Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News September 5, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Veronica Adane Tenager ልጅ ሚካኤል Lij Michael New Album | Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News September 5, 2024 The Ethiopia News and Views | seifu on ebs Meseret Meberate
    Heven Mother
    Veronica adane new ተናገር video clip
    Michael Belayneh New
    Veronica Adane አዲስ ሙዚቃ
    Ethiopian Music Interview Abdu Kiar
    TPLF
    Manchester United vs Liverpool Highlights
    Yared Negu
    daily feta
    Semhal Meles Zenawi Interview
    Eyasu Wossen Box
    Feta daily
    addis neger
    Happy 4th of July
    Abdu Kiyar Bubuye | Teddy Afro Dubai
    yayewsew shimelish ethio forum
    Belete Molla
    Mekuria Haile
    ቡቡዬ
    Euro2024 Germany
    mensur Jemal
    Spain vs England Highlights
    Zeritu Kebede Mezmur Music
    #ethiopia #ethiopianews
    Ethiopian Airlines
    This is
    Mahder Assefa
    Doka
    dukem restaurant DC
    What is
    telegram
    ONLF
    davido
    Jijiga
    EBS sunday
    Hachalu award
    Abiy ahmed
    Gold
    Ministry of Mine
    gudaf tsegaye love story
    Ethiopia Music መዝሙር Mezmur Ethiopia:
    Fano aseged mekonenn
    Gudaf Tsegaye
    Ethio Forum

Комментарии • 219

  • @tilahunseyoum4889
    @tilahunseyoum4889 10 дней назад +29

    ድል ለእውነተኛ ፋኖ💪💪💪

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 10 дней назад +22

    #ድል ለአማራው ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤

  • @mengistutekle9791
    @mengistutekle9791 10 дней назад +24

    በጣም አሣዛኝ ነው! ገዳዮችን የሚአበረታታ እነጂ ፍትኅ አለ አይባልም: አራት ሰው ሊያውም እናት!
    የጭካኔ መጨረሻ! ፈጣሪ አምላክ ይፍረድ እንጂ , , ,, ,,!!

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym 10 дней назад +9

    አራት ሰው ገድሎ 25 አመት ወይ ሀገር
    እስኪ የገደለ ይገደል የምትሉ ወይ ጭካኔ እናት ምን አደረገች እሱዋ ሳትበላ ልጄ ብላ ባበላች ሳትለብ ለልጄ ብላ ባለበሰች😢😢😢 ኧረ ፈጣሪ እባከህ በምህረትህ ጎብኘን 😢😢😢 ኧረ ኡኡኡኡ ፍትህ ወዴት አለሽ😢

  • @user-js3ib9qi3p
    @user-js3ib9qi3p 10 дней назад +17

    ወይ ሀገሬ ወዴት እየሄሽ ነው,,,

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 10 дней назад +2

      ያው ቀስ በቀስ እንደሊቢያና የመን እየሆንን ነው። ህግ አስከባሪ መንግሰት ካጣን ቆይተናል።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 10 дней назад +5

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

    • @selamgetachew269
      @selamgetachew269 10 дней назад

      አረጓዴ ቢጫ ቀዩ የኢትዮጵያ ነው። ለቀቅ።

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 10 дней назад

      ​@@selamgetachew269ጥንብ ደንቆሮ የለመደብህን ሽት ጨርቅ ያዝ አህያ ጋላ

    • @selamgetachew269
      @selamgetachew269 9 дней назад

      @@Snako-cb1zn ይሁንልህ። ለማንኛውም አንተ አማራ ስትሆን እኔ ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩኝ ባንዲራውን ለቀቅ።

  • @user-qy5rw9lg9t
    @user-qy5rw9lg9t 10 дней назад +4

    ግብፅዬ ትገረፍህ እኛ አያገባንም ጀላዬ

  • @YohannesAlemayehu-r8g
    @YohannesAlemayehu-r8g 10 дней назад +8

    የአራት የሰው ህይወት በጭካኔ ያጠፋ አረመኔ ሰው እንዴት 25 አመት ይፈረዳል። ይህ ለኔ ለሌሎች ማስተማሪያ ሳይሆን ወንጀልን ማበረታቻ ነው።

    • @Robely-v9b
      @Robely-v9b 10 дней назад +3

      ከሁለት አመት በኃላ አዲስ ዓመትን በማስመልከት በምህረት ይወጣል።

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 10 дней назад

      abiye deme eyegeber new le 666 ena bill gate

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 10 дней назад

      @@YohannesAlemayehu-r8g ትክክል 😭

  • @gidayfantaye7803
    @gidayfantaye7803 10 дней назад +12

    ለጨካኝ፣ ጨካኝ፣ መሆን፣ አለብን።

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 10 дней назад +5

    እጅግ በጣም ያሳዝናል የሰዉ ነፍስ ከዶሮ ነፍስ እየነሰ መጣ: ምን ዓይነት እርግማን እንደ ገጠመን እይገባኝም

  • @sarahj1999
    @sarahj1999 10 дней назад

    ድል ለተገፋው አማራህዝብ😊

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 10 дней назад

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @eshetuh.m6544
    @eshetuh.m6544 10 дней назад +1

    ለዚህ መልካም ሰው እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጠው ። ለወየሳ ። ሌላው ወደሀገሩ የሚያጠፋ መሣሪያ ሲልክ እርሱ የሚያለማ ይልካል

  • @danielhaileselissie6711
    @danielhaileselissie6711 10 дней назад +1

    ወንጌልን የሚያበረታታ ፍርድ!!!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 10 дней назад +1

    ፋኖኖኖ እና የአማራ ሕዝብ ❤❤❤
    ባሰቸኳይ በየሠፈሩ ያሉ ብአዴኖችን እርምጃ እንውሠድ
    የአብይ አገዛዝ እድሜ እናሣጥር ❤❤❤

  • @JemilaMohammed-jl1xp
    @JemilaMohammed-jl1xp 10 дней назад +5

    ይገደል

    • @ashenafihurga4727
      @ashenafihurga4727 10 дней назад +1

      እዚህ ሀገር የመንግስት ስልጣን አስጊ ስትሆን ነው ምትገደለው፣፣

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 10 дней назад

      ​@@ashenafihurga4727በትክክል❤❤😢😢

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 10 дней назад +6

    በኤርትራ ዋና የለም ወቸ ጉድ መልተዋል መዋኛ ሌላ ይቅር ምጽዋ ሌሎችም መልተዋል መዋሸት ጥሩ አይደለም

    • @AdiamTesfu-ly9uc
      @AdiamTesfu-ly9uc 10 дней назад

      They but they doing it knowing they are gaslighting asking for war

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 10 дней назад +1

      ethiopia weste bedeme slemiwagne ayakutem meskinu hezeb be illuminati tetelfoal😢😢😢

  • @FdaAsdssa
    @FdaAsdssa 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 10 дней назад +1

    ፋኖኖኖ እና የአማራ ሕዝብ ❤❤❤
    ባሰቸኳይ በየሠፈሩ ያሉ ብአዴኖችን እርምጃ እንውሠድ
    የአብይ አገዛዝ እድሜ እናሣጥር Hi Ana
    ❤❤

  • @mesfinwassie1188
    @mesfinwassie1188 10 дней назад

    ትክክል ነው

  • @user-nv9su8lm9b
    @user-nv9su8lm9b 10 дней назад +2

    ድል እግዚአብሔርን ለያዙት ለአማራ ፋኖ ። ውርደትና ሽንፈት ለአቢይ አህመድ የ666 መከላከያ ሰራዊት ።

    • @teka1528
      @teka1528 10 дней назад

      Be enathe emis wust mitimita yenesenes!! Yeahiy yegebsbat!! Ensesa!

  • @DemelashSaifu
    @DemelashSaifu 10 дней назад

    መግደል ነዉ

  • @sulimansuliman3131
    @sulimansuliman3131 10 дней назад +3

    አረ ይሄ ፍርድ ሳይሆን ቀልድነው ባሁን ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው መግደል ወንጀል ሳይሆን እንደ መዝናኛ ሆኗል አረ ያራቢ ሠላሙን አምጣልን

  • @tesfahunaberaham1521
    @tesfahunaberaham1521 10 дней назад

    Best NeWS of FANOO

  • @galaxyjoseph4612
    @galaxyjoseph4612 10 дней назад +4

    ሰላም ሰላም ሰላም በሌለበት ሀገር ውስጥ ኢንቬስትመንትን ማሰብ ይገርማል::

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 10 дней назад

      ተረኞች ከባንክ እየተሰጣቸው ኢንቬስት ያደርጋሉ። ሌላው እንደተለመደው የበይ ተመልካች ይሆናል።

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 10 дней назад +2

    እውነት የኢትዮጵያ የፍርድ ሕግ መቀየር አለበት ❓
    የገደለ የደፈረ 25 ዓመት አስሮ መቀለብ ምንም ይሎታል 😭❓❗❓❗❓

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 10 дней назад +2

    የኢትዮጵያ ወንጀለኛ መቅጫ አንፅ 539 እንደዚህ አይነቱ ጨካኝ ወንጀለኛ በሞት እንዲቀጣ ይደነግጋል ካልተጠቀሙበት ለምን ይህ አንቀፅ ተካተተ ፍትህአለ ለማለት ይከብዳል

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 10 дней назад +1

    ገዳይ 😭😭😭
    መሠቀል አለበት ❤

  • @mmm1528
    @mmm1528 10 дней назад

    ዲል ለአማራ ፋኖ ዲል ለአማራህዝብ

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 10 дней назад +2

    25 አመት በቂ አይደለም በሞት መፈረድ ነበረበት ይህ ለአናቱ የማይራራ አረመኔ ነው

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r 10 дней назад +2

    😢😢😢😢😢 4 ስው 25😢😢😢 ሀገሬ ይት ተደርሽ ይሆን

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 10 дней назад +2

    ፍርድ ኢትዮጵያ ውስጥ ቀልድ ነው የአረት ሰው ነምስ አጥፍቶ የ 25 አመት ጨወታነው

  • @ehailu2018
    @ehailu2018 10 дней назад +1

    የሐገራችን ሕግ በጣም ያሳዝናል
    አራት ስው የገደለ 25 አመት ተፈረደበት ይሄ ወንጀለኞችን የሚያበረታታ ነው ስውን የገደለው መገደል አለበት

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 3 дня назад

    አራት ሰዉ ገድሎ 25 አመት በጣም ትንሽ ነዉ ያዉምእናቱን ገድሎ በኔ ፍርድ እድሜ ይፍታህ ወይም የሞት ፍርድ በአደባባይ

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 10 дней назад

    ገለህ 25አመት አይ ኢትዮጵያ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 10 дней назад

    4 ቤተሰብ ገሎ 25 አመት ብቻ አይ ኢትዮጵያዬ 😭😭መቼ ነው ፍርድ የምናገኘው 😭😭

  • @user-wx9ph8cr4c
    @user-wx9ph8cr4c 10 дней назад +1

    You....Z-habesha...simply you're best.. makes reality

  • @swaledulla2780
    @swaledulla2780 10 дней назад +2

    እናት እሱን ፈጥራ እሱ አጠፋት ኦናቱን ተንከባክቦ እንኩዋን ጀነትን ማግኘቱ ጠባብነው

  • @girmameaza2907
    @girmameaza2907 10 дней назад

    ሕዝብ የሚመስለው መሪውን ነው ይባላል ስለዚህ ብዙም የምይስደንቅ አይደለም

  • @alem8640
    @alem8640 10 дней назад +1

    Ertrawiwe yemiaweraw ewunet aimeselechim kalew tilacha lihon yichilal ( l Ethiopiawian )

  • @haregeweinihabte2483
    @haregeweinihabte2483 10 дней назад +1

    Ayyy….Ethiopia ….🥺
    Gud ena chikane ayalqbish…💔

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 10 дней назад

    Ethiopian commercial bank brought good news . But there is Serious safety problems like conflict everywhere in Ethiopia. So this is discouraging the investors and the Ethiopian government must solve this issue!!!

  • @user-95674
    @user-95674 10 дней назад +3

    አይአገሬ,ህግእኮየለም❤

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 10 дней назад

    የሰው ህይወት የረከሰበት ሐገር: ይሄን አረመኔ የሞት ፍርድ ሲያንሰው ነው::

  • @sammyabraham6645
    @sammyabraham6645 10 дней назад +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እግዚአብሔር ታላቋን ኤርትራንና ህዝቧን ይባርክ ሲቀጥል ለክቡር ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን :: 👍🏆🥇🙏❤️🇪🇷

    • @user-vh9yj8yw2u
      @user-vh9yj8yw2u 10 дней назад

      ኢሳያስ ምን ጥሩ ነገር አደረገ ስደት እንጂ

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 10 дней назад

    ድልለማራፋኖአባቴ❤

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 10 дней назад

    እኔ ምንም አልልም ይህንን ፍርድ የፈረዴ ዳኞች እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው ነፍሰ ገዳዮችን የሚያበረታታ ፍርድ እየፈረዱ ንፀሀን በየቀኑ እየተቃጠሉና እየሞቱ ነው ያሉት

  • @RiddleRiot121
    @RiddleRiot121 10 дней назад +1

    ለምን የሞት ፍርዱን ከወንጀለኛ መቅጫ አንቀፅ ውስጥ አያወጡትም?

  • @ashenafitegenu5575
    @ashenafitegenu5575 10 дней назад

    የፍትህ ቅጣቱ ሞት ወይም ለ15 ቀን በበርሜል ውስጥ አሲድ ሞልቶ መዘፍዘፍ። ቢሆን ደስ ይለኛል ይህ የእኔ ፍላጎት ነው ።

  • @solomontamire3775
    @solomontamire3775 10 дней назад

    እግዝኣ መሀርና ክርስቶስ እናቱን ና ቤተስቧቹን ካቃጠለ በህሉ የሱ ሚስት ኣራስ ስለሆነች ብሎ ...ያቃጥላቸውሁ ሁለት መንትያዋች ነፍስ ..ይህን እንዴት ነው ከዝህ ሁሉ ወንጀል ባህሏ በእስር ማስቀመጥና እሱን መቀለቡ ምንም እይነት ሞራል እይኖርም በሞት ነው ዛሬውኑ መቀጣት ያለበት እግዚአብሔር አምላክ ምን አይነት የእውሬ ዘመን አመጣህብን እረ ይቅር በለን በቃችሁ በለን

  • @user-qy5rw9lg9t
    @user-qy5rw9lg9t 10 дней назад

    በውጭም በውስጥም አዋክበን ወስላታው አቢይን እናባርረዋለን

  • @mmm1528
    @mmm1528 10 дней назад

    4 ሰው ያውም አቃጥሎ 25 አመት ቢለቁት ይሻላል ህግ እደለለ እናውቃለን

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 10 дней назад

    የስምንት ወራት ጨቅላ ህጻናትን እና ወላጅ እናቱን ምን ያህል ጨካኝ እና አረመኔ መሆኑን ያሳያል ለእንደዚህ አይነቱ ከባድ ወንጀለኛ ለሌላውም ትምህርት እንዲሆን በስቅላት ነበር መቀጣት ያለበት። ገና ይህችን ዓለም ለማየት የተወለዱትን የስምንት ወራት እድሜ ህፃናቶችን በጭካኔ ገሎ ሳለ የሃያ አምስት ጽኑ እስራት በቂ አይደለም።

  • @DfsFfs-nq5fd
    @DfsFfs-nq5fd 10 дней назад

    ድል ለ አማራ ህዝብ

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 10 дней назад +1

    ግን እንደኢትዮጵያዊ ያለ ጨካኝ ሰው በዓለም ላይ አለ።ቅጣቱ ሞትን ወይንም እድሜ ልክን ያስቀጣዋል።እንዲህ ያሉ ወንጀሎች ባጋጠሙ ጊዜ የተጎጅዎችን ብዛት መሰረት ተደርጎ ማቅለያዎች ይታለፋና በወ/ሕ አንቀጽ184(1)ሀ እና ለ መሰረት ቅጣቱ ተሰለቶ ይቀመጣል።

  • @እየሱስያድናል-ሐ8ዘ
    @እየሱስያድናል-ሐ8ዘ 10 дней назад

    ህግ የሚባል ነገር የለም

  • @እየሱስያድናል-ሐ8ዘ
    @እየሱስያድናል-ሐ8ዘ 10 дней назад

    ኢትዮጵያውያን ከአውሬ ብሰዋል ጌታ ጣልቃ ይግባ

  • @JamalAhmed-cr6bi
    @JamalAhmed-cr6bi 9 дней назад

    ይገርማል. 25 አመት እያሉ. ባያገላቱት. አመክሮ. ያጉለት. 5 ይበቃዎል. በተሠብ. ናቸው ህጉ. ከባዱ. ነው. ውሣኔው. ወጀለኛ. እዳሠማ

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 10 дней назад

    ከነ አካል ጉዳቱ በአደባባይ እንድሰቀል ወይም በእስት ተቃጥሎ ይገደል

  • @user-mz8rs2nz8o
    @user-mz8rs2nz8o 10 дней назад +1

    ምን ፍርድ አለ?

  • @AyelaReta
    @AyelaReta 10 дней назад +1

    በጣም ጨካኝ ሰው እየበዛ ነው ያሳዝናል እሉ ባቡራ ሳይሆን እሉ አባ ቦራ ነው

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 10 дней назад

    ከፊቱ ኢትዮጵያ የሚል ስም ለማጥፋት ነው የሚሸጡት ቀዳሚውን ፈጣሪ ያውቃል።ያሳዝናል እናለማለን ብለው እያጠፉ ነው!!

  • @fatumamekonen6835
    @fatumamekonen6835 10 дней назад +2

    እረመሰቀልነበር፣ምንጉድነው

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 10 дней назад +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን 🙏🙏🙏💚💛❤️❗❗❗

  • @kalidhoussen
    @kalidhoussen 10 дней назад

    እናትን የገደለ ይገደል

  • @mulunege3781
    @mulunege3781 10 дней назад

    ERE BAKE ESKI TEZEGTO ENEYEW

  • @tenad7309
    @tenad7309 10 дней назад

    እለት ሀሙስ የሰብስክራይብ ቀን ላይክ👍

  • @zenebezenebu1567
    @zenebezenebu1567 10 дней назад

    በኢትዮጵያ የሚኖሩ ዜጎች የመንግስት ተቃዋሚ ኃይሎች ምንም አይነት የጉዞ እንቅስቃሴ እንዳታደርጉ በሚልበት ጊዜና አካባቢ መንግስት ኃላፊነቱን ወስዶ ተንቀሳቀሱ እኔ አለሁ እስካላለ ድረስ ነዋሪዎች በራሳቸው ጊዜ ባይንቀዠቀዡ መልካም ነው እላለሁ።

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 10 дней назад

    የኢቶ ህግ አእምሮው ዘገምተኛ ነው 4የገደለ እደት በሂወት ያሥቀምጣል

  • @JOY-rm7sc
    @JOY-rm7sc 10 дней назад +1

    እረ ፍትህ ለተጎድ ሆን ብሎ በአሰቃቂ ሁኔታ ገሎ እንዴት ነው ፍርድ ????

  • @OumerAhmed-e7y
    @OumerAhmed-e7y 10 дней назад +1

    በጣም አሣዛኝ ፍርዱ ልክአደለም. ሞት ሊፈረድ ይገባል አራትሰውገሎ. ምማለትነው.

  • @Hananosman-x6o
    @Hananosman-x6o 10 дней назад

    የዚህ አይነቱን አረመኔ እንዴት ሞት አይፈረድበትም😢

  • @mickeymitiku4455
    @mickeymitiku4455 10 дней назад +1

    50መታሰር አለበት

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 10 дней назад

    የኢትዮጵያን ሕዝብ አማኝ ነው 90%አማኝ ነው ግን የሰው ህይወት በየቀኑ ሞት መፈናቀል የዳኛች ፋርድ ኡፋፋፋ የት እንሂድ

  • @abdullahali4070
    @abdullahali4070 10 дней назад

    ህግ የለም እንጂ ቢኖር መገደል ነበረበት ለዚህም ነው እስልምና የገደለ ይገደል እሚለው

  • @esuyeyoutube2858
    @esuyeyoutube2858 10 дней назад +1

    ወይ ጉድ ሙሉ ቤተሰብን በሳት አቃጥሎ 25 አመት 😢

  • @getachewendale2208
    @getachewendale2208 10 дней назад

    የእንግሊዝ አቃም የበርሊንን ስክራምብል ፎር አፍሪካን ያስታውሰናል

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 10 дней назад +1

    ሔኖክ ገለልተኛው❤❤❤❤❤ ከ3 ቀን በፊት ጥሩ አስተያየት ለፃፈ ይነበብለታል ብለክ ነው ግን አላቀረብክም የለም ማለት ነው ጥሩ አስተያየት???ኡኡኡ ኢትዮ ውስጥ ያለው ጭካኔ ኡኡኡ እቹ ፍርድ መሆኗ ነው ማለት ነው ያሳዝናል

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 10 дней назад +1

    መንግስት ነኝ ባዮ እነዚህን ለኢትዮጵያ ጥሩ ገቢ የሚያስገኙ ካፖኒዎች መሸጥ የፈለገዉ ሥረአቱ እነዚህን ድርጅቶች ለመምራት የሚችሉ ባለሙያ እያሉ በዘር እና በፖለቲካቅርርብ የተመረጡ ግለሰቦች መምራት ባለመቻላቸዉ ለኪሳራ የበቁ ድርጅቶች ሆነዉ የብልፅግና ስረአት እነዚህን ድርጅቶች ሺጦ ለግለል ጥቅሙ ለማዋል ነዉ

  • @tenad7309
    @tenad7309 10 дней назад +1

    ይሄንን ጨካኝ ቤተሰቡን ለጨፈጨፈ ሰው ፍርዱ ከሞት ሌላ ሊሆን አይገባም🥲ለማንም የማይሆን ጨካኝ ወንበዴ ነው::

  • @tgay5642
    @tgay5642 10 дней назад +1

    አሁን እስራ ምን ጭቅላት ባዶነት ነዉ ለምን አይሰቀልም

  • @berketdereje1381
    @berketdereje1381 10 дней назад +1

    ምን ህግአለ ፈጣሪ ይፍረድ እንጂ

  • @mimia7202
    @mimia7202 10 дней назад +1

    የ ኢትዮጵያ ፍርድ በጣም ልክ አይደለም😡😡 የእድሜልክ እስራት ነው የሚገባው ይሄ አራዊት

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 10 дней назад

    አቤት እግዚኦ የጭካኔ ህግኧረ ወይኔ

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 10 дней назад

    🚩ኦሮሚያ ምንድን ነው?

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf 10 дней назад

    ሄቨን 7 ዓመት የጎንደሩ 2 ዓመት አሁን ደግሞ የ8 ወር ተገደሉ የሞት ፍርድ ሲያንሳቸው ነው

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 10 дней назад +2

    ኢት መንግስት አላት እንዴ?

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 10 дней назад

    mene aynet zendo seytan new yegebawe ethiopia 😢😢😢

  • @mesfinwassie1188
    @mesfinwassie1188 10 дней назад

    አሞክሮ ካለው ያንሳል ምክንያቱም ወደ 17 አመት ብቻ ሊታሰር ነው ማለት ነው

  • @user-qq3xi7qu3c
    @user-qq3xi7qu3c 10 дней назад

    ፍርዱ ለግለሰቡ የተሰጠው ተገቢ አይደለም ማበረታቻ ነው ማለት ይቻላል ፍርድ ድሮ ቀረ

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 10 дней назад

    እንዳ ባለዉ እደተከሰተዉ ማለት ነዉ አንድም አጠፈህ አሰር ፈርዱ አንድነዉ እር የህግ ያለህ እር ተዉ ፈራጆቹ በራሳቸዉ ካልደርሰ አይማሩም እዚጋር መጠየቅ ያለበት ዳኞቹ መሠሉኝ ገዳይ 20,30 40ገደለ ገደለነዉ የፈራጆቹ ምንድነዉ የሜባለዉ ሰዉ እዲአርግ እንጂ እዲማር አይደለም ሁሁሁሁሁሁ ባይሰማሰ ስላሲዋች ይማሩን

  • @SamrawitBelay-dq1hv
    @SamrawitBelay-dq1hv 10 дней назад

    በፍጹም ፍርዱ ልክ አይደለም😢😢

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 10 дней назад

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂ብሩ ወረቀት ሆነ 😂😂😂

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 10 дней назад

    አራት ነፈሰ አጥፋቶ አዴት 25 አመት አይ የኢትጰያ ህግ😊

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 9 дней назад

    ብርሃኑ ጁላ ያደረገዎ የወርቅ ፍሬም ያለው መነጽር በኢትዮጵያ ብር 1.5 ሚሊዮን ብር ነው

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 10 дней назад

    25ዓመት? ወይ ፍርድ

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 10 дней назад +2

    አብይ መስሚያው ጥጥ ነው የአ ደስ አበባ ኮሪደር ልማት ላይ ቢዚነው ስለዘባባ እንጅ ለሰው ነፍስ ጉዳዮ አይደለም ሹመቱ ለአዲስ አበባ ልማት ነው የሱ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ነው እርማችሁን አውጡ

  • @seidhassn1049
    @seidhassn1049 10 дней назад

    በስቅላት መቀጣት አለበት

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 10 дней назад

    Who is the name of the Ethiopian who made the boat to sink. RIP 🙏 to the victims.

  • @he5896
    @he5896 10 дней назад

    በሸርያ/Sharia ይዳኝልን በግዚያብሄር።