ስንፈተ ውሲብ እና መፍትሄዎቹ 2015| Sexual Dysfuction and it's managments 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 27

  • @SolomonAbate-ij5kv
    @SolomonAbate-ij5kv 5 месяцев назад +2

    በሽታውን እስከመጨረሻው የሚፈታው መዳኒት ምንድነው ?

  • @abelakal9652
    @abelakal9652 6 месяцев назад

    ደክተር በጣም አስተማሪ ትምርት ነው ባረክ ቪያግራ የምንጠቀመው ግንኙነት ካማድረጋችን በስንት ደቂቃ /ሰዓት በፊት ነው

  • @kasahunsolomon102
    @kasahunsolomon102 11 месяцев назад +1

    ዶክተር ባለቤቴ ቪያግራ ሲጠቀም ፈሳሹ አረፈይሆናል እና ቪያግራ በመጠቀሙ የመውለድ ችግር ያመጣብን ይሆን አመሰግናለሁ

  • @getalemwuletaw6606
    @getalemwuletaw6606 25 дней назад

    እኔ መጀመሪያ ዙር ላይ በደንብ ይቆማል ወሲብ ፈፅሜ ሁለተኛ ዙር ለመቆም ያስቸግረኛል ለዚህ ቪያግራ መውሰድ ይኖርብኝ ይሆን ከወሰድኩስ አወሳሰዱ እንዴት መሆን አለበት

  • @FunnyArcticFox-io8os
    @FunnyArcticFox-io8os 5 месяцев назад

    Walishukuri ❤❤❤

  • @BiniyamMerawi
    @BiniyamMerawi 8 месяцев назад

    Selkhen lakleyen

  • @tseganeshgemeto9422
    @tseganeshgemeto9422 5 месяцев назад

    በሰቷ ላይ ልያደርስ የምችል ጉዳት የለም

  • @HanaZewde-in2ey
    @HanaZewde-in2ey Год назад +1

    ዶክተር ከጓደኝዬጋ በየግዜው አንጠቀምም ቪያግራ ምናልባት ወር ከዛም በላይ ቆይተን ስለምንገናኝ በዛን ግዜ እንጠቀም ነበር እሱን በሚወስድበት ግዜ አፍንጫ ማፈን ከባድ ራስ ምታት ብዝታይታይበታል ግፊት አለበት እና ምን ትመክረኛለህ

  • @kasahunsolomon102
    @kasahunsolomon102 11 месяцев назад

    ምክርህን በምን ልጠብቅ

  • @sinnithm.6972
    @sinnithm.6972 7 месяцев назад

    ሲጋራ ማጨስ ቢቆም የስሜት መልፈስፈስ ይቀረፋል ዶር መልስ እጠብቃለው????? ተባረኽ

    • @EndrisYimam-i8j
      @EndrisYimam-i8j 7 месяцев назад

      በትክክል ሱስ ትልቅ ችግር አለው

    • @Abyssinia_Doctors
      @Abyssinia_Doctors  7 месяцев назад

      አዎ ሲጋራ ማጨስ በራሱ ድምስሮች ላይ የመጥበብ ችግር ስለሚያመጣ እሱን ማቆሙ በረጅም ጊዜ መሻሻል ያሳያል። ከዚህ ውጪም ብዙ ጉዳት ስላለው ሲጋራ ማቆሙ አጠቃላይ ጤንነት ላይ መሻሻል ያመጣል።

  • @FissehaCherenet
    @FissehaCherenet Год назад

    ለም አድቫችሁ አትልክልንም

  • @awuchotub6221
    @awuchotub6221 Год назад

    ሽንቴን ኣረንጋዴ ሆነ ተሎ ተሎ እሸናለው እና ሽንቴም የተለየ ሽታ ኣለው ምን ማረግ ነው ያለብኝ ከዚ በፊት ህክምና ሞክሬ ነበር ኢንፌክሺን ምናምን ኣሉኝ እና ሰው ኣገር ስለሆንኩኝ ነው ምን ትመክረኛለ

  • @farisfanta4268
    @farisfanta4268 Год назад

    በወልድ ላይ ችግር ይፈጥራል እንዴ?

  • @kidusadane6835
    @kidusadane6835 2 года назад +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @isaacg2963
    @isaacg2963 2 года назад

    👍

  • @sitymnayehu5439
    @sitymnayehu5439 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @reeerrt8312
    @reeerrt8312 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍

  • @AlmazMmm-b1v
    @AlmazMmm-b1v 11 месяцев назад

    👍👍👍☕☕☕

  • @BuzayewTadele-wu9yt
    @BuzayewTadele-wu9yt 8 месяцев назад

    huletena Zora laye tell yalemekom chegri menid new

  • @dagimaklilu4309
    @dagimaklilu4309 Год назад

    Write your addres 😊

  • @EfremAssfa-eq7gt
    @EfremAssfa-eq7gt Год назад

    Set lij vigiran titekemalech

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 8 месяцев назад

    Is not true do not follow guys

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 8 месяцев назад +1

    እናውቀዋለን ሳይንሱም ውሸታም ነው ከከመቶ 20% እንኳ አይሰራም በወሬ ግን ስታወሩ የተቸገረው ወንድ እውነት ይመስለዋል አትሸወዱ ወንዶች ልብ በሽታ ያመጣባችሃል vigra