца назад +257

    ሚገርም ቤተሰብ 3እርጉዝ ሲያምሩ😍እመቤቴ ትቅረባችሁ ጤነኛ ልጅ እቀፉ❤የመዳም ቅመሞች እኛም ለዚህ ያብቃን😍

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 3 месяца назад +66

    እመብርሀን ከሁለት ታርጋችሁ አዛኝቷ ትቅረባችሁ እረዱየ አችንም ለዚህ ክብር ታብቃሺ ታምራላችሁ❤❤❤

  • @Tsedeniyabelachew
    @Tsedeniyabelachew 3 месяца назад +30

    ስልክ ላይ የማጠፋው ጊዜ ያለምንም ጥቅም በጣም ያናደኛል ግን በሂወቴ በብዙ ነገር አስተምራቹኛል ደስታ ክብር ፍቅር ከቤተሰብ እንደሚጀምርና ስኬትን እንደሚያጎናጽፍ በተለይ ደሞ የባል ቤተሰብ መወደድ እንደ ራስ ቤተሰብ መወደድ እንዳለበት ተምሬያለሁ

  • @tsehaygsaye5059
    @tsehaygsaye5059 3 месяца назад +35

    የአጥር ወፍ አትስማችሁ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርጋችሁ የሆዳችሁን በጀርባችሁ ያድርግላችሁ ዉይ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ritatube19
    @ritatube19 2 месяца назад +1

    ምርጥና ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ ለብዙ ሰወች አረያ የምኮኑ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ እርጉዞችም እመብርሀን ትቅረባችሁ በሰላም ትገላግላችሁ

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 3 месяца назад +111

    አቤል እናበረታታው 50Kእናሰገባው❤❤

    • @mireop
      @mireop 3 месяца назад

      Kkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂

  • @Tsehay27Tube
    @Tsehay27Tube 3 месяца назад +23

    አየ አቤል አንተ እያለህ እደት ስራ እደሚሰሩ ብቻ ነው የሚገርመኝ ሳቅ ብቻ አንተ ባለህበት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እርጎዞቹም እመ ብዙሀን ትቅረባችሁ በሰላም ተገላገሉ ❤❤❤

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 3 месяца назад +26

    የዚህ ቤት ቤተሰብ ግን በዚህ ዘመን መባረክን በአይን አሳዩን፡፡ የቅናት ምንጮቼ😂😂😂

  • @Etpya-f3n
    @Etpya-f3n 3 месяца назад +19

    ማሻአላህ ስታምሩ ምርጥ ቤተሰቦች ከአይን ያውጣቹሁ ሶሥታቹሁም ወልዳቹሁ እምናያቹሁ ያረገንንን በጣምነው እምወዳቹሁ

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 3 месяца назад +12

    ዋው ደስ የሚል ቤተሠብ የምር ያምራል ፍቅራችሁ ይብዛ በሰላም ሁለት ሁኑ

  • @ChxGux
    @ChxGux 3 месяца назад +14

    በጣም ታምራላችሁ ዉይ ኪዳነምህረት እናቴ ጤነኛልጅ ታሥታቅፋችሁ❤❤❤❤❤

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 3 месяца назад +4

    ያአላህ ስታምሩ ቤትስቦ ሁሉ ምሻአላህ አላህ ይጥብቃችሁ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 3 месяца назад +116

    እዮባ ቶሎ ተጋቡ የእናንተ ደግሞ ለማየት ያድርሰን

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 3 месяца назад

      አሜን: አሜን: አሜን::

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 месяца назад

      ❤❤❤❤😂

    • @TixR-st8ei
      @TixR-st8ei 3 месяца назад

      Amen Amen Amen 🙏

  • @ሀውለትሀበሻዊት
    @ሀውለትሀበሻዊት 3 месяца назад +108

    የሄኖክ ሚስት እደት እደምወዳት ሁሉም የሰምራሉ እወዳቸዋለሁ እሶ ግን ርጋት ያለች አውሪ ካልተባለች አታወራም ❤❤❤

  • @EftuM
    @EftuM 2 месяца назад

    Abet Mebarek fetari zemenachu yibarkew beselam yasakfachu

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 3 месяца назад +37

    በስመአብ የእግዝአብሔር ስራ ድንቅ ነው እመቤቴ በሰላም ትቅረባቹ🙏😘

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 3 месяца назад

      አሜን: አሜን: አሜን::

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 3 месяца назад +13

    ወዱ ሁላ ስራ አልፈታም😂😂😂 እመቤታችን በሰላም ትገላግላችሁ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ለሃገር ለቤተ ክርስቲያን እሚጠቅም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 месяца назад +8

    አቤላ አዝግ ምርጥ ቤተሰቦች ደስ ስትሉ ❤️3ቱ ዉብ እርጉዞች እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርጋችሁ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ 😍

  • @raheel-z4e
    @raheel-z4e 3 месяца назад +1

    ❤🎉 እረዱዬ የኔ ቆንጆሆ እርጋታዬ ❤🎉ከእዮብ ጋር እደጉ ትልቅ ደረጃአ ያድርሳቹ ውድድድድድ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 3 месяца назад +39

    በሆዳችው ያለውን በሰላም ድንግል ማርያም በጀርባችው ታሳዝላችው ሹልክ ያለ ሰው ያልሰማው ምጥ ያርግላችው
    ቅመሞችዬ እኛሰ መቼ ነው እንደዚ አይነት አለም የምናየው

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 3 месяца назад

      አሜን: አሜን: አሜን::

    • @WageyhSesy
      @WageyhSesy 3 месяца назад

      ዋውውውውው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ስታምሩኮ ማርያምን ትለያላችሁ እግዚአብሔር ሁላችሁንም በሰላም ያጥር ወፍ ሳሰማችሁ ሁለት ሁለት ሁለት ሁኑልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉ስወዳችሁ ሰላማችሁ ጨምሮ ጨማምሮ ይብዛላችሁ እደምድር አሽዋ እደሰማይ ከዋክብት ውድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘

  • @Ggg-y2u8s
    @Ggg-y2u8s 3 месяца назад +33

    ረዱዪ። የኔቆጆ። እችም። ለዝህያብቃሽ። የኔአመላይ

    • @RahelDerbsa
      @RahelDerbsa 3 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን!!!🙏🙏🙏

    • @RahelDerbsa
      @RahelDerbsa 3 месяца назад +1

      👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @RahelDerbsa
      @RahelDerbsa 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hgyy2926
      @hgyy2926 3 месяца назад

      ኣሜን

  • @Tube-ob7lv
    @Tube-ob7lv 3 месяца назад +6

    ከምቀኛ አይን ይጠብቃችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን እረዱየ አንችም አግብተሽ ለመውለድ ያብቃሽ

  • @ZeharASSEN
    @ZeharASSEN 3 месяца назад +4

    አቤት ሲያምሩ አላህ በሠላምየሤት ሤቴ ልጆችን ለመሣም ያብቃችሁ

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
    @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 3 месяца назад +6

    አረ ወይ አቤል በሳቅ አነፈረኝ ክክክ ሶስቱ እረጉዞች በጣም ታምራላችሁ አላህ በሰላም ይገላግላች እዮባ አተም ቶሎ አግባና ለወዴፊት ከ ረድ ጋ አራቱ እረጉዞች ለማለት ያብቃን😄

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 3 месяца назад

    የእግዚአብሔር ስራ ብዙ ነው ደስ ሲል እመብርሃን ትቅረባችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏❤❤❤

  • @marathmarath1883
    @marathmarath1883 3 месяца назад +43

    የሄኖክ ባለቤት እጅግ እረጋያለችናት በጣም ወዳት አለሁ😍

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 месяца назад

    ወይኔ ስታምሩ ማርያምን እግዚአብሔር ከሠዉ አይን ይጠብቃችሁ ጓባኖች ሳኮኑ ማርያምን እህትማማች ነዉ የምትመስሉት ሴቶቹም❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እማምላክ በሠላም ትገላግላችሁ❤❤

  • @ሀይሚ-ሀ
    @ሀይሚ-ሀ 3 месяца назад +12

    ደስስ የሚይል ቤተሰብ ነው እመብርሀን በሰላም ትፍታችሁ❤❤❤❤

  • @shewayeawllo
    @shewayeawllo 3 месяца назад

    እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ አብርሃን ትቅረባችሁ ግን የቃልዬ ምንም አያስታውቅም ገናነሽ ።

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 3 месяца назад +8

    እመብርሃን በሰላም ትገላግላችሁ ማርያምን ትለያላችሁ መታደል ነው የአንደኛዋ ከአንድኛዋ ጋር አለመቅናታቸው ደግሞ መታደል ነው እውነት መመረቅ ነው እውነት አቤል ጥበብ ታማኝ ነው ከውጭ እዘዙት እኔም አስረቸ በታማኝነት ነው ያደረሰልን እመብርሃን ቀላል ታድርግልሽ❤❤❤በጥሽ ቀን ቅዱስ እሩፋየልን ስእል አድኖ ሆድሽ ላይ አድርጊ እሽ እህቶቸ መልካውንም አድርሱ የቅድስ እሩፋየል እሽ እመብርሃን ትዳብሳችሁ❤❤❤

    • @እናትአለሜእወድሻለሁ
      @እናትአለሜእወድሻለሁ 3 месяца назад

      ተመካክረቹሁ ነው ያረገዛቹት 😂😂 ደስ ስትሉ በሰላም ይገላግላቹሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @malkammalkam2493
    @malkammalkam2493 3 месяца назад

    እንደናንተ አይነት መልካም ቤተሰብ ያረባ እናያልተዋለደ ማን ይዋለድ ፈጣሪ ቤተ ሰባችሁን ይጠብቅ❤❤❤❤

  • @BestBuy-lk3id
    @BestBuy-lk3id 3 месяца назад +16

    ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር ከአይን ያውጣችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 3 месяца назад +1

    እርጊዞዬ ቃልዬ እና ነፂዬ እና ፂዬ ሰታምሩ❤❤❤ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድረጋችሁ🙏❤❤❤
    አቤላ ያተ ቀልድ እኮ አይጠገብም ማርያምን😂😂😂
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሆዳችሁን በጀርባችሁ ታድርግላችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገን🙏❤❤❤

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 3 месяца назад +3

    ማርያምን.ይቺን.ቀን.በጣም.ናፍቃኛለቺ.እመቤቴ.የሚሣንሺ.ነገር.የለምና.እንባየን.ጠርገሺ.ልጂ.አሣቅፊኚ.እሕሕ.እሕት.ወንዲምቸ.በፁለታችሑ.አሥቡኚ.😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 3 месяца назад +1

    በሰላም ሁለት ታድረጋችሁ ስታምሩ እረድየ ታድለሽ ከደዚህ አይነት ቤተሰብ በመቀላቀልሽ ኡፍፍፍ አስቀናችሁኝ ደሞ ስታምሩ

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 3 месяца назад +5

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሆዳችሁን በጀርባችሁ ታድርግላችሁ በጣም ነው የምታምሩት

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምጣችሁን ታቅልልላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ አንድነታችሁ ያስቀናኛል የወንድማማች ሚስቶች አንድ ሲሆን ደስስ ነው የሚለኝ እኔም እደናተ ያርገኝ

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn 3 месяца назад +18

    በሉ ቀጣይ ስታረግዙ እዮብንም አማክሩት😢😢እድስረግዝ ሲቀጥል በጣም ነው እምታሩት ማሻአላ በሰላም ሁለት ሁለት ሁኑ

  • @WorkenshWorkensh-ig2wu
    @WorkenshWorkensh-ig2wu 3 месяца назад +5

    ወይ አቤል ነፍሴ ይማራል ግን ቀልዴ በጣም የሚገርም ነው አያልቅብህም ❤❤❤ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያርጋችሁ 🎉🎉🎉

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 3 месяца назад +3

    እረ በስመአብ ውበት😮😮😮እመብረሀን በሰላም ሁለት ታድርጋቹ ተወዳጆቹ❤❤ረዱዬ የኔ ንጹህ አንችንም ለዚህ ክብር ያብቃሽ😊❤

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 3 месяца назад

    ወይ የአብዬ ልጆች እምር ብሎባቹዋል ፈጣሪ ይጠብቃቹ በሰላም ተገላገሉ እመቤታችን ትቅረባቹ❤❤❤❤

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 3 месяца назад +5

    አቤላ የሳቄ ምጭ ❤❤❤ በጣም ነው የምታምሩት እመቤቴ በሰላም ኡለት ታርጋቹ እርጉዞችዬ ❤❤

  • @zabibamohammed3367
    @zabibamohammed3367 3 месяца назад +1

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል አላህ በሰላም ልጆቻችሁን ያሳቅፋችሁ ያረብብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryammohamed418
    @maryammohamed418 3 месяца назад +10

    አቤላ የሳቄ ምጭ ቀልድህኮ አይጠገብም በተረፈ እመብርሀን ትቅረብላቹ በሰላም ተገላግላቹ የምናይ ያድርገን❤❤❤

  • @AzDa-l4y
    @AzDa-l4y 3 месяца назад +2

    ደስ ሲል እመብርሃን ጥቅረባችሁ 🙏🥰🥰

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 3 месяца назад +7

    አቤላ ያተ ቀልድ እኮ አይጠገብም ❤❤ እመብረሀን በሰላም ሁለት ታርጋችሁ

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 3 месяца назад

    ስታምሩ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤

  • @HAWAMOHAMED-eb3is
    @HAWAMOHAMED-eb3is 3 месяца назад +15

    ማሻአላህ ብለናል የጋሼ መስፍን ቤተሰብ ዘር ለማብዛት የህዝቡን ቁጥር ለማሳደግ ተያይዞታል😂😂😂😂😂

    • @BissanLol-qr1wx
      @BissanLol-qr1wx 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አሳቅሽኝ ሚሪዳእየጠጣሁነበር🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Ferena-k7t
      @Ferena-k7t Месяц назад

      😅😅😅😅😅

  • @Fikirte-nh2lr
    @Fikirte-nh2lr 3 месяца назад

    በጣም ታምራላቹ እመቤቴ ትቅረባቹ ፈታኢ ማዕፀን ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም ይፍታቹ

  • @fatoumahassan3835
    @fatoumahassan3835 3 месяца назад +5

    ወይኔ እሄን ቤተሰብ ማነውእደኔ የሚወዳቼው ሁሌም አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 3 месяца назад

    እመብርሃን በሰላም ታስታቅፋችሁ ደሰ የምል ቤተስብ ባሎች ቀይሚስቶችም ቀይ በጥናት ነው የተጣበሱት ቆንጆውች የተባረከ ቤተሰብ ሁሌ እንደሳቁ እንደተከባበሩ ❤

  • @Rqpaya
    @Rqpaya 3 месяца назад +8

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ ተመካክራችሁነው ባንድ አሰላም ውለዱ

  • @HhheHoo
    @HhheHoo 3 месяца назад

    ማሻአላ በጣም ዴስትላላችሁ አይለያችሁ ዴግሞ በሰላምወልዳችሁ በዴስታችሁ የምንዴሰት ያርገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 3 месяца назад +3

    ዉይ አቤል ደስ የምትሉ ቤተሰብ ያላንተ ጨዋታው አይደምቅም ሦስታችሁንም እመብርሃን በሠላም ትገላግላችሁ🎉

  • @FofoBentbaba
    @FofoBentbaba 2 месяца назад

    ዋውውውውውው በጣም አንደኛ ፍቅራችሁ ልዪ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamadamu6929
    @melkamadamu6929 3 месяца назад +3

    አይለያችሁ ወንድ ሆናችሁ በፉቅር ስትሰባሰቡ ደስ ይላል በአጠቃላይ ተመርቃችዃል በሰላም እመቤቴ ማርያም ትገላግላችሁ ትቅረባችሁ

  • @سلام-ع1ث2س
    @سلام-ع1ث2س 3 месяца назад

    ዬኔዲም ቀቶች ደስስትል ሲያምርባችሁ በሰላም ይገላግላችሁ

  • @BekeluBekelu-c7q
    @BekeluBekelu-c7q 3 месяца назад +4

    ስታምሩ እግዚብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @Sumaya511
    @Sumaya511 2 месяца назад

    Mashaallaha tabalaka deesii yilalii🎉🎉🎉🎉🎉🎉congratulations

  • @እሙየገብርኤል
    @እሙየገብርኤል 3 месяца назад +13

    ሲያምሩ በማርያም እግዚአብሔር ያብዛችሁ ህይወታችሁ ይለምልም ትዳራችሁ ይባረክ ልጆቻችሁ በጥበብ በሞገስ ይደግላችሁ❤❤❤❤❤

    • @Madina-pg8yk
      @Madina-pg8yk 3 месяца назад

      ደግም መልካችዉ ሁላቸዉም በጣም ቆጆ ናቸዉ

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 3 месяца назад

    Edete edemetameru fetari eregeme edemena tena kene melawe beteseboshashu ayeleyashu edemeyashu yerezeme edeme leneseha new segawene yabezalashu edemeyashu yerezeme edeme leneseha segawene yabezalashu ❤❤❤❤❤❤

  • @EmuSami-l3k
    @EmuSami-l3k 3 месяца назад +4

    ፍቅር ይሆናችሁ ቤተሰብ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔርን ልጅ እንዲሰጠኝ ጸልዩልኝ እናቶቼ

    • @ሙናA
      @ሙናA 3 месяца назад

      ደምሪኚ ስወድሽ❤

  • @salamaaa095
    @salamaaa095 3 месяца назад +1

    ኣቤላ ገና ሳየው ሳቔ ይመጣል 😂😂እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ትገለግላቹ❤❤❤❤

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 3 месяца назад +4

    ዲግል ማሪያም ሁላችሁንም በሰላም ወልዳችሁ ለማቀፍ ያብቃችሁ ጤነኛ ልጂ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KemeyaHussen
    @KemeyaHussen 3 месяца назад +2

    የተመርቃችሁ ቤተሰብ ማሻላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bitu-py9cl
    @Bitu-py9cl 3 месяца назад +27

    ሚገርም ቤተሰብ 3 እርጉዞች ስታምሩ ማሮችዬ 😘 😘😘😘😘 ጤነኛ ልጅ እቀፉ

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 3 месяца назад

      እግዚአብሔር: አምላክ: ባርኮ: ይስጣቸው: እመብርሀን: ትቅረባቸው::

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 3 месяца назад

    በጣም ነው የምታምሩት ከአይን ያውጣችሁ እመቤቴ ማርያም በሰላም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም ትገላግላችሁ የኔ ውዶች የተወለዱትንም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ደግሞ እዮብ አንድ ቀን የሄኖክ የአዲስ የአቤል የሶስት ልጆች የፎቶ ፕሮግራም ብታረጉላቸው ሲያድጉ ትውስታ ይሆንላቸው በተረፈ አትጥፉ በርቱልን🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 3 месяца назад +5

    እርጉዞችዬ ቃልዬ ነፂዬ ፂዬ እመቤቴ ትጠብቃችሁ❤❤❤አቤላን 50k እናሥገባው የሣቃችን ምንጭ ነው ውዶችዬ❤❤❤

  • @ፍቅርን
    @ፍቅርን 3 месяца назад

    ስታምሩ
    እመብርሃን በሰላም ትገላግላችሁ
    ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤❤

  • @Hydhkgtrfd74d
    @Hydhkgtrfd74d 3 месяца назад +4

    ❤ምንኛ መታደል ነው እመብርሀን ሙልቀን ትግጠማችሆ❤❤

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እርጉዞቸ እመቤቴ ት ቅረባችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 месяца назад +11

    የተባረከ ቤተሰብኮ የቃልዬን ገና መስማታችን ነው በቀደም መጨረሻቹን ያሳምረው ጤነኛ ልጅ ያሳቅፋቹ❤❤❤❤እዮባ ቶሎ ተጋቡና ረዱዬ ትከተል❤❤

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 3 месяца назад

      ደምርኝ ❤❤

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Месяц назад

    ሴቶቹ እድለኛች ናችሁ ከተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ከመረጣቸዉ ቤተሰብ የተገኙ ወንዶቹ በትዳር በመጣመራችሁ እግዚአብሔር ን አመሰግኑ እመቤቴ ትቅረባችሁ በሀይማኖታችሁ የጸናችሁ ሁኑ

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 3 месяца назад +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰
    ፈጣር በ ሰላም ያግልግርላችሁ 🥰🥰🥰
    ስዎዳችሁ ደሞ ፍቅር ይህን ቤትሰብ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 3 месяца назад

    በጣም ነው ደስ የምትሉት በእውነት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ታገላግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይ አቤላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rahima2765
    @rahima2765 3 месяца назад +5

    Wwwww ስታምሩ ፈጣሬ በሰላም ትገላልላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Emaa623
    @Emaa623 3 месяца назад

    ዋውውውው ስታምሩ❤ቃል ሁለተኛ በማረገዝሽ ደስ ብሎኛል❤🎉

  • @rabia-eb9yp
    @rabia-eb9yp 3 месяца назад +5

    ማሻአሏህ ስታምሩ❤

  • @hermelaendle
    @hermelaendle 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትቅረባችሁ ጤነኛ እና የተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ 3 месяца назад +3

    ምነው አቤል ለእርጉዝ እንደዚህ ይወራል ሊያስመልሳቸው ነበር እኮ😊😊😊😊😊

  • @FhCh-vu6tf
    @FhCh-vu6tf 3 месяца назад

    ያሠላም ማሻ አላህ ተባከላ❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ አላህ በሠላም ይገልግልአችሁው

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 3 месяца назад +8

    አቤላን 50k እናስጋባዉ ይማዳም ቅማሞች ይታስማማ 👌❤️

  • @HaleemahHusin
    @HaleemahHusin 3 месяца назад

    ደስ እምትሉ ቤተሰብ ነቸሁ አላህ በደና ዪገላግላቸሁ የኔ ዉዶቸ❤❤

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 3 месяца назад +3

    ስወደችሁ አላህበሰላም ይገላግላችሁ ጤናማ የሆነልጅ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @BiruktyWondnu
    @BiruktyWondnu 3 месяца назад

    እመቤቴ ትቅረባችሁ ስታምሩ የአመቱ አንደኛ ቪድዮ

  • @ContentCaveWaterfall-eq4xs
    @ContentCaveWaterfall-eq4xs 3 месяца назад +4

    ለምን ቱሎ ቱሎ ቢደዎ አትለቁም የኔ ተናፋቂወች ሰወዳችዉኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 3 месяца назад

    ወይኔ አቤላ አስቅ ትጋርማለክ 😂🎉ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 3 месяца назад +5

    ደስ ይላል በአንድ አመት ተከታታይ እመቤቴ ትቀረባችሁ

  • @ZahraA-cy1gl
    @ZahraA-cy1gl 3 месяца назад +2

    አቤል በሳቅ ገደልከን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 3 месяца назад +5

    እነዴት አነደምወዳችሁ በጣም ወስጤ ሀሴት ነው የማደረገው

  • @saeedalderei541
    @saeedalderei541 3 месяца назад

    ስታምሩ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ በሰላም ውለዱ

  • @MediDam
    @MediDam 3 месяца назад +13

    አቤላ ወላህ ፈታ ነዉ የማረገን 50 k እናስገባዉዉ❤❤❤

  • @Jemila-f5i
    @Jemila-f5i 3 месяца назад +2

    በመቤቴ በጣም ነው የምታምሩት የምር ምርጥ ቤተሰብ እናተን ሳይ ጭንቀቴን ሁሉ እረሳለሁ በጣም እወዳችኋለሁ እመብርሃን ትቅረባችሁ❤❤❤❤

    • @ሙናA
      @ሙናA 3 месяца назад

      ደምሪኚ ስወድሽ❤

  • @WudsAbate
    @WudsAbate 3 месяца назад +6

    ወይኔ አቤል እሚገርም ልጅ ቀልዱ አይጠገብ

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 3 месяца назад

    አቤት የእግዚአብሔር ስጦታ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seadi5
    @seadi5 3 месяца назад +5

    ቆይግን ተመካክራችሁነው
    ያረገዛችሁት በጣምደስትላላችሁ
    አላህመረሻውንያስምርላችሁ
    በሰላምውለዱ