ወይ ቀልድ አዲስ ቶፒክ ማስቀየሪያ የውሸት ክስ | mezmure yared | apostolic answers | tsedi | enat betekrstian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
    ወይ ቀልድ አዲስ ቶፒክ ማስቀየሪያ የውሸት ክስ | mezmure yared | apostolic answers | tsedi | enat betekrstian
    ወይ ቀልድ አዲስ ቶፒክ ማስቀየሪያ የውሸት ክስ | mezmure yared | apostolic answers | tsedi | enat betekrstian
    ወይ ቀልድ አዲስ ቶፒክ ማስቀየሪያ የውሸት ክስ | mezmure yared | apostolic answers | tsedi | enat betekrstian
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    ምህረት ክፍል 1
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Комментарии • 64

  • @redietdereje3152
    @redietdereje3152 4 месяца назад +13

    አኬ እና ያሬዶ እንዲሁም ሌሎች የተዋህዶ ልጆች እውነተኛ የጴንጤ መዶሻዎች!!! ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱም ያፅናችሁ❤❤❤

  • @mehertmomberger8720
    @mehertmomberger8720 4 месяца назад +10

    ያሬድዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ጴንጤዎች ባይመልሱልህ እኛ እየተማርን ነዉ ና ተባረክ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በጣም ደስ ይላል

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 4 месяца назад +13

    ውይ ያሬድ ትዕግስት ከ እውቀት ጋር ሲገናኝ እንደዚህ ነው የሚገለጠው

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 4 месяца назад +9

    በክርስቶስ ክርስቲያን የተሰኛቹህ እህት ወንድሞቼ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችጋ ይሁን አሜን♥️🕊
    ዲያቆን ያሬድ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ♥️♥️♥️
    በጣም ጨንቆኛል በፆለታቹህ አስቡኝ እስኪ🥺🤲🙏

    • @ethiomamatube
      @ethiomamatube 4 месяца назад +1

      እግዚአብሔር ይስብሽ እህቴ ፀልይ!!

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 4 месяца назад +11

    የተዋህዶ እንቁ ልጆች❤❤❤❤❤

  • @emano5974
    @emano5974 3 месяца назад +1

    ያሬዶ ተባረክልኝ ሁላችሁም ሰይጣን ቀቶነው አኬዬም ቀሲስንም በውስጥ እንድጨርሱ አድርጉ የሁለታቸው መከራከሩ አይምርምና እና እንኮንም. ሰበርከው ተኮላቸውን ያሬድየ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @meseretteshome5988
    @meseretteshome5988 4 месяца назад +7

    ያሬዶ ቃለህይወት ያሰማልን!!!

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ያሬዱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኛም እየተማርን ነው

  • @LemlemErgachawu
    @LemlemErgachawu 3 месяца назад +2

    ጌታ ሆይ አደራህን😢 አንተ አስተምራን ለኛ ለተማረዎች ማስታዋልን ለአስተማሪዎቻችን አንደበት ሁንልን😢

  • @user-gs8bq4cw8h
    @user-gs8bq4cw8h 3 месяца назад

    Ortodoks emnete hiwete ❤❤❤❤❤❤❤❤❤yaredo kebad neh 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gf7ev3yz6i
    @user-gf7ev3yz6i 3 месяца назад

    ተባረኩ ወንድሞቻችን አይ መናፍቅ የማያመጡት ነገር የለም ይሄ ደግሞ ምንድነው ክርስሊ ሐይማኖት ሳይኖረው እንዴት ነው ስለስላሴ ማወቅ የፈለገው የማይሰማው ነገር የለም ፀዲ ግን ምነው ስለነሱ ሲወራ በቃ በቃ የምትይው ይቀጥቀጡ አንጂ ምነው አትፍሪ ❤❤❤❤❤

  • @andinatworku78
    @andinatworku78 3 месяца назад +2

    የኦርቶዶክስ ልጆች እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 4 месяца назад +3

    ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን አንጣላም ምክንያቱም ዶክቲሪኗችን ፤ ዶግማችንበሚገባ አባቶቻችን ተርጉመው በአንድ ቃል እንድኗገር እንድኗምን አድርገውልኗል:: ሰይጣንን ወድቋል
    ያሬድዬኗ ጓደኞቹ ፈጣሪ እድሜኗ ጤኗ ስላሴ ይስጣችሁ ይጠብቃችሁ

  • @ZufanNega-y8j
    @ZufanNega-y8j 4 месяца назад +2

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤

  • @gorgoriosashagari487
    @gorgoriosashagari487 4 месяца назад +8

    ፕሮቴስታንቶች ም ሆነ ተአድሶችም እውቀት አልባ ናቸው ስለዚ ግትሮችና ድርቅ ያሉ ናቸው ሠው ከተማረ ወይም በጥቅም ካልታዋረ በቀር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይለቅም ሚስጥራተ ለፕሮቴስታንት ይረቃል በእግጠኝነት ከማቦጫረቅ በስተቀር

  • @user-gs8bq4cw8h
    @user-gs8bq4cw8h 3 месяца назад

    Ere yaredo enkon lemenafka lenem kebedkgn❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamTesfaye-vm5pq
    @SelamTesfaye-vm5pq 3 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @edengebreegziabher710
    @edengebreegziabher710 3 месяца назад

    Kalehiwet yasemalin Diacon Mezimure . Egziabher tsegawn yabizalik. 🇪🇷

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 3 месяца назад

    ኪርስልሚ

  • @tigistabajiru7595
    @tigistabajiru7595 4 месяца назад +8

    ይቅርታ ፀዲ የምትባል ሴት ግን ክፍታቸዉ ሳታቅ አይመስለኝ ተጠቀቌት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እኔ እንኳን የነዚን መርዞች አስተሳሰብ

    • @asterweldamichael1933
      @asterweldamichael1933 4 месяца назад

      Keza newe yetemelesachew

    • @LemlemErgachawu
      @LemlemErgachawu 3 месяца назад

      አው እኔም በጣም ነው ምፈራት የሆነ ግዜ እሶ እና እሄ ሚኪ የሚበለው ልጅ ቤትዋን ከፍታ ሰው ሌላ ቤት እንዳይሄድ ሰውን ያዙብን ብለው የመለያየት ነገር ሲያውሩ ነበር ሚኪ የሚባለው ልጅ እዘው በዛው ሀሳቡን እየቀየየረ ማጋጨት የሚመስል አይነት ነገር ሲየወሩ ነበር😢

    • @Eden_7269
      @Eden_7269 3 месяца назад

      ከዛ ነው የተመለሰቺው ብለሽ አፍሽን ሞልተሽ ታወሪያለሽ? ዼንጤ ነበረች እያልሽ ነው ?ኸረ ምን ጉድ ነሽ . ስለማታውቂው ሰው ለምን ታወሪያለሽ

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 4 месяца назад +6

    አዘልሽውም አቀፍሽውም ያው አንድ ነው አሉ😂 ጴጤና ትሃድሶ አንድ ናቸው ምንድን ነው ልዩነታቸው🤔🙄

  • @yiftusira3162
    @yiftusira3162 4 месяца назад

    ተባረኩ

  • @TadieGsahaw
    @TadieGsahaw 17 часов назад

    ❤❤❤ እንወዳችሗለን ወንድሞች ❤❤❤

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q 3 месяца назад +1

    ይሀ ሚክያስ ቀጣፊ ነው ወዲያው ወዲህ ነው የምለው ክፍታፍ ለማነኛውም ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 4 месяца назад +4

    ፀዲ ተጠንቀቂ እያጠፍሽ ነዉ ያለሽዉ በቀደዱት ቦይ እየሄድሽ ሰውን አታሳስቺ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 4 месяца назад +4

    ተሀድሶ መንደርደርያዉ ነዉ እንጅ ዞሮ ዞሮ ጴንጤ ነዉ ሲጨመቅ

  • @mummysfood8276
    @mummysfood8276 3 месяца назад

    ዉዉይይ ፀዳለ ግን እንግዞች ወደ ሩዋዳ ቢወስዱሽ ጥሩ ነበር መንፈሳዊና ስጋዊነትንለይታ አታውቅም

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 4 месяца назад +1

    ፕሮቴስታቶች እኛ እንደናተ አንበጣጠስም 46 ሺ ቦታ የተበጣጠሳችሁት እናተ ናችሁ እኛ ቤተክርስቲያን አንዲት ናት አለቀ ከምትፎካከሩ ልባችሁን ክፈቱና ወደ ቤታችሁ ተመለሱ ነው

  • @eliasbekele2150
    @eliasbekele2150 3 месяца назад +1

    ፀዲን ብትመክሯት መልካም ይመስለኛል

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 4 месяца назад

    ሰላም ወንድሞች እኛ ኦርቶዶክሳውያን እየተከታተልናችሁ ያለነው የናንተን የትምህርት ዘይቤ በደንብ ገብቶናል ምክንያቱም እነሱ ስለማይገባቸው የተለያዬ ትምህርት ያስተማራችሁ የሚመስላችሁ ይልቁንም ፕሮቴስታንቶች በአብዛኛው ባዶ ከእውቀት ነፃ መሆናቸውን ነው እየታዘብን ነው

  • @CmpCmp-f4j
    @CmpCmp-f4j 4 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jerusalemteshome5748
    @jerusalemteshome5748 4 месяца назад +2

    Yarado menun tegnahew 🤭

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u 4 месяца назад +1

    ወንድሞቸ አብዳን ማነው? እንዴት አይነት አስተማሪ ነው:: አኬንዳቆን መዝሙረንና ቀሲስ ዲበኩሉን ኤፊ ቤት እንዴት ፕሮቴክት አድርጎ ዜድንም ኤፊንም አፋቸውን አሲዞ የወጣው:: ሁላችሁም ትክክል ናቹህ ዳቆን ያሬድ, ቀሲስ ዲበኩሉና አኬ ሁላችሁም ልክ ናችሁ:: ተባረኩ::

  • @ErmiyasBelay
    @ErmiyasBelay 3 месяца назад

    ለተከበርከው ያሬድ ከአግዜአብሔር የተለየ የአኬ ፍቅር የለም ደግሞ ከጠላት ሀሳብ ደሙሩት

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 4 месяца назад +1

    እስቲቲቲቲቲተ አኬን አስገቡትትትትት፡፡ የአኬ ድምጽ ናፍቆኛል፡፡

    • @emano5974
      @emano5974 3 месяца назад

      ያሬዱም ዮሐድም ሁሉም አንድ ነው ድምፃቸው አትከፍፍሉ ምድረ ቅዥታሞች

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 3 месяца назад

    አኬ የሚባለዉ በመናፍቃን ሀሳብ የተሳበ አይነት ትምህርት ነዉ የሚናገረዉ ከአዳም እስከ ክርስቶስ ያሉትን ካላመኑ አይድኑም ማለት ምን ማለት ነዉ? ሰዉ ከአነጋገሩ ይታወቃል

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fy1kh3kv9n
    @user-fy1kh3kv9n 3 месяца назад

    Satajajil gidelegni malet ye ethiopia tehadiso mehon new .

  • @filmonr
    @filmonr 4 месяца назад +1

    የበጋሻውን ምንፍቅና አክሊለዬን ስላጋለጠ ለመክሰስ የመልስ ምት ለማድረግ

    • @filmonr
      @filmonr 4 месяца назад +1

      ነው ወንድሞች እና እህቶች

    • @filmonr
      @filmonr 4 месяца назад +1

      እንንቃ

  • @GG-ks6qg
    @GG-ks6qg 3 месяца назад

    አኬ? ያሬድ🙏

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 4 месяца назад

    የጸዲ ጥያቄ መልስ አላገኘም፡፡ ተሰምቶኛል፡፡

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q 3 месяца назад

    አሁንስ አስጠላን

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 4 месяца назад

    ምክር ለልለግሳችሁ፡፡ እስቲ ሁላችሁም ከቲክ ቶክ ላይ ወረድ ብላችሁ ተስማምታችሁ ኑ፡፡

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 4 месяца назад

    ዬሴፍ ተሀድሶ ጥፍት ነው? ከጴንጤ ጋር አንድ ኗችሁ እባክህ የቀደመችውን ሀይማኖትህን እወቅ ወደ ከፍ ውድቀት ላይ አትሂድ? እውነት እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪያችን ይርዳህ!

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 4 месяца назад

    “ያሬድ ማለት አኬ ነው” WHAAAAAT?

    • @msale
      @msale 3 месяца назад

      ሰነፍ ጴንጤ

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 3 месяца назад

    ከአንተ መቅዳት ከቻለ እናንተ ከሌላ የማትቀዱት በምን ምክንያት ነው የውርስ ሃጢያት አለ መጸሐፍ ሲናገር ሃጢያት ባልሰሩት ሁሉ ላይ ሞት ነገሠ ማለት ሃጢያት ከሌለባቸው እንዴት ሞት ነገሠባቸው ልታብራሩልን ትችላላችሁ

  • @girmaalemu9253
    @girmaalemu9253 3 месяца назад

    እኔ እምላችሁ ዮሴፍ የሚባለው ወንድም ስለ ስላሴ ሳያውቅ ነው እንዴ ስለ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ቃልን ሲገልጽ ንግግር ብሏል እንደዚህ ሆኖ ትምህርት ሳያውቅ ነው እንዴ ተሃድሶ የሆነው ከቤተክርስቲያን ለመውጣት ከመቸኮል ይልቅ መጀመሪያ መማር ማጥናት አይቀድምም ነበር አረ እባካችሁ መጀመሪያ ከመዝለል መጀመሪያ መዘጋጀት እንዳለባችሁ አስቡ እንጂ።

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 4 месяца назад

    ተሀድሶ ሲጎረምስ ጴንጤ ነው የሚሆነው ለካ

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 4 месяца назад

    ኦርቶዶክስ መልስ አላላላላላላት🐧🦃

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 4 месяца назад

    ያሬድ እና ቄሲስ ዲበኩሉ፡- ሙስሊሞች ድነዋል፡፤
    አክሊሌ፡- ሙስሊሞች አልዳኑም፡፡

    • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
      @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 4 месяца назад +7

      ከመርገም ሓጢያት ነው እንጂ ድነዋል ያሉት የዘላለም ህይወት ያገኛሉ አላሉም።
      "#ዩሐ_3÷18" በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጂ ስም ሰላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ይላል ቃሉ
      ምንም የተለየ ነገር አላስተማሩም ቀሲስ ያሬዶ አኬ ትምህርታቸው አንድ ነው💯✅♥️
      የናንተን ልዩነት ላለማመን መጥታቹህ እዚጋ አትወሸቁ

    • @MituAmsalu
      @MituAmsalu 4 месяца назад

      Esti be Adam Bedel yemitityek nbse kalch be mtsaf kidus asredan melsun be thitina tebkalhu 🤗🤗🤗

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u 4 месяца назад

    ወንድሞቸ አብዳን ማነው? እንዴት አይነት አስተማሪ ነው:: አኬንዳቆን መዝሙረንና ቀሲስ ዲበኩሉን ኤፊ ቤት እንዴት ፕሮቴክት አድርጎ ዜድንም ኤፊንም አፋቸውን አሲዞ የወጣው:: ሁላችሁም ትክክል ናቹህ ዳቆን ያሬድ, ቀሲስ ዲበኩሉና አኬ ሁላችሁም ልክ ናችሁ:: ተባረኩ::