ዶክተር ደብረጺዮን የገባበት ቅርቃርና ተቃርኖ (Paradox)!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 ноя 2024

Комментарии • 56

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад +5

    የትግራይ፡ ሕዝብ፡ ብርሃን፡ ብልጭ፡ ብሎለታል! ህውሓትም፡ ኃጢያታችሁ፡ ፈልጎ፡ ያገኛችኋል፡ የተባለው፡ ቃል፡ ተፈጸመ!!!

  • @netsanetwodajo4471
    @netsanetwodajo4471 Месяц назад +12

    ኤርሚ አሁን አንተን መስማት ጀምሬያለሁ፤ ምንም ይሁን ምን የራስህን stand ይዘህ ስትቀርብ በትክክል ትደመጣለህ

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 Месяц назад +1

    Why do they need over representation in ethiopian politics ? Even if they changed to Ethiopianist party how do they over represented in ethiopian politics??
    I really want them to accept equality and live on ethiopia peacefully!!

  • @negashbabu9942
    @negashbabu9942 Месяц назад +5

    You becoming prosperity propoganda machine

  • @yidnekachew1919
    @yidnekachew1919 Месяц назад +5

    Don't make fool of yourself, no one will follow you

  • @taddessebeyene458
    @taddessebeyene458 Месяц назад +1

    የትግራይ ህዝብ ኢንኮን ወደሌላ ክልል የመዘዋወር መብቱ
    ሊከብርለት ቀርቶ የተወለደብት ቦታ ትግራይ ውስጥ ሚኢራብ ትግራይ ወደቤቱ ኢንዳይገባ በኢትዮፕያ መከላከያ ተከልክሎ በየጣሽውና በየመንገዱ ኢስከኣሁና ደቂቃ ኢያለቀ ነው።

  • @Kokeorange
    @Kokeorange Месяц назад

    Thank you Ermias.

  • @RedaeAlemayohu
    @RedaeAlemayohu Месяц назад +2

    ❤ትክክል❤

  • @belayteshome
    @belayteshome Месяц назад +1

    ህውሀት አራዳ ከሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ የዜግነት ፖለቲካ እንድፈጠር በማድረግ መቀጠል ይችላል

  • @ደከመኝልተኛ
    @ደከመኝልተኛ Месяц назад +1

    ጌታቸው የህግ ባለሞያ ነው በመሳርያ ንግድ ካለበት ይጠየቃል የሃሰት ውንጀላ ከሆነ ግን በህግ ከሶ ለፍርድ ማቅረብ አለበት

  • @fightforyourright96
    @fightforyourright96 Месяц назад

    👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾❤❤❤

  • @eskenderhaile4010
    @eskenderhaile4010 Месяц назад +2

    ሽብልቁ። የአቢይ ጉዳይ አስፈጻሚ።

  • @helenojulu4192
    @helenojulu4192 Месяц назад +1

    ወንድሜ የጋምቤላ ችግር በተለያዬ ጊዜ ስታነሳ ነበር ነገር ግን ችግሩ ከመሠረቱ የአኝዋክ ሕብረተሰብ ለማሥጨረስ ና እየታሰበዉ ያለ የግብፆች አላማ በቀላሉ ማሣካት ይቻላል የአኙዋ ሕብረተሰብ ለኢትዮጵያ እና ለኢትያዊያን አጥር ፣ድልድይ ናቸዉ ሆንተብሎ ነዉ የ19/82መስከረም የፒኙዶ፣የየመንግሥታቱ፣ በፒኙዶየየመንግሥታቱ

  • @Ethio_Online_shopping
    @Ethio_Online_shopping Месяц назад

    ኃይሉ ገብረዮሃንስ (ጎመራው)

  • @danieldebo4111
    @danieldebo4111 Месяц назад

    የህወሓት መሰሪ አመራሮች በህይወት እና በአመራርነት እስካሉ ድረስ የትግራይ ህዝብ ማህበራዊ እረፍት በትግራይ አያገኝም፡፡አዲስ ወጣቶች ወደ አመራርነት ካልመጡ አስቸጋሪ ነዉ፡፡ወለፈንዲዉ ይቆማል ብዬ አላስብም፡፡

  • @besonnegeri8685
    @besonnegeri8685 Месяц назад +2

    Tsadkan and Getachew Vodka has no place in Tigray. Ye Abey tellalaki Tigray west Botta yelewem! Ur analysis is very shallow and is based on the assumption that the dead regime in 4 kilo is still powerful

  • @tsegaytesfamariam9977
    @tsegaytesfamariam9977 Месяц назад

    የሽዋ ኣመል ኣስተሳሰብ በትግራይ የማይቀየር የመረገጥ ኣመል

  • @Helen-z7m
    @Helen-z7m Месяц назад

    If you remember getachew was exposing them a in differen speeches about all fraud ,illegal mining, metal theft long time ago .therefore detsi is trying to change that by " kemikedmunge likdemachew new hasabu"

  • @PooUopp
    @PooUopp Месяц назад

    👍💯🐆

  • @yidnekachew1919
    @yidnekachew1919 Месяц назад

    Tell me why are not reporting about the meetings by TPLF in the last couple of days like you did for Getachew group.
    We know where you stand, with PP

  • @asfawtilahun2104
    @asfawtilahun2104 Месяц назад

    ኤርሚዬ1 ኤርሚያስ2× ኤርሚያስ3 ብየ 1&3 knowledge and reality focus.

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Месяц назад

    ደብረጽዮን በዝረራ የተሽነፋ ሰው ነው። የአማራ ጥላቻ ያለበት ዓቢይ አህመድ ግን መልሶ አምጥቶታል። ሰይጣን ሲይዝ ካልገደለህ አይለቅህም፣ ደብረጽዮን ማለት ይሄው ነው።

  • @besonnegeri8685
    @besonnegeri8685 Месяц назад +2

    Ante sewe beka leyelleh. Badohin kereh

  • @yednekachewgeremew1886
    @yednekachewgeremew1886 Месяц назад

    ስውየው ስሙ ይናገራል መስመር አይስትም እንደ ብይ ጨወታ መስመር ላይ ሆኖ ይወረውራል ከዛ በ ህጉ ይገዛል እንደ እናንተ ተውሳክ አይደለም ፣አካል ነው እናንተ ጥገኛ ናችው ፣ ስውየው በ ብይ ጨወታ ህግ መስረት ነው የፕሪቶሪያን ውል የሚጫወተው የብይ ህግ ብይ ጨወታይ የ ተጫወተ ያውቃልን ለምሳሌ ፣ ብሳብ ፣ ባትል፣ ባንከረባብት ፣ ብለካ ፣ ምናምን ባትል ፣ ወዘተ የሚባል ህግ አለ😂 እናንተን ለማደንቆር እኛ ፈጣራዋች ፣ ግድ የለንም ፣ ተውሳክን ፣ ለማስወገድ ፣ መርጨት ፣ ብቻ ነው

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 Месяц назад

    ኤርምያስ ምንድ ነው እምታወራው ወርቁ ታድያ የት ጥለውት ልሄዱ ፈለግህ ለሻዕብያ ለአብይ እንዴ ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል የሌላው አላውቅም ወርቁ ግን ትክክል

  • @GirmayBerhe71
    @GirmayBerhe71 Месяц назад +1

    It is none of your busibess?

  • @eagleyimoh6794
    @eagleyimoh6794 Месяц назад

    Stop Stop Stop it bro, you better stop participating in politics in any form. You've been out of your mind, especially lately.

  • @abraham1iomehertab937
    @abraham1iomehertab937 Месяц назад +1

    ትክክል

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 Месяц назад

    ስለትግራይ ብቻ ነው የምታወራው ? እስቲ ለቀቅ አርጏቸው :: ትግራይ ትግራይ ትግራይ ሌላ ወሬ የለህም ?

  • @ezanaafework5298
    @ezanaafework5298 Месяц назад

    ታድያስ ኤርምያስ! አሁንም ቁጭ ብለህ ስለ ሕወሐት የምታወራ ከሆነ አሁንም አልገባህም የኢትዮጵያ ጉዳይ ፣ ሕወሐት የትገራይን ሕዝብ ለመምታት ምክንያት የሆነ መጠቀምያ ድርጅት ነው እንጂ ምክንያቱ አሱ አይደለም በተቻለህ መጠን ከፍ ብለህ አስብ ፣ ሕወሐትም ሆነ ብልፅግና ስም ብቻ ነው። አብይ ሲናገር የሚናገረው ለአንተና ለኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለም, ሚናገረው ለላኩት አለቆቹ ነው ለምሳሌ:- ስለ ስንዴ፣ ስለ ዶሮ ፣ ስለ ጤፍ ፣ ስለ ቡና ፣ ስለ ትግራይ ፣ በደንብ አዳምጠው ኤርሚ ።
    የኢትዮጵያን ታሪክ እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ካላነበብከው አይገባህም , ምን ለማለት እንደፈለኩ ካልገባህ ስለ ኢትዮጵያ ወተህ ባትተነትን ጥሩ ይመስለኛል ።።

  • @lovemab2256
    @lovemab2256 Месяц назад +3

    የትግራይ ወርቅ የትግራይ ነው አይመለከትህም

    • @samera626
      @samera626 Месяц назад

      መሀይብ 6አመታችሁ ኢትዮጲያ አሸብርቃለች😅😅😅😅ወርቁ ደግሞ ለትግራይ ህዝብ ሣይሆን ለዘራፊዋች ነው የሆነው

  • @GirmayTekilehaymanot
    @GirmayTekilehaymanot Месяц назад

    አሁን ችግሩን እያባባስ ነው ወይስ እያጠበክ ነው አልተረዳኝም

  • @isaiaskiflay2520
    @isaiaskiflay2520 Месяц назад

    ኤርሜያስ ትንሽ ዕረፍት ውሰድ። ትንታኔው አጥናው።

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 Месяц назад

    ለትግራይ ህዝብ ያለህ ጥላቻ አይጣል ነው :: በህዋት አታሳብብ አቦ !!!!!

  • @mekonengebrmikaiyl3203
    @mekonengebrmikaiyl3203 Месяц назад +1

    አንተ የብልፅግና አፈ ቅላጤ ስለ ትግራይ ህዝብ ምንም አይመለከትህም ምናገባህ

    • @fab200
      @fab200 Месяц назад

      Denqoro antes min agebah

    • @fab200
      @fab200 Месяц назад +1

      Asebeh motehal. Abiy is hero. So what. Min tametaleh.

  • @engdagizaw3233
    @engdagizaw3233 Месяц назад

    semien ezen metotale hiwahat gene kemeqedem leqedem nw ermiese

  • @yemaneyohannes421
    @yemaneyohannes421 Месяц назад +2

    you're oromo you should have focused political situations in oromiya but you're hidden covered agent of abey

  • @FrFf-j8m
    @FrFf-j8m Месяц назад +1

    ዝም በል እንተ ጀዝባ

  • @Tsega-g1g
    @Tsega-g1g Месяц назад

    Ermi mirt yelewet ababal ansetehal himeche

  • @mulu65
    @mulu65 Месяц назад +2

    የመደመር ካፕ ምነው የትግራይ ክልል ጉዳይ አሳሰበህ ትናት የነ አንዳርጋቸው ጽጌን ተልእኮ ይዘህ ህወሀት የትግራይ ህዝብ በሚል አጃንዳ የኔ እስትራቴጂዋች ብልህ በዚል ህዝብ ላይ የጅኖሳይድ ፕሮፖጋንዳ ሥትሰራ ባጀህ ዛሬ ደግሞ የብልጽግና የነ እሬድዋን ሁሴን አጀንዳ ይዘህ ዘምተሀል ቅጥልበት ለአንተ አጀንዳ መልስ በመስጠት ግዜውን የሚያጠፋ ሚዲያ የለም እንደ ገደል ማሚቱ ህወሀት ይትግራ ህዝብ እያልክ ጩህ ።አቤት ቆሻሻነት

  • @ZenewZeney
    @ZenewZeney Месяц назад +2

    ኤርሚያስ ወንድሜ።እባክህ ለራስህ ጊዜ ስጥና በአዲስ መንፈስ ና።ሁሉም ነገርህ ወርዷል።

    • @asfawbizaniemaru433
      @asfawbizaniemaru433 Месяц назад

      ፋኖ ፋኖ ብሎ እንዲያቅራራ ነው የምትፈልገው?

    • @ZenewZeney
      @ZenewZeney Месяц назад

      @@asfawbizaniemaru433 እሱ ያንተ አስተሳሰብ ነው።

  • @factcheck1412
    @factcheck1412 Месяц назад +5

    የሚዲያህ አላማ ግን ልዩነትን ማስፋት መሆኑ እያሳበቀብህ ነዉ

  • @hagerchannel2203
    @hagerchannel2203 Месяц назад +1

    ኤርምያስ በጣም በጣም ወርደሃል 😮

  • @amarereta2036
    @amarereta2036 Месяц назад

    ደብረፂወን በእንግሊዘኛ ካንተ እንኩዋን በደንብ ይሻለል ኤርሚ

  • @lovemab2256
    @lovemab2256 Месяц назад

    ኤርሚያስ ደብረጽዮን ትግራዋይ ነው አንተ ደግሞ አይመለከትህም ትግራይ ምንም በትግራዮች እንጅ በናንተ ብልጽግና አይገዛም አማራ ላይ ስታቀረሽ የነበረውን ቅርሻት አሁን ዐደትግራይ ዞርክ ትግራይን ተወው አይመለከትህም