አማኝ ከዳነ በሁዋላ መጥፋት ይችላልን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • አማኝ አንዴ ከዳነ ለዘላለም አይጠፋም ወይንስ መልሶ መጥፋት የሚችልበት ሁኔታ አለ?

Комментарии • 12

  • @Spurgeo
    @Spurgeo Год назад +1

    Always high always above.... you'r blessed Hilsha...

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Год назад

    መልካም እይታ ነው ተባረክ

  • @kassahunzewdie7057
    @kassahunzewdie7057 9 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው::አውቆ መጥፋት ከፈለገ ይጠፋል የሚለው ትንሽ ግርር ይላል፡፡አመፅ ነው አመፅ ደግሞ ልጥፋ ብሎ አውቆ ለመጥፋት ፈልጎ ሣይሆን መጥፋትን ንቆ ከመታዘዝ ወደአለመታዘዝ በመግበት ማለት ነው፡፡ዳግም ስንወለድ ከህፃንነት (ወተት ጠጪነት) ወደ ጎልማሣነት ጠንካራ ምግብ ተመጋቢነት ማደግ ተፈጥሮአዊ ግዴታ እንደሆነና ህፃንነት(ወተት ጠጪነት) ከአለማዊነት ለውጥ የሌለው ስለሆነ ህፃኑ እንደአለማዊ ከህግ ወይንም ሞግዚት በታች ነውና ሊጠፋ የሚችልበት ዕድሉ ሠፊ ነው(childhood ) መንፈሳዊ ምግብ ለመንፈሳችን ዕድገትና ጥንካሬ መሠረቱ ነው፡፡ሥጋችን ያለምግብ እንደማይጠነክረውና እንደማያድገው ነው፡፡በመንፈስ መመላለስ ቃሉን መመገብ ያሥፈልጋል መጥፋት አ፡፡በመንፈስ ካደግንና ወደልጅነት(sonship) ካደግን በህዋላ ልንጠፋ የምንችልበት ሁኔታ አለ **ክህደት**ይህ በዕብ 6:4 የተገለፀው ክብሩን ለእራሥ ማድረግ ነው (እንደእኔ መረዳት) በፍርድ ቀን በሥምህ እንዲህ አላደረግንምን??የሚሉቱ ናቸው፡፡ሌላው በዮሐንስ መልእክት ሞት የሚገባው ሐጢያት የተባለውም ከሞት ወደህይወት ለመጡቱ ነው፡ይህም አምነው ከዳኑ በህዋላ ሞት የሚገባው የተባለው **ክህደት**እንደሆነ እረዳለሁ፡፡በተረፈ ምርጫ ብሉይ ነው ሮሜ 11:27-29 እስከሐዋርያቱ ምርጫ ድረስ በወንጌል ሣይሆን እየተመረጡ የተከተሉት ነበሩ፡እስራኤል ራሣቸውም ከአለም ህዝብ የተመረጡ ህዝቦች ነበሩ ፅድቅ በሌለበት ከምርጫ ውጭ ሌላ የለም፡፡እኛ አህዛብ ግን በወንጌል ሥብከት ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ምርጫ ለእኛ አይሠራም፡፡ለእስራኤላውያን አሁንም በዚህ ዘመን የምርጫ ቅሬታዎች አሉ፡፡ለበአል ያልሰገዱ ተብሎ በእግዚአብሔር መስፈርት እንደዳኑ አሁንም ያለክርስቶስ በምርጫ ወደክርስቶስ የሚመጡበት መሥፈርት አላቸው፡፡በተረፈ በአዲሱ ኪዳን የተመረጡ የሚሉ የተወሠኑ ቦታዎች ላይ ስላሉት ለጊዜው ልተወውና በኢየሡስ ክርስቶስ መረጠን የሚለው በኤፌሶን 1የተፃፈው በማስተዋል ብትከታተሉት እስከ ቁጥር 12 የተስፋው ዘር ጠባቂዎቹ(የተመረጡቱ) በክርስቶስ የሆነላቸውን ምስክርነት ለኤፌሶን ሠዎች ሢመሠክር ይቆይና ከቁጥር 13 ጀምሮ ደግሞ እናንተም ደግሞ ብሎ የሚጀምረው የኤፌሶን አማኞች እንደእኛ እንድትሆኑ.....በሚል ይቀፅልና ወረድ ብሎ እኔ ደግሞ በማለት ይጀምርና ለእኛ የሆነልን ሁሉ ለእናንተም እንዲሆንላችሁ እፀልይላችሁዋለሁ ነው የሚለውን በሐዋ10;41 አስቀድመው የተመረጡ የተባሉት የተስፋው ዘር ጠባቂዎች እንደሆኑ አስተውሉ፡፡በተረፈ በኤፌ 2 በክርስቶስ ኢየሡስ ተፈጠርን የሚለው የሚያወራው ስለአዲሱ ፍጥረት ስለክርስትና እንደሆነ አስተውሉ፡፡ይህ ክርስቶስ ኢየሡስ የሚለው ሥም የቀድሞውን አዳም ፍጥረት እንዳልፈጠረ ተረዱ፡፡ይበቃኛል፡፡

  • @tedaxius
    @tedaxius Год назад

    Ola

  • @user-do2dp5up4v
    @user-do2dp5up4v Год назад

    you are blessed❤❤❤❤

  • @kurateme
    @kurateme 11 месяцев назад

    ሀይልሻ በርታ ከጎንክ ነን❤

  • @tesfalemtsehay07
    @tesfalemtsehay07 Год назад

    ሃይልሻ ወንድሜ ስወድህ እኮ!

  • @hansahansa6656
    @hansahansa6656 Год назад

    የዚ ትምህርት ማጠቃለያ እንደተረዳሁት በሃጥያት ፈጣሪያቹ ኣታሳዝኑ ሃጥያት ከሰራቹ ደግሞ ንሳሓ ግቡ ነዉ።

    • @Bitsueamlak
      @Bitsueamlak 11 месяцев назад

      ንስሀ ካልገባንስ / ከሀጥያት ጋር ተስማምተን ከቀረንስ???

  • @fasilwubetu6915
    @fasilwubetu6915 Год назад

    Hello

  • @tesfayemamowgebrial4245
    @tesfayemamowgebrial4245 Год назад

    የስቆቱ ይሁዳን ምን ይሆናል ትላለህ ።