ከእናቱ አውነቱን ሲሰማ እራሱን በገመጅ አንጠለጠላ Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 июл 2024
  • __ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more. ____ ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ _______ #habmedia #aradaplus #khelot
    @khelot
    @ethiomeznagna12
    @habeshatv6316

Комментарии • 176

  • @user-pb6yg6lr5o
    @user-pb6yg6lr5o 23 дня назад +59

    ዲኤን ይመርመሩ አይዞዋቹ አትሆኑም አላህ ይርዳቹህ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 23 дня назад +2

      ጸበል ውድድር ባካችሁ😢

    • @FatumaaAbduu
      @FatumaaAbduu 22 дня назад

      የዝሙት ትርፉ

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c 23 дня назад +51

    እህቴ ናት ብሎ የሰርጉ ቀን የጠፋውም ልጅ እሄው እህቱ አልሆነችም ተመርምረው ይመርመሩ

  • @zivamenivov570
    @zivamenivov570 23 дня назад +26

    እባካችሁ ከትዳር ዉጭም ሆነ በተለያየ ሁኔታ ልጅ እምትወልዱ ልጆችን አስተዋዉቁ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 23 дня назад +18

    ከባድ ነው እህትና ወንድም እግዚኦ DAN ይመርመሩ

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 23 дня назад +6

    😔የ እናትና አባት 😔😔ውንጀል ልጆች 😭ይከፍላሉ ውንዱ በየቦታው እንደ ውሽ ይሽኑና 😭😭ያላ ዘር ማውቅ ልጆች ይውለዳሉ 😭😭

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v 23 дня назад +7

    ይመርመሩ ቁርጥ ያለውን ውሳኔ ይወስኑ እግዚአብሔር ይርዳቹ የአንድ አባት እዳትሆኑ እመኛለሁ 😢😢😢

  • @AccAcc-qb9ff
    @AccAcc-qb9ff 23 дня назад +11

    ዲኤን፡ምሪመራ፡ያዲሪግ፡😢😢😢

  • @TagistTia
    @TagistTia 23 дня назад +13

    እውነቱ በዲ እንይ መርመራ የታወቃል

  • @alexalem-nt5sv
    @alexalem-nt5sv 22 дня назад +7

    እግዝአብሄር አይፈቅድም ሳታውቁ ነው የተገናኛቹ ድኤንኤ ይደረግ አንችም ለአሁን እንጂ ኋላ ያምሻል የሰውም አፍ አያሳልፍሽም 46:29

  • @merimeri530
    @merimeri530 23 дня назад +17

    ወንድምሽንማ ማግባት በጭራሽ አሰልጣኝ ቀያሚና በፍፁም አፀያፊና ከባድም ነው ይልቁንም ዲ ኤን ኤ ተመርመሩ

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 23 дня назад +6

    😔ለ ማንኛው ዴን አስሩ አባቱ ከ ሌላም ውልዶ 😔ይኦናል 😔

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 23 дня назад +8

    እባካችሁን በመጀመሪያ ንስሀ ገብታችሁ ፀበል ተፀመቁ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 23 дня назад +6

    እወቃችሁት ብትኖሩነው የሚሻለው ከጭቅላታችሁ እይወጣም ለሁልም ጊዜ

  • @AaaujShww
    @AaaujShww 23 дня назад +10

    ዲኤንይደርግላቸው

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 23 дня назад +4

    ዲኤን ኤ ይመርመሩ በእሱ እውነቱን ማወቅ ይቻላል። ፈጣሪ እውነት አያድርገው ማለቴ እህት እና ወንድም ባይሆኑ ለእነሱ ብቻ ሳይሆን ለመላው ህብረተሰብ ሰላም ይሰጣል በተለይ ለእነሱ ሆነው ቢገኙ እንኳን ሁሉንም በፀጋ መቀበል ነው በተለይ ለልጅየዋ።ብቻ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 23 дня назад +7

    ትርታ ሠላም ነተህ እንኳን ደና መጣህ መመርመሩ አሥፈላግ ነዉ ዉሸት ልሆን ይችላል ሣይጣራ በጥርጠሬ በል እና ምሥት ሆኖ አብሮ መቀጣል ይከብዳል

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 23 дня назад +6

    Dan yemitlut 👍

  • @KrstinaEshetu
    @KrstinaEshetu 22 дня назад +1

    አይዞሽ እህቴ አንችም አይፈረድብሻል ፈልገሽ አይደለም ሁሌም አእምሮሽ ከማረበሽ እውነቱን ተጋፈጡ ፡፡

  • @khaankhan-mg3zq
    @khaankhan-mg3zq 22 дня назад +2

    ድኤን ኤን ይመርመሩ በቃ ሰላም ለመውረድ🥰

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p 21 день назад +1

    አይይይይ በጣም የሚያሳዝን😢 እግዚአብሔር አለ አይዟችሁ

  • @user-yu9wt9rv2y
    @user-yu9wt9rv2y 16 дней назад +1

    የኔ እህት የአሁኑን አትመልከች ዛሬ አንቸ እንደሰማሽ ነገ ደግሞ ልጅሽ ትሰማለች ሌላ ልጅደግመሽ የልጆቹን ሒወት አታመሰቃቅሊ ራስ ወዳድ አትሁኚ ወንድምሽም ላይሆን ይችላል እውነቱን መቀበል አለብሽ ሰፈር መቀየር እውነትን አይቀይርም የማዝነው ለህፃኗ ነው

  • @user-hw4qt5qi3q
    @user-hw4qt5qi3q 23 дня назад +1

    ወድሜ በትክክል መለስህ ልክነው

  • @user-lk6vz8fd3d
    @user-lk6vz8fd3d 22 дня назад +3

    እህትና ወንድም ላትሆንም ትችላላችሁ ምርመራ አድርጉ
    እወቁ ለማንኛውም ተረጋጉ እራስን ለማጥፋት ለምን አስፈለገ ገና ሳታቀው አይዟችሁ አላህ ይርዳችሁ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 23 дня назад +2

    ግን ለምን ተመርምረው በምርመራ እራሳቸውን ቢቁ ይሻላል የኛንም ልብ አንጠለጠሉት አላህ ባልና ምስት ያድርጋችሁ ከባድ ነው እባካችሁ ወላጃች ልጃቻችሁን አስተዋውቁ ይሄ ሲፈጠር ከባድ ነው

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 23 дня назад +1

    Beyesusim Enqan Terefe❤❤ Meregagat Aleb

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 23 дня назад +3

    የመርመሩ አይደሉም እነዚህ ልጆች 🤔🤔🤔

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa 23 дня назад +1

    ወላጆች እባካችሁ የሁዋላ ታሪካችሁን ለልጆቻችሁ ንገሩ ያለፈ ታሪክ ነው ብላቹ ዝም አትበሉ ልጅ እንዴት ይደበቃል በምንም ሁኔታ ውስጥ ብታልፉ እባካችሁ ከዚ ተማሩ ግን ደግሞ እናንተም ምርመራው ግድ ይላል

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z 23 дня назад +3

    ዲኢን ኢን ይመረመሩ

  • @AccAcc-qb9ff
    @AccAcc-qb9ff 23 дня назад +2

    ፒልስ፡ዲኤን፡ምሪመራ ፡ፒልስ፡ዲኤን፡ምሪመራ፡የዲሪገ😢😢😢

  • @user-cg7wn8ir5c
    @user-cg7wn8ir5c 23 дня назад

    በጣም የሳዝናል አረ ዎዴ ምርማር አስግአቡ 😭😭

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 17 дней назад

    ወይ ጉድ ያአላህ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 16 дней назад

    ያህ ውጤት የነት የአበት ውጤት ነው😢😢😢😢

  • @MereGads-xd4hk
    @MereGads-xd4hk 23 дня назад +2

    😢😢😢😢😢😢"DNA

  • @bekiergudo1821
    @bekiergudo1821 23 дня назад +1

    😢😢😢😢😢😢ene alchalkum😢❤egzabiher talqa giba new milew

  • @user-po1of2cg7h
    @user-po1of2cg7h 23 дня назад

    ትርታየ እንኳን ደህና መጣህ

  • @MeseretMepngistu
    @MeseretMepngistu 19 дней назад

    Dna በፍጥነት እሡ ይገላግላቸዋል። ፈጣሪ ግን አያድርገው

  • @user-fy3zb3xd2c
    @user-fy3zb3xd2c 23 дня назад +1

    እባካችሁ አባቱ የልጅቷ እናት ቤት ስለተመላለሰ እህቱ ላትሆን ትችላለች መጀመሪያ ይመርመሩ እባካችሁ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 23 дня назад +1

    ወንድሜ ይመርመሩ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MastawelZehara
    @MastawelZehara 23 дня назад +2

    Yemeremeru

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 13 дней назад

    ወይኔ ምን አይነት ነገር ነዉ ከባድ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 22 дня назад +1

    እሰይ እየተቀዤቀዣቹ የምትጋቡ ይገባችዋል በኛ ግዜ አይድለም አባት 7 ትውልድ ተቆጥሮ ነበር የተጋባነወ ዝምድና እንዳይኖር የዛሬዎችማ ይህ ነው በቃ ውጤታቹ ማፍርያዎች ናቹ በቃ?🤔🤨🙄

  • @TekayTlema
    @TekayTlema 18 дней назад

    ❤😂😂😂😂😂

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 22 дня назад +1

    ይመርመሩ ልጅቷ ምን ፍጡር ነች ወንድም ከተባለ ልትቀጥል ነውዴ ? ከወንድሟ ጋር ይመርመሩ።

  • @Maryama-gf6wn
    @Maryama-gf6wn 23 дня назад +3

    Ewnet alew yimarimu

  • @user-zk2ro4mi4v
    @user-zk2ro4mi4v 23 дня назад +1

    ይመርመሩ 😢😢😢

  • @Ftmoa-er9le
    @Ftmoa-er9le 20 дней назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 19 дней назад

    😢😢😢😢😢

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp 23 дня назад +1

    ዲንኤ ይመርመሩ የምትሉ❤

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi 23 дня назад

    አይዝሻ አህተየ ተራጋገዓ ይለፍል😢❤

  • @user-yd8bm3ve2x
    @user-yd8bm3ve2x 23 дня назад +1

    Miri meraa hiduu lee wuluu mi negeri😢

  • @elifoabara4147
    @elifoabara4147 22 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 22 дня назад +1

    ለምን የዴእኔ ምርመራ አየደርጉም

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 23 дня назад +2

    ዲኤንየ ይመርመሩ

  • @MoeMoe-ch8br
    @MoeMoe-ch8br 23 дня назад +1

    😢😢😢😢

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 23 дня назад +1

    ግዴታ መመርመር አለባችሁ አልስማማም አይሰራም

  • @meryem85
    @meryem85 23 дня назад +1

    ግን ውሸት ነው ሚመስለው ትወናችሁ አላሳመነኝም

  • @FhcJcg-ie6kx
    @FhcJcg-ie6kx 23 дня назад +1

    ድኤንኤ ይመረመሩ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 23 дня назад +1

    እናቱ ቤተሰብ ዘመድን ሰፈሩን እርቀሽ ለመኖር ብታስቢ ከህሊናሽስ ማምለጥ ትችያለሽ ወንድምሽ ቢሆን እንኳን ፈጣሪ አይፈቅደውም እና ከእሱ ጋርስ ተጋጭተሽ መኖር ትችያለሽ? ገና ለገና ስለምታፈቅሪው ፈጣሪ ጋር ፀብ መፍጠር ትፈልጊያለሽ ። እሱን ግን አደንቀዋለሁ ቢያንስ ወደራሱ ተመልሶ ማገናዘብ ጀምሯል ለአንቺም ቢሆን ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ።

  • @Kalmwakadnahamda
    @Kalmwakadnahamda 23 дня назад +1

    DAN ይመርመሩ🤔🤔🙆🙆

  • @user-dl4dg8fp4y
    @user-dl4dg8fp4y 23 дня назад +2

    ዴን ኤን ይመርመሩ

  • @user-jq4wb2sm6g
    @user-jq4wb2sm6g 23 дня назад +1

    ድሮም ይሄ መጃጃል መጨማለቅ ነበር ማለት ነው እህት ና ወድም መሆናቸውን ያለመተዋወቅ አኡዙቢላ ኢጪጪጪ

  • @user-yd8bm3ve2x
    @user-yd8bm3ve2x 23 дня назад +1

    Miri meraa ariguuu baqaa fetari adiyaa rigachuu

  • @user-cw7tf6tn3s
    @user-cw7tf6tn3s 22 дня назад +1

    DNA

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c 21 день назад

    ቅናቱም ልሆን ይችለል ምርማራ መጀማርነው ፊቅርቾ የሰዘናል😢😢

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 23 дня назад

    ችግሩ ያለው ይሄ ችግር ብዙ ቤቶችን እያንኳኳ ያለ ችግር ነው።ችግሩ እኮ ቤተሰብ ጋር ነው ወይ እናት አባትሽ/አባትክ እሱ/እሷ ነው ብለው ማስተዋወቅ መልካም ነበር። ምንም እንኳን ያለፈ ታሪክ የሚያስጠላ ታሪክ ቢሆንም መናገር መልካም ነው ከእንደዚህ አይነት ታሪክ ብዙዎችን ይታደጋል እና በመላው አገር ላይ ያላችሁ ቤተሰቦች እባካችሁን ዘመድን ከዘመድ አስተዋውቁ።ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-oq5wh1hk5o
    @user-oq5wh1hk5o 23 дня назад +1

    ተመርመሩ እውነት ላይሆን ይችላል

  • @beletshachewtakabe3593
    @beletshachewtakabe3593 20 дней назад

    እውነት ይመርመሩ ይሻላል😢😢

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg 20 дней назад

    ፀበል ዉሰዱት ይድናል እራሰን ማጥፍት ያሰጠይቃል ንሰሀ ይግባ ፈጣሪ ይቅር እንድልህ

  • @Gshs-yr4ze
    @Gshs-yr4ze 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enatalemteklemariam8347
    @enatalemteklemariam8347 21 день назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 22 дня назад +1

    ከዚህ ጭቅጭቅ DNA. ይመርመራ አረጉ

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 23 дня назад +1

    ልጂቱ ግን ጠነኛ ናት የገዛ ወድማን ልታገባ ነው እንዴ እብድናት እንዴ

  • @ApostleTeddyTsegay
    @ApostleTeddyTsegay 23 дня назад +1

    የኔናት ምን አልባት ወንድም እና እህት ላትሆኑ ትችላላችሁ አታስቢ

  • @user-dh7ze8wd7q
    @user-dh7ze8wd7q 23 дня назад +1

    DN yishalal

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 23 дня назад +1

    DNA አድርጉና ተገላገሉ ።

  • @user-hc5sy3dj4v
    @user-hc5sy3dj4v 23 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 23 дня назад

    😭😭😭😭😭

  • @user-ez7rf6lk3j
    @user-ez7rf6lk3j 22 дня назад

    Lemen ayimeremerum😢😢😢

  • @SaheedSaheed-fu3ep
    @SaheedSaheed-fu3ep 23 дня назад +1

    ድኤንኤ ይመርመሩ አሁንም

  • @AsAs-ck7xy
    @AsAs-ck7xy 23 дня назад +1

    ይመርመሩልን ተ ድኤንኤን ይጣራልን

  • @user-cn3lu9kh9p
    @user-cn3lu9kh9p 22 дня назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @good8574
    @good8574 20 дней назад

    ይመርመሩ ዲኤን ኤ ያርጉ

  • @kobykoby-fo5vb
    @kobykoby-fo5vb 23 дня назад

    uuuuuuffffff 😭😭😭😭😭

  • @AlamituAlamitu-n6s
    @AlamituAlamitu-n6s 17 дней назад

    UUuuuuffffffff batem yemihazazen now gen yemarmeruw ye fikr amlak yerdachuw ayzosh yena wuddd 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Maariyamtube
    @Maariyamtube 23 дня назад +1

    ለምን ዋሬ ብቻ አራኮው DAN ይመርምሩ

  • @user-dl4dg8fp4y
    @user-dl4dg8fp4y 23 дня назад

    እግዚዮ

  • @hayat227
    @hayat227 23 дня назад +1

    ዲኤንኤንይመርመሩ

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 23 дня назад +2

    እናትዋ ይናገሩ ነበር ወሬ ብቻ ነው እናትዋን ጠይቁ.

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 23 дня назад

    ❤እባክህ ጋዜጤኛዉ እባክህ በመጀመሪያ ሕይወት እናድን መጀመሪያ ፀበል ይጠመቁ የሐይማኖት አባቶች ምክር የባለሞያ ምክር ከአደረጋቹሁ በኃላ ምርመራዉ ይደረግ

  • @huaweihonor-lo5me
    @huaweihonor-lo5me 23 дня назад +1

    እናቷ ትጠየቅ

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx 23 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢uuufff

  • @genetgenet276
    @genetgenet276 23 дня назад

    Yesa enati xifetanya nati

  • @romangina5121
    @romangina5121 22 дня назад

    ምንጎድነው ዘድሮ መሀት ነው የወረደብን አረቤተሰቦች አሰብ ኤጭ አሁንሰ በዛዛዛዛ😢😢

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 23 дня назад +1

    ምን አይነት ጉድነው።
    ምንኛ ቅንዝረኛ ሴትናት

  • @BestAcc-ew4ku
    @BestAcc-ew4ku 23 дня назад +1

    ayhonim matarat ysalal

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 20 дней назад

    Atmnu alubalta benatahehu

  • @berhaneyebeyen5
    @berhaneyebeyen5 20 дней назад

    እንደ ወንድምና እህት ከልጅነት ሳይተዋወቁ ተጋብተው ልጅ እስኪወልዱ ከየት አውቀው ነው ወንድምና እህት የሚሆኑት ።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 23 дня назад +1

    የራሱ ጉዳይ ምንድን ነው የምታወራው አብረሽ ባሌ ነህ አትቆሽሽ ወንድምሽ ከሆነ እማማ ሱባኤ እኮ ፆም ፅሎት እኮ ነው መልካም ነው ለንስሃ መብቃት ነው

  • @klm9872
    @klm9872 23 дня назад

    Efffffff😭😭😭😭😭😭😭

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 19 дней назад

    መጥፎ አጋጣሚ ሑሉም ለበጎነው።