ግንባር ግንባሩን በል አላልኩም - ብ/ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ | ክፍል 1 | The Betty show

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии •

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 года назад +80

    እጅግ አሳፋሪ ሰዎች በእድሜአቸውን ከመፀለይና ሰላም ከመስበክ ይልቅ መርዝ የሚተፉ ነውረኞች ኢትዮጵያን ይገላግላት ደሞ የሚፈክሩና የሚያቅራሩት ሙርከኞችና በምህረት የተለቀቁ መሆናቸው ግን የተደረገላቸውን ምህረት የካዱ ይሁዳዎች ናቸው

    • @merryjon4888
      @merryjon4888 3 года назад +3

      ፀሎት??? አሳፋሪ በ መስቀል መነገድ ነው ይኃኤ አህትህ ቁጭ አድርጎ ለ ደፈረ ፀሎት????? የ ወሲብ ፊልም አንደማየት

    • @etheth5034
      @etheth5034 3 года назад +6

      @@merryjon4888 ባለጌዎች የራሳቸሁን ስራ ገልብጦ ማውራት ስራቸው ነው ልክ እንዳቺ ማለት ነው ነውራቹሁ ክብራቹሁ፣ናቹሁ አሁን ከዚች ቆሻሻ ጋር ኢንተርቪ ማድረጉ ክብርህን አይመጥንም ትያለሽ ከፁሁፍሽ አሀዳዊ እንደሆንሽ መረዳት ቀላል ነው እንደውም ካልሽ ቤቲ ድንቅ ናት ይሄን ሙርከኛ ሽንታም አክብራ መጠየቃ ምነው ሲማረኩ የነበረውን ፎቶ ልላክልሽ እንዴ ሱራቸው ላይ ከነሽንታቸው የሻቢያ ሙርከኛ ነው

    • @hikmaseid5500
      @hikmaseid5500 3 года назад +3

      ስራችሁን በእውቀት ተንትኖ ሥላወራባችሁ ነው

    • @ምጥን
      @ምጥን 3 года назад +3

      @@etheth5034 ደደብ ጭንቅላትሽን አሰሪው ሌባን ሌባ ከላሉት ስርቆቱን አያቆምም ሌባ ሌባ -----

    • @etheth5034
      @etheth5034 3 года назад +1

      @@ምጥን ከፎጤና ነፍጠኛ መተትና ድግምት ድቁርና ማቅራራት ነው ያላቹሁ ሌላ ምን አላቹሁ ታሪክ የጀግናን ታሪክ መስረቅ ነው ስራቹሁ ሌላ ምን ስራ አላቹሁ ለማያቃቹሁ ምድረ ባንዳ

  • @sodaarabbii8811
    @sodaarabbii8811 3 года назад +63

    ሀገራችን አሁን የገባችበት ገደል ውስጥ የገባችው እንደ ጨመዳ አይነቶች ስለበዛበት ነው ።

    • @Coffeeቡና
      @Coffeeቡና 2 года назад

      እንዳንተ ዓይነቱን ከብት ዝም ብለን በማደለባችን ነው እንጂ::

  • @hanutube332
    @hanutube332 3 года назад +33

    እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉ ክፉ የ አገርና የህዝብ ጠላት በጥበቡ ያስወግድልን ክፉ ሰው አያስፈልግም ፍቱ ይናገራል

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 2 года назад +1

    ኢትዮጵያን ያቆሙ ያቆዩ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጀ እድሜና ጤና ይስጥልን አያችሁ ይህ ማእረጋቸው በትምህርት በስራ በጀግነት ያገኛት ነው እርሳቸው ብቻ ሳይሆኑ ለኢትዮጵያ የስሩ ብዙ ጀግኖች አሉ ገንዘብ ሀብት እንዴውም መኖሪያ ቤት እንካን ያልነበራቸው ምርጥ ጄኔራል ናቸው ስርቆት በፍፁም የማያውቁ ናቸው ልናመስግናቸው ልናከብራቸው ይገባል ጠያቂዋን እናመስግናል ሚዳውንም

    • @GirmaKebedetessema
      @GirmaKebedetessema 7 месяцев назад

      HERO.

    • @YitbarekTesfayeHailemariam
      @YitbarekTesfayeHailemariam 2 месяца назад

      ምን ይስረቅ እሱ ስልጣን ላይ በነበረ ግዜ ትልቁን ሀብት መጠን 500መቶ ሺ ብር ነበር ኢኮኖሚው የሞተ ነበር በዛላይ በተደጋጋሚ ስማረክ ንብረት ከየት ያምጣ በዛ ላይ ደደብ መሀይም ነው

  • @solomonbirhane2454
    @solomonbirhane2454 3 года назад +6

    አየ ካሳየ ሙርከኛ 😂😂😂😂😂

    • @deeplight7206
      @deeplight7206 9 месяцев назад

      ማን ነው የማረካቸው?

  • @wagayegebremdhin6706
    @wagayegebremdhin6706 2 года назад +1

    ይሄ ሰዉየ በጥላቻ ያበደ ከእድሜዉ በታች የሚያስብ ምርኮኛ ነዉ

  • @Bereda100
    @Bereda100 3 года назад +69

    የመዶሻ አስተሳሰብ ለችግሮች ሁሉ የምታየው ሚስማር ብቻ ነው። 👉🏾ቤቲ እንደዝህ አይነት ሰው ለዝህ ትውልድና ላንች ፖሮግራም አይመጥንም ከአክብሮት ጋር። respectfully 👉🏾ኢሳቸውንም አንችንም። ✌🏾

    • @addistube8191
      @addistube8191 3 года назад +1

      መዶሻው አንተ ነህ ? ትክክል ነህ

    • @helinamengstu8247
      @helinamengstu8247 3 года назад

      Junta

    • @addistube8191
      @addistube8191 3 года назад

      @@helinamengstu8247 የጆንቶች የጭን ገረድ

    • @Andualem187
      @Andualem187 3 года назад

      L

    • @Coffeeቡና
      @Coffeeቡና 2 года назад

      አለማወቅህን ጉያህ ውስጥ ብትቀብረው ይሻል ነበር :: ተዋረድክ::

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 2 года назад +2

    ኮለኔል ካሣዬ ጨመዳ በነበሩበት ወቅት የእርሳቸው የበታች የነበረ ሻለቃ አዛዥ የቅርብ ወዳጅ ነበረኝ ፣ ታዲያ ስለአሁኑ ጀነራል ስለድሮው ኮለኔል ካሳዬ ሀገር ፍቅር እና ኢትዮጵያዊነት በኩራት ይነግረኝ ነበር ። ጀነራል ካሳዬ የሀገር ኩራት ናቸው ታሪክ የማይረሳቸው ጀግና ናቸው ። እናመሰግናለን ።

    • @tesfaygebremeskel8064
      @tesfaygebremeskel8064 2 года назад

      ሁለት ግዜ መማረኩን እና ሲማረክ ሽንቱን በሱሪው እንደለቀቀስ ኣልነገሩህም

    • @voiceofshewa2235
      @voiceofshewa2235 2 года назад

      @@tesfaygebremeskel8064 ለሀገራቸው ሲሉ ነው በባንዳ አጋሜ ስቃይ ውስጥ የወደቁት

  • @foziorotube
    @foziorotube 3 года назад +6

    Beyt ye oromo jegna🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alexwangari3184
    @alexwangari3184 2 года назад +1

    ቤቲ በጣም እራስሽን ዝቅ አድርገሽ ይህን ቆሸሻ ሰዉ ቃላ መጠይቅ ማድረግሽ አግባብ አይዴላም። እንቺን ግን እወድሻለሁ ። እዉነቴን ነዉ እምልሽ እንድህ አይነት ሰዉ ለኢትዮጵያ ምንም የማይጠቅም ነዉ። ቡሽቲ የሆነ ሰዉ ነዉ።

  • @hannagaredew7755
    @hannagaredew7755 3 года назад +66

    ሰው በእድሜው ለክ ቢያስብ ጥላቻና ቂም እስከየት ያደርሳል አምላክ ለኢትዮጲያ ህዝቦች ማስተዋል ያድልልን።

    • @gurmufunane4588
      @gurmufunane4588 3 года назад +7

      ኦሮሞ ነኝ፣
      ያውም ኪዳነምህረት ጎረቤት የሚኖር ,ኦሮሞ ስማ ነግ ባንተ ይደርሳል , አሰከፊው ግዜ ላይ ነው ያለኸው ,ወይ ኢትዮጵያን ከኦሮሚያ ማስወጣት ወይ ኦሮሚያ ከኢትዮጵያ ነፃ መውጣት , ጨመዳ አሁን የተናገረው ነጻ ሀገር ላይ ቢሆን ዕድሜ ልክ ዕስራት ይጠብቀው ነበር ,ሀገሩ ኢትዮጵያ ስለሆነ ስርዓቱም ፋሽስታዊ ምን ይጠበቃል

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 3 года назад

      Eree

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 3 года назад +1

      Yeferdebat Addis Ababa n felgesh new lelawe yeserawen..? please work hard all Oromia..

    • @hikmaseid5500
      @hikmaseid5500 3 года назад

      ለኢትዮጵያ አሣቢ ከሆንሽ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጥሽ ለአንች

    • @tesfayearedo740
      @tesfayearedo740 3 года назад +1

      @@gurmufunane4588 have Patient please !politics is dynamic power of thinking ok bro ….

  • @aberakumbi7954
    @aberakumbi7954 2 года назад +1

    Namchii kun Addaa addaa issaan raasaasaan dhaa kan jee'ee niimormaataa,sobaa daangaa hin qabnee nusobaa,sobuu issaatu aja'ebaa natitee malee roomukanaa gossaa bitootaa irraa qaraa'ee waan ta'eef mirigassaat garuu namaa lafaa irraa dugugun waan danddaamu natifakatu.

  • @farisedris8897
    @farisedris8897 3 года назад +27

    ህወሀት እንዳልከዉ እርኩስ ቢሆን ኖሮ አንተን ማርኮ ይረሽንህ ነበር ሆዳም የሆንክ ቀልቀሎ

    • @stephanieadams9702
      @stephanieadams9702 2 года назад

      He was captured by Eritrean rebels not woyane.

    • @dawitEnani
      @dawitEnani 5 месяцев назад

      በምን አቅሙ tplf ሲመጡበት ትጥቁን ፈቶ ነው ከህዝብ ጋር ሚቀላቀለው ፈሳም ሁላ

  • @kalableul1700
    @kalableul1700 3 года назад +14

    መድነዉ የሁሉ ጥላቻ ለእሩሶ እኮ ወዪና ጡሩነዉ ያደረጉ በደርግ ጊዛሰ መዳሀኒት ነበራቸዉ በመዳሀኒት ነበር ሱሩወት ላይ የሸኑ ሲመረኩ

    • @tsegayegebreyesus5037
      @tsegayegebreyesus5037 2 года назад

      ሞት እንቢ የሆነ ሸማግሌ ደሞ ፀሎተኛ ነኝ ይላል

  • @ethiopia9924
    @ethiopia9924 3 года назад +8

    አኔ እኮ ወያኔ ለ27አመት ሲገዛ ኢትዮጵያን መበተን አይችልም ነበር ???

    • @Messay
      @Messay 3 года назад +2

      Ya you are right men and i was always wondering about it because if really those people was planned to destroy Ethiopian then what obstacle them from doing it the whole 27 year and also did they built their own country which looks like beautiful and developed Tigray ??? No, it is the opposite Tigray they have so all what they say is bullshit and false just it is a political agenda and a big propaganda !!!!

  • @traditionaltube809
    @traditionaltube809 3 года назад +9

    ትግራዊያን ሁሉ የወያኔ አበል ናቸው እንበልና፡ ሁሉም መጥፈት አላባቸው ከተበለ ጄኖሳይድ ማወጅ አይሆንቦትም፡ አባዬ

    • @mebratbeyene2650
      @mebratbeyene2650 3 года назад

      Even thinking to kill all TPLF members itself is genocide.

    • @humble305
      @humble305 7 месяцев назад

      Exactly

    • @dawitEnani
      @dawitEnani 5 месяцев назад

      እና ምንድነው ታድያ የተደረገው ።ለኢትዮጵያ ማይጠቅም ሁሉ ይጠፋል

    • @humble305
      @humble305 5 месяцев назад

      @@dawitEnani ዘርህ ይጥፋ ጠቃሚዋ ላይ ጥሎልሃላ

  • @pawlosbogale149
    @pawlosbogale149 3 года назад +9

    ቤቲ ደግመሽ እንደማታቀርቢው ተስፋ አደርጋለሁ። ዘባራቂ።

  • @taffesseabebe9601
    @taffesseabebe9601 3 года назад +3

    ሰነፍ የቀድሞ ሙርኮኛ ፈሪ ጀነራል የጦር አዛዥነት የማፈልገው እንደ ቀድሞ የመንጥር እዝ አዛዥ ሁኖ የጦሩ ነዳጂና ገንዘብ ለመዝረፍ ነው

  • @gaaddisaamohammed1792
    @gaaddisaamohammed1792 3 года назад +30

    እሄን እርኩስ ሰውዬ እዝ ቻናል ስር በማየቴ አዝናለሁ

  • @kevinstevens9803
    @kevinstevens9803 3 года назад +4

    Nice of Woyane didn't kill Kasaye Chemeda when his was POW

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 3 года назад +5

    ደስ የሚል ቁልጭ ያለ ትምህርት ነው:: ሳላስበው አለቀ::
    ዳዊት ድንጋይዋን ወርውሮ የጎልያድን ግንባር እንዳለው አጠፋቹሀለው እስከ ሲኦል ድረስ ያለን ሰይጣን ግንባር ግንባሩን ማለት ያስፈልጋል::🇪🇹

    • @እውነትንፍለጋ-ቈ4ሐ
      @እውነትንፍለጋ-ቈ4ሐ 2 года назад +1

      27 + 3 አመት መላላክ 🤣🤣🤣

    • @emebet9038
      @emebet9038 2 года назад

      ቆሻሻ ሽማግሌ በልጆችህ አግኘው

    • @emebet9038
      @emebet9038 2 года назад

      እንደ አንተ ያለው ላገር የማይበጅ ዳቢሎስ አንተ ነህ አንተ የወለድካቸውን ማጥፋት ነው

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад

      @@emebet9038 ትግሬ የሰሩትን ግፍ ነው ያጨዱት። ያጨዳችሁት። ከሰማይ እኮ ነው ቁጣ የወረደባቹ። ቤተክርስትያንን ንቃች ሁ ነበር። ፈጣሪም ገና ይቀጣቹሃል። ገና የእናንተ ብልግና ብዙ ቁጣን ያመጣባቹዋል።

    • @emebet9038
      @emebet9038 2 года назад

      አዲሡ አበበ ሥለሐይማኖት ለትግራይ ሕዝብ አታሥተምረውም ለአንተ እናሥተምርሐለን እናንተሥ የዘራችሁት ነው በየቦታው የምታገኙት ማለት ነው

  • @kebirates5125
    @kebirates5125 3 года назад +2

    ይህ ሰውየ በ45 እድሜው ያልቻለው ሃይል ወያነ: በወያኔ ተማርኮ ከ30 አመት በ75 እድሜው ቦሀላ እንደገና ውግያ ለመምራት ግምባር ሚሄድ ሲፈልግ ከጥላቻ ውጭ ትክክልኛ ጤና አለው ብየ አላምንም::

  • @alexnigusu7765
    @alexnigusu7765 3 года назад +28

    ሰውየው ሲያወራ በጣም ያስጠላል።ጀግና ለመባል ይጥራል ጀብዱ ያለው ምላሱ ላይ ነው።የግል ጥላቻ እንዳለበት በግልጽ ይታይበታል የግል ጥላቻውን ሐገራዊ ለማድረግ እየሞከረ ነው።ዕድሜ እንጂ ብስለት የሚባል አያውቅም።

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 3 года назад

      ሀየሎም ሲሸረሙጥ ነው የቸገደለው

    • @zerihunasmamaw1062
      @zerihunasmamaw1062 3 года назад

      @@ss-jm8se አፌ ቁርጥ ይበልልህ ወይ ይበልልሽ ኡፍ

  • @aschalewlegese215
    @aschalewlegese215 3 года назад +1

    He spoke of one flag. But which is this flag that is a national symbol of the country?

  • @kiyyakiyyaozil7104
    @kiyyakiyyaozil7104 3 года назад +17

    ሀይማኖተኛ ከሆንክ ጠለትህን ውደድ ይላል እንጂ ግደለው አይልም የትኛው ሀይማኖት ነው ግደል የሚለው የትልቅ ትንሽ

    • @dawitEnani
      @dawitEnani 5 месяцев назад

      አረ ባክህ ባክህ እችን ተማምነህ ነው። እግዚአብሔር አገርህን ጠብቅ ይላል እሺ

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 Год назад

    ሰዎች በእድሜአቸውን ከመፀለይና ሰላም ከመስበክ ይልቅ

  • @addisalemtesfaye9767
    @addisalemtesfaye9767 3 года назад +21

    በስተርጅና ኑዛዜ መሆኑ ነው የአንተ ምኞት ብቻ እንዲሳካ በወጣትነትህ ያልቻልከውን

    • @yosefetopia7711
      @yosefetopia7711 3 года назад

      ሀገር እናት የመሆኗን ትርጉም ከአወቅን ኑዛዜ ገለመሌ ያልሽው አይሰራም , ሀገር እናት ስታረጅ ትተዋለች ትጣላለች ካልሽ የአንቺ አስተዳደግ ነውና እንደ አስተዳደጋችን ወደፊት...

  • @yilmamolla8871
    @yilmamolla8871 2 года назад

    ሠው በዚህ እድሜው ግፋ በለው እያለ ሐገሪቱን ወደ መቀመቅ ለመክተትና ውድ የሆነውን የሠው ልጅ ህይወትና ንብረት እንዲጠፋ ከማድረግ ተቆጥቦ ስለ ሠላም ነው መስበክ የነበረበት።
    ሠውየው ከቂም በቀል አስተሣሠብና ተግባር መውጣት ነው ያለበት።

  • @MdAnwar-jo1re
    @MdAnwar-jo1re 3 года назад +7

    ቅሌታም መዋረድ ማለት ኮ እንደ አንተ ከ ቀበሮ ጉድጓድ ተጎቶ መማረክ ነው

  • @matrix4946
    @matrix4946 3 года назад +6

    ቤቲዬ ምናለ አባት አባት የሚሸት መካሪና አስታራቂ ትልቅ ሰው ይዘሽ ብትመጪ፤ ቀደም ሲል መዋጋት አቅቶት በሕውሐት የተማረከን፣ ሽንፈቱ እድሜ ልኩን እንደ እግር እሳት የሚያንገበግበውን የቀይ ሰይጣን አመጣሽበኝ፤ ከሕውሐት በፊት ፈጣሪ ያጥፋህ.... መቀሌ ትገባ መስሎሀል ጉድጓድ ግባ።

  • @fyorialemeseged385
    @fyorialemeseged385 3 года назад +39

    እግዚአብሔር ኣይፈሩም ለነሱ በቀል ተብሎ የውሸት ፕሮፓጋንዳ እየሰራቹ ምንም እመይውቀው የድሃ ልጅ እየጨራሳቹ ነው;ትንሽ እንካን ኣትፈሩም; የትልቅ ትንሽ

    • @emuyeyilma7752
      @emuyeyilma7752 3 года назад +1

      እናንተ ብቻ እውነተኛ ማፈር ለናንተ ተከልክሏል መ

    • @نايفهالفضلي
      @نايفهالفضلي 3 года назад

      Aye gekelate kefo tareke ademege yguta tareke tewlge

    • @saraabraham6635
      @saraabraham6635 2 года назад +1

      "ተላላኪ ነበርን "___" አሁንም ኮርቻዬን ቀይሬ እየተላላክሁ ነው" ቱ_አንዳንዴ እኮ ይናገራል_ተላላኪ ነበርኩ ሲሉ አይፈቷቸውም ? ብሎ ነበር አንድ ወቅት እውነቱን ነው ማፈሪያ የአማራ መጋዣዎች🤣😥🤣

    • @fyorialemeseged385
      @fyorialemeseged385 2 года назад +1

      @@saraabraham6635 🤣🤣🤣🤣እውነት ብለሻል ውዴ

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 года назад

      @@saraabraham6635 ካማራ እራስ ውረጅ ጁታ

  • @paolospapacinos6576
    @paolospapacinos6576 3 года назад +15

    "ኢትዮጵያን ላጥፋ የሚለው ላይ ቁጭት ካልያዝኩ፤ ማን ላይ ልያዝ?" ለሃገር ያለዎት ቀናዒነት ያኮራል ። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጄነራል!!

    • @gurmufunane4588
      @gurmufunane4588 2 года назад +2

      ኦሮሞ ነኝ፣
      ጳውሎስ ይህ አነጋገር ቁጭት ሳይሆን ዘር እንዲጠፋ መልዕክት ነው, እንደዚህ ያሉ መልዕክቶች ኢትዮጵያዊ ባዮች ለዘመናት ሲያስተላልፉ ሲያደርጉ አይተናል አይገርመንም
      ለጤናችን ፓፓሲናኖስ አረቄ

    • @እውነትንፍለጋ-ቈ4ሐ
      @እውነትንፍለጋ-ቈ4ሐ 2 года назад +2

      ወልቃይትን አረሱት : ወለጋን ዘሩበት : አድሳባን አለሙት : አባይን ወንዝን ገደቡት : 27 አመት ማልቀስ ብቻ 😥😥😥😥😥😥😥

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 2 года назад

      አመድ ቢፎኽር ቢቆጭ እበት ነው አሁን ትሉ ወጣ 🎉🎉ጁንታ🎉🎉

    • @YitbarekTesfayeHailemariam
      @YitbarekTesfayeHailemariam 2 месяца назад

      አሁንስ የዘራሀውን እያጨድ ነው

  • @merhawitsehaye6718
    @merhawitsehaye6718 3 года назад +11

    Big baby 👶

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 2 года назад +2

    ታድያ ስትማረክ አልፀለይክም እዴት ብለው ማረኩህ አተሰይጣን አሁንም መርዝህ እየረጨህ ወጣቱን አስፈጀህ ለልጆችህ ባንተ እዴት ያፍሩ ይሆናል

    • @GirmaKebedetessema
      @GirmaKebedetessema 7 месяцев назад

      general kasaye MARAKI ENJI TEMARAKI AYDELUM.SAARE.

  • @michukoroso5716
    @michukoroso5716 3 года назад +41

    እግዚአብሔር ልቦነን ይስጥክ ዎጠቱን አሰጫርሳችሁ ፈጣር ይፈራድ በዚ እድማችሁ ሰላ ጥለቻ ተሳብከልቹ 😏

    • @hikmaseid5500
      @hikmaseid5500 3 года назад +3

      ፈጣሪ ላንች ልቦና ይስጥሽ አገር ካለፈረስን ብላችሁ የምት ፎክሩ

    • @iamethiopian2904
      @iamethiopian2904 3 года назад +1

      አንቺ መዥገር ለሀገሩ ብዙ ነገር የሰራ ሰው ነው እከካም

    • @ወሎየዋአማራ
      @ወሎየዋአማራ 3 года назад +1

      አንች ጁንታ ያንች ዘመዶች በ 80 አመታቸው ኢትዪጲያን፡ሊያጠፉ አልመጡም

    • @zerihunasmamaw1062
      @zerihunasmamaw1062 3 года назад

      ላንቺ ይስጥሽ አህያ ደንቆሮ እንደ አጎቶችሽ ሀገር ሊያፈርስ አልመጣም እኮ

    • @aliseidali7036
      @aliseidali7036 2 года назад

      ሥለ እምነት የእምነት አባቶችሽን ግብፆችን ጠይቂያቸው ። አትድከሚ ኢ/ያን አታፈርሽም።

  • @tigistwoldemichael1425
    @tigistwoldemichael1425 2 года назад +1

    Brgader General Kassaye chemeda Ye Abreham Amlak Erejim edme ketenagar yistilin🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @sababirhane1474
    @sababirhane1474 3 года назад +24

    ከዚ ሰው ምን እንድንማር ነው እንግዳ ያደረግሽው ከጥላቻ ውጪ ከአፉ ምንምም አይወጣም ምሩከኛ መሆን እንዲ ያንገበግባል ደሞ ደርግ አማኝ ነው ሲል አያፍርም

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 3 года назад +2

      ደርግ የእስረኛ ቂጥ አይደፍርም:: የወንድ ቂጥ ውስጥ ወያኔዎች ያድሩ ነበር:: ሰይጣኖች ናችሁ ወያኔዎች:: አንገታችሁ ላይ መተት አሰርታችሁ ተዋጋችሁ ግን ፈሳባችሁ::

    • @simonmengesha9369
      @simonmengesha9369 3 года назад +2

      እውነት ልጆች አሉት ሚስቱ እንኳን ሞተች ይህንን ከምትሰማ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 3 года назад +1

      ደደብ ነሽ ሸርሙጣ ኘሽ መለስ ይብዳሽ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 3 года назад +1

      @@simonmengesha9369 የገማህ ደጀብ ነህ ሞት ለትግሬ

    • @simonmengesha9369
      @simonmengesha9369 3 года назад

      @@ss-jm8se አፋችው እና ቂጣችው ይገማል

  • @henokweldeselassie3084
    @henokweldeselassie3084 3 года назад

    Thanks yelbun awarashiw yehe murkegha bekel flega saysakalet areje

  • @Dave10-66
    @Dave10-66 3 года назад +13

    @Betty, thank you for exposing this brain to the world. We understand your situation as well and your reservation for not asking some clear counter questions after his unbelievable answers. After all, there is enough detail in it & people can judge for themselves.

  • @GizawAnden
    @GizawAnden 4 месяца назад

    እንዎዶታለን፡እናከብሮታልን፡እድሜ፡ከጤና፡ይስጥልን፡እንዎዶታለን፡የኢትዮጵያ፡ህዝብ፡ያከብሮታል።

  • @ethio-love5315
    @ethio-love5315 3 года назад +16

    የጥላቻ ጥግ ከአኝህ አባት ማየት ይቻላል ያሳዝናል በዚህ እድሜ ሰለእርቅ ሰለፍቅር ሰለመደማመጥ ስለመከባበር ቢያወሩ ደስ ይል ነበር አባል ሁሉ መጥፋት አለበት የሚገርም ጭካኔ ነው አይ ኢትዮጵያ አይ አፍሪካ የማያልፍለት አገር አህጉር ነው።

    • @semung2513
      @semung2513 3 года назад

      Better you change your name to WOYANAY LOVE

  • @kerayub2681
    @kerayub2681 3 года назад

    Ferion ima Abiy Ye Abiy mengist new. Yehenin bekirbu Yautal. Ye Abiy wetaderoch yefesemutin gif alaum/ alsemum?

  • @thomasddulabelo9654
    @thomasddulabelo9654 3 года назад +14

    ሰውየው ! ወደ ህልናህ ተመለስ ።
    የወያኔ ጥፋቱ የአንተ አይነቱን በሕይወት እንዲትኖር መፍቀዱ ነው።

  • @danymerkato4575
    @danymerkato4575 3 года назад

    Anchi yemotshi lij meteyeq yeneberebishin tiyaqe lemin atiteyiqim? Yan yimitferi kehone yezihin tultula shimagile qoshasha maragefiya Honshi, idil seteshiw.

  • @yohannesdesta3628
    @yohannesdesta3628 3 года назад +11

    ሲኦል ኣፉን ከፍቶ እየጠራህ እንኳን ንስሃ መግባት ሲኖርብህ ኣሁንም ትዋሻለህ!!

  • @sisaygashu8038
    @sisaygashu8038 3 года назад +1

    ስለርዕሱ ግን ያሉት ነገር የለም ነው ማሳመሪያ ነው? (ግንባር ግንባሩን በል አላልኩም)

  • @belayteklu9752
    @belayteklu9752 3 года назад +16

    አሁንም እንፈጃቸዋለን እያልክ ነው? ጥላቻ ና ውሸት መንገድ ላይ ያስቀረሃል።

    • @zerihunasmamaw1062
      @zerihunasmamaw1062 3 года назад +1

      አንተ ስትል ተራ ነትህን ነገርከን

    • @zerihunasmamaw1062
      @zerihunasmamaw1062 2 года назад

      አንተ ስትል አታፍርም ወራዳ ሰው ነው ያሳደገህ ማለት ነው የጨዋ ልጅ ይሄን አይልም

    • @marbettube8870
      @marbettube8870 2 года назад +1

      ዶማ እናተም መንገድ አልቀራችሁ ሌቦች

  • @dawitdebena8513
    @dawitdebena8513 6 месяцев назад

    AHIYa= Amara. how did he become a general? If not understand that.

  • @nassihi7390
    @nassihi7390 3 года назад +8

    የደርግን ጭካኔ ከዚህ የዱሮ ኮምኒስት የኣሁኑ ሃይማኖተኛ ንግግር ማወቅ
    ይቻላል

  • @danielerizzo6719
    @danielerizzo6719 3 года назад +1

    God Bless You Betty, May God Increase Your Wisdom for proupose of Good.

  • @Oromia10
    @Oromia10 3 года назад +6

    Keep going forward Betty

  • @tekalignwoldemichael900
    @tekalignwoldemichael900 3 года назад +1

    በመጀመሪያ እንኳn ለብርሃn ልደቱ አደረሰሽ፡፡ የፕሮግራምሽ ተከታታይና አድናቂ ነኝ፡፡ የቀደመዉ አቀራረብሽን አዉቃለሁ በአሁኑም ጥሩ አቀራረብ ፈጥረሽ እየሰራሽ ነዉ ደስ ብሎኛል፡፡ ለጀነራሉ የፈጠርሽዉ አቀራረብም ጥሩ ነዉ ባህሪያቸዉን ጠንቅቀሽ በማወቅ ክብራቸዉን በመጠበቅ የጠየቅሽዉ ጥያቄ ጥሩ ነዉ፡፡ ቃል በቃል የተናገሩትን ሲክዱም አላፋጠጥሽም ስለ ፕ/ር መረራም አልመለሱም ስላለተመቸሽ ቆርጠሸ እንደሆነ አላወቅም ለሁሉም ጥሩ ቃለ መጠየቅ ነዉ እግ/ር ይረዳሽ በርቺ፡፡

  • @ቦጃንጋቱ
    @ቦጃንጋቱ 3 года назад +10

    ጄኔራሉ ትክክል ናቸው። ትልቅ ሰው ይንሩልን። ትግሬ ሀገር አቆሸሸ

    • @kidudest7893
      @kidudest7893 4 месяца назад

      Jil jil neh. Hizibin mesdeb near neww.

  • @fikertekidane2370
    @fikertekidane2370 2 года назад +1

    ጀነራል ክብር ይስጥልን ኢትዮጵያ ሰው አለት

  • @amanuelfikadu6458
    @amanuelfikadu6458 3 года назад +3

    good jobs. Betty...!!!!!!!!!

  • @martaabebe427
    @martaabebe427 3 года назад

    Gagna not erso general .lamin ezech program liye taganu??

  • @EAHUNTRS
    @EAHUNTRS 3 года назад +19

    How Merciful Weyane must be to let this guy live after capturing him twice.

    • @merryjon4888
      @merryjon4888 3 года назад +1

      አውነት ነው አናትን አስቀምጦ ከ ሚደፍር ዘመድ ከሆነ ምን ይጠበቃል

    • @tesfaygebremeskel8064
      @tesfaygebremeskel8064 2 года назад

      ሁለት ግዜ የተማረከ እንደ ሴት ቁጭ ብሎ ሚሸና ጋላ ሽማግሌ

    • @deeplight7206
      @deeplight7206 9 месяцев назад

      ​@@tesfaygebremeskel8064መቼ ነው የተማረኩት? 😁

  • @areaareaarea4587
    @areaareaarea4587 3 года назад +1

    ሙሩከኛ እንዲህ ብሎ ሲዋሽ ማን ያምነዋል

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 3 года назад +8

    ምንድነው ከዚህ ስው የምንማረው Completely his idea is form devil. Haters, jealousy, Unforgiveness !!!!!

  • @tsegazabnugusse7074
    @tsegazabnugusse7074 3 года назад +6

    መዳሃኒአለም እድሜህን ያሳጥረው

    • @ምጥን
      @ምጥን 3 года назад +4

      መድሃኒአለም ጅንታን ያጥፋልን

    • @iamethiopian2904
      @iamethiopian2904 3 года назад +2

      ያንተን ግን ያስቀድመው

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 3 года назад +6

    መንስት ጥሩ ያደረገው 2 ኛ እንዳትማረክ ብሎ ነው ሽባው

  • @firdosjemal952
    @firdosjemal952 2 года назад

    What is the importance of this interview?

  • @MrEfrem
    @MrEfrem 2 года назад +6

    እንዲህ ያሉ ሰዎች ቤተክርስቲያን ሄደው የሚፀልዪትን ፀሎት ባውቅ ደስ ባለኝ።

  • @betelhemmail5638
    @betelhemmail5638 3 года назад +4

    እንደሰው በጣም አዘንኩኝ እድሜ ትምህርት ቤት ነው እያለ ያሳደገን ያ ህዝብ ተሳስቷል ሚስኪን ወገኔ ከዚህ ሰው ልንማር የምንችለው የክፋት ጥግ ነው ፈጣሪ ተመልከት ከነዚህ ክፎው ሰወች እሳቤ አርቀን ሰውየውስ ለይቶለታል ፡፡ደሞ ሙርከኞ እንዲ ሲቀደድ ማየት ያሳፍራል፡፡

  • @abseyemeny
    @abseyemeny 3 года назад +15

    ያሳዝናል። እንደነዚህ ዓይነት ፖለቲከኞችን ይዘን የት እንደምንደርስ, እንደዚህ በውሸት ትርክት የኢትዮጵየን ህዝብ ተራ በተራ ለመፍጀት ለማፋጀት ቆርጦየተነሳ ስርዓት አይቼ አላውቅም።

  • @yeshigetnet9104
    @yeshigetnet9104 3 года назад +1

    እንዴት ትዋጋላቹ እናንተ ወጣቱ ማግድት እንጂ
    እድሜዎ ላይ ኣስተሳሰቦ ታች

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 3 года назад +16

    አይ ሰው ምስኪን አሁን በዚህ እድሜ እንዲህ ይወራል አባቴ ነገ ሞት አለ እዛም ሲኦል መወርወር አለ

    • @Coffeeቡና
      @Coffeeቡና 2 года назад

      ቀሽም! ሲኦል ያንተ ነው::

  • @kennaak1557
    @kennaak1557 3 года назад +2

    ማፈሪያ እብሪተኛ የደርግ ርዝራዠ

  • @ramilramila4789
    @ramilramila4789 3 года назад +20

    ይሆን ሽማግል ትልቅ ሰው ሳይሆን ትልቅ አር ብዬዋለው

    • @gstdte6781
      @gstdte6781 2 года назад

      ቤቲ እሮሮ ለመስማት ነው እንዴ የተሸነፈ ሰራዊት ምን ሊያስተምር ይችላል ? መ ማረክ!አየ ካሳየ ጨምዳዳ! ውሸታም

    • @kamalhuseen8193
      @kamalhuseen8193 2 года назад

      @@gstdte6781 18.3.2015

    • @ketemaeskinder4695
      @ketemaeskinder4695 2 года назад

      Baria malet (Baria New) ! General atfredibachew!Ye Mosoloni (furno gagari) # 11

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 8 месяцев назад

      Slavery would never have been possible with out collabarstors like this low life war captive

  • @ስብሃት
    @ስብሃት 3 года назад +1

    እናንተ በእግዚአብኔር አታምኑም
    በመተትና በጥቆላ ነዉ የምታምኑት
    ለማን ነዉ የምታጭበረብረዉ

  • @obiharar8687
    @obiharar8687 3 года назад +5

    በዝህ ዕድሜ ለምን ለመዋሸት አስፈለገ ? ሪከርድ የተደረገ ለጄኔሬሽን የምቀመጥ ቭድዮ አለ ይህን ዓይነት ፈረንዝጆች ፓቶሎጅካል ላየር ይሉታል

  • @negasibirhanu834
    @negasibirhanu834 3 года назад +1

    ኣንት ኩክንያም ሽማግሌ... ምንድን ነው እንደዚህ መቀደድ

  • @MdAnwar-jo1re
    @MdAnwar-jo1re 3 года назад +9

    ደርግ መሆንህ ረስታሀል መሰለኝ አንተ ወደል አህያ

    • @tsegayegebreyesus5037
      @tsegayegebreyesus5037 2 года назад

      ይህ መቼም አይበሰልም

    • @marbettube8870
      @marbettube8870 2 года назад

      አንተ ቁልቋላም ጁንታ ተዘቅዘቅ ከህወሃት ጋ

  • @helenthomas5230
    @helenthomas5230 3 года назад

    Yeh sewye 17 new 74 ???

  • @olinadhufe4338
    @olinadhufe4338 3 года назад +10

    Betty ! Really you are wonderful always!

  • @legessedinka1945
    @legessedinka1945 3 года назад +2

    The best Ediamiin .

  • @yohannesyes3819
    @yohannesyes3819 3 года назад +7

    He is a living legend, a hero .Full of energy. If Ethiopia 🇪🇹 has this kind of heros in power , we would not have these all messes around.

    • @እውነትንፍለጋ-ቈ4ሐ
      @እውነትንፍለጋ-ቈ4ሐ 2 года назад +1

      27 + 3 አመት መላላክ 🤣🤣🤣
      ጎንደር ወልቃይትን አረሱት : ወለጋን ዘሩበት : አድሳባን አለሙት : አባይን ወንዝን ገደቡት : 27 አመት ማልቀስ ብቻ 😥😥😥😥😥😥😥

  • @kidusatakilt1449
    @kidusatakilt1449 2 года назад

    ይሄ የትልቅ ቀላል በዚህ እድሜ ስለሰላም ማውራት ሲገባው አሁንም ጦርነት ይሰብካል ከህወሓት የበለጠ እርኩስ መንፈስ ያደረበት ሰው ነው በደርግ ዘመንም የደሃ ልጅ አስበልቶ አሁንም የድሃ ልጅ ለማስጨረስ ነው አላማው

  • @baba-rq6gg
    @baba-rq6gg 2 года назад +4

    ልበ ሙሉ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥዎት

    • @adiboethio5583
      @adiboethio5583 2 года назад +2

      ይሔ ሽማግሌ ኮ ሲማረክ ሱሪው ላይ ሽንቱን ለቋል እሱን ፎቶ ለቀውበት ነው የጠመዳቸው አሑንማ ቢይዙት ያራል የበሰበሰ።

    • @meronsamii8425
      @meronsamii8425 2 года назад

      ከሱሪው ላይ ሸቶ እኮነው የተማርከ ለዛውም ሲማረክ ከጉድጓድ አልወጣም ሙቻለሁ እያለ ተጎትቶ ሲወጣ ቀዝኖ እኮነው የተያዘው አይ ማፈሪያ እድሜ ደጉ

  • @debelawondimu7162
    @debelawondimu7162 3 года назад +2

    ወሬ ብቻ መተቸት ብቻ ነው የሚያቀው የኔ ትውልድ ፡፡
    ወታደር የሳለፉትን መከራ ለማየት ከቀላሉ ጀምር ስፖርት መስራት በቀዝቃዛ ውሀ ደጋግሞ መታጠብ ተለማመድ ሀሀሀሀሀ

  • @muniraabbabiya4884
    @muniraabbabiya4884 3 года назад +23

    Omg 😱 this old man is really sad story. He heart is filled with hate.

    • @12345glo1
      @12345glo1 3 года назад

      ጀዝባ He heart? English lol

    • @melatt7147
      @melatt7147 Год назад

      betam,, yedereg morkega new,, mot embi yalew awere...

  • @QueenLiya
    @QueenLiya 3 года назад +1

    Betty you are smart👍 This old man need terapi

    • @eyeruskebede9756
      @eyeruskebede9756 3 года назад

      ቁጭ ብለሽ ይሄን ማዳመጥሽ ጥሩ ነው

  • @abduabdu5945
    @abduabdu5945 3 года назад +16

    ቤቲ ጀግና በጣም ነሚየደንቅሽ💚

  • @danielerizzo6719
    @danielerizzo6719 3 года назад +2

    Stop Genoside Tigrayn Peoples, From Amhara Élite, God Will React against and will he judise them to Wicked. BE careful of your word The whole world is Looking At You.

  • @ichbinich.4269
    @ichbinich.4269 3 года назад +3

    ስንት ግዜ ተማርከህ ታቃለህ ብላ ትጠይቃለህ ብየ ስጠብቅ ነበርኩ

  • @frehiwotabebe2538
    @frehiwotabebe2538 3 года назад +1

    Ethiopian HERO.🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abinetghirmay4992
    @abinetghirmay4992 3 года назад +3

    ግን ግን አግዝአብሔር እውነት የራስን ንፁህ ህዝብ መግደል፣መድፈር፣ማስራብ ገደል መጣልና አብሮ ፎቶ መነሳት ይወዳል እያሉን ነው?ልቦና ይሰጠን።እርሶ በዝህ እድሜዎ እንድህ ከተናገሩ በሌላው አይፈረድም።ተኖረና ተሞተ!!!

  • @froinygabremichael3607
    @froinygabremichael3607 2 года назад

    Inde wetat satsera ahun indet?

  • @elias2414
    @elias2414 3 года назад +6

    በእውነት ለጀነራሉ ኣፈርኩላቸው:: ቤተልሐምም ኣፈረች መሰል ይጨርሱ ዘንድ ዝም ኣለች:
    ያሳዝናል

  • @felegtv9465
    @felegtv9465 3 года назад +1

    👇👇👇👇👇👇
    ዘፍጥረት 9፥5 - 6
    ሰውን የገደለ ሁሉ ስለሟቹ ደም ተጠያቂ ነው፤ የሟቹን ሰው ደም ከገዳዩ፣ ከእንስሳም ይሁን ከሰው እሻለሁ።
    የሰውን ደም የሚያፈስ ሁሉ፣ ደሙ በሰው እጅ ይፈሳል፤ በእግዚአብሔር (ኤሎሂም) አምሳል፣ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሰውን ሠርቶታልና።
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    ኢትዮጵያውያን የእ/ር ቃል ጥሳቹታልና ጌታ ይጠብቃችሁ።

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 3 года назад +13

    ባይቀዳ መዋሸት ይቻል ነበረ። ግን ውሸታም ናቸው

  • @habtigray7604
    @habtigray7604 3 года назад

    Mechem betam yasazinal bezih edime le selamin selam yemihonibet eriki yemihonibet mesirat neberebet eniji sitiwaga besimiab bisimila bilachi tewagu malet neberebet demo weyane tiliki edil endinoru setotal gin simareki shinti beshinti sile honk esun lemebekel meselegni hule benidet new yemitaweraw arfeh bitikemet yishalal enidegena endatimarekin shi it beshinit enidatihon. Egzabiher anite tawikewaleh enidi biher yitifa eyalik?

  • @jl8969
    @jl8969 3 года назад +4

    This guy is a real lunetic!

  • @darularqemhabeshamuslim9301
    @darularqemhabeshamuslim9301 3 года назад +2

    "የአረብ ዲቃላ" ያለው እነማንንም ነበር? ምን ለማለትስ ነው ቤቲ ጠይቂል ሌላ ቀን ጠርተሽ
    ዲቃላ እሚበዛ አረብ ሀገር ወይስ ከእኛው

  • @aabbaabb9638
    @aabbaabb9638 3 года назад +6

    በዚህ እድሜ ትቀደዳለህ ምን አይነት ሰው ነህ ሽንፈትህንና ምርኮኛነትህ አይቀየርም እንዲህ አይነት ቆሻሻ ሰው አይቼ አላውቅም

    • @Coffeeቡና
      @Coffeeቡና 2 года назад

      እኔ ደግሞ እንዳንተ ዓይነት ደደብ ባደባባይ አፉን ሲከፍት አይቼ አላውቅም::

    • @aabbaabb9638
      @aabbaabb9638 2 года назад

      @@Coffeeቡና ለመሆኑ አፍ መክፈት ደደብ ከሆነ እንደ ካሳዬ ጨመዳ አይነቱ ያገር ጠላት ምን ትለው ነበር አንተም ያው ነህ ኮተት

  • @michaelaberabeyene2092
    @michaelaberabeyene2092 Год назад

    I love Jeneral kasaye

  • @yohanneslemma1323
    @yohanneslemma1323 3 года назад +10

    ሁልጊዜ እግዚአብሔር ይቅደምልን።

  • @ethiopiantube1014
    @ethiopiantube1014 3 года назад +1

    Good job 👍

  • @beziaa9014
    @beziaa9014 3 года назад +10

    በጥላቻ የሰከረ ሰውዬ

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 3 года назад +1

    ጀነራል እናመሰግናለን