ዋለልኝ እና ሰላማዊት የድሮ ፎቶአቸዉን ወደኋላ በቅዳሜ ከሰዓት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 270

  • @ስምምንያደርጋል
    @ስምምንያደርጋል 5 лет назад +168

    ዛሬ ድብር ብሎኛል ሀገሬም ንፍቅ ብሎኛል ስደትም ሰልችቶኛል
    ኢላሂ ስደት በቃ በለን

  • @alinalin1736
    @alinalin1736 5 лет назад +13

    ዋሌ ሁሌ እናትህን ታነሳለህ እንደኔ በእናት ብቻ ነዉ መሰል ያደግከዉ የሁሉንም እናቶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ስለ ሰንደቅ አላማ ሲነሳ በእውነት የማረሳው ነገር ቢኖር መዝሙሩ ከተጀመረ አንዲት እርምጃ አንራመድም ከተራመድን ግን ጆሮአችን አሸዎ እስኪመስል ድረስ እንቆነጠጥ ነበር እምዬ ልጅነቴ ለሰንደቅ አላማ የነበረን ክብር ለመምህራን ለእዕሰ መምህር ያለን ክብር በእውነት በጣም ደስ የሚል ነበር ያሁኑን አያድርገውና

  • @ቃልፍቅር-የ3ነ
    @ቃልፍቅር-የ3ነ 5 лет назад +32

    ልጅ ላገኛት ሰባት ቀን ቀረኝ ሲት በሰላም ይገናኝች በልይ

  • @aishaaliali1732
    @aishaaliali1732 5 лет назад +66

    ስላም እና ዋሌ ይጋቡ እምትሉሉ!!

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 лет назад +67

    አሜንን የምትወዷት ላይክና ሰብስክራይብ ግጩኝ👍

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ቅዳሜ ከሰአትን ሳይ ቅዳሜ መሆኑ ትዝ ይለኛል 😂😂😂😂
    ለማንኛዉም እንክዋን በሰላም መጣችሁ. አሚና የኔ ቅመም እድግበይ 😍😍😘

  • @ኤደንስጦታው
    @ኤደንስጦታው 5 лет назад +11

    አሁን ያለው የትምህርት ግዜ ደስ አይልም
    ኦፍፍፍፍፍፍፍ የሀገሬ ሰላም ነውየናፈቀኝ አሁንስ

  • @enatalem3890
    @enatalem3890 5 лет назад +15

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማነው እንደኒ የኢትዮጵያ ነገር ያሳሰበው እፍፍፍፍፍ አመመኝ እምየ እናቴ

  • @yube3674
    @yube3674 5 лет назад +1

    Well came ምርጦቾ በጠም ናው ምታዝናኑኝ ስወደቹ እኔም ርበሽ ጎቦዝ ታመረ ናበርኩ በናጋርችን ለይ ሁሉም ጎቦዝ ታመረዎች ርበሽ ናቹ ወይኔ ያ ጊዜ ብመለስ ኡፍፍፍፍፍ

  • @ዝምታወርቅነውዝምታወርቅነ

    ዋው እንኳን በድህና መጣችሁ በጥም የምወደው ቅድሜ ተስአትሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን 🙏አሜንየ የኔ ቅመም የምትወዳት👍

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 5 лет назад +1

    በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ቦታ ተሰጥቶት ሊወራ የሚገባው ትልቅ ጉዳይ ቢኖር አሁን እያወራቹት ያለው የሕጻናት ጉዳይ ነው ከተማሩት እና ገቢ ካላቸው ከጥቂት ወላጆች በስተቀር ሌሎች ልጆቻቸውን በሚገባ የሚያሳድጉ አይደሉም እሄ ደግሞ በሚመጣው ሀገር ላይ ትልቅ መጥፎ የሆነ ተጽህኖ አለው እባካቹ ሚዲያዎች ማንችስተር አርሰናል የሆነ የውጪውን አለም ዘፋኝ ህይወት ከምትዘግብ እስቲ ስለ ትውልድ አውሩ ሁሌ መወራት መማከር ማሻሻል ብሎም መለወጥ ያለብ ትልቁ ችግራችን ነው የተለወጠ አስተሳሰብ ያለው ወላጅ ፈጥረን የተሻለ ትውልድ ካላፈራን ኢትዮጵያ አታድግም ።

  • @ሳሮንመኮንንየሱናፋቂ
    @ሳሮንመኮንንየሱናፋቂ 5 лет назад +26

    አምላካችን ሆይ ሳቃችንን አብዛልን ሀዘናችንን አንሳልን የኢትዮጵያን እንባ በመልካም ነገር መልስልን

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 5 лет назад

    ሰለ ሰንደቅ አላማው እኔም አልረሳም : መዝሙሩ ከተጀመረ አንድ ዝንዝር ብንራመድ ዳሪክተሩን ምታገኝው ጆሮግድህን በጥፌ ሲልክ ነወ! በጣም ደሰ ይለኛል : የዛ ዘመን ትውልድ መሆኔ : በአገር ፍቅር የተቃጠለ ትውልድ ነበር!💚💛💟💚💛💟💚💛💟

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 5 лет назад +5

    አሚንዪ ጣፋጭ
    ዋለልኝና ሠላም እንኳን በደና መጣችሁ
    ሠላም ለሀገራችን አሜን

  • @ሳምሪሳምሪ-ሸ4በ
    @ሳምሪሳምሪ-ሸ4በ 5 лет назад +29

    እኔ ግን ልጅነቴን ሣላዉቀዉ ነዉ እዚህ የደረሥኩት ምንም ሣልጫወት

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 лет назад +5

    እንኳን ደህና መጣቹ እኛም መተናል ዋሌ & ሰሉ

  • @hanitube7298
    @hanitube7298 5 лет назад +25

    የሚገርማችሁ ያለፈውን ሳምንት ፕሮግራም ሳልጨርስ የሳሬው ቅዳሜ መጣ ይሁን ፣ የደሞዝ ቀኔም እዲሮጥ እመኛለሁኝ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን።

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 5 лет назад

    እንኳን በሰላም መጣቹ W and S አሜንዬ ቅመም እድግ በይ

  • @ልኑርለናቴስል-ዐ3ኀ
    @ልኑርለናቴስል-ዐ3ኀ 5 лет назад +7

    እኔግን፡የቤተሰብ፡ፍቅርአላውቅም፡ማለት፡የተለየ፡እክብካቤ፡አላስታውስም10አመቴ፡ስራ፡እሰራነበር፣ይሆው እስከዛሬም፣አለሁኝ እየሰራሁኝ፣ወይ፣አልተማርኩኝ፡

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 5 лет назад +2

    እኔ የመጨረሻ ልጅ ነኝ ሁሉንም የልጆች ጨዋታ ተጫውቻለው አንድ ቀን ሱዚ ስጫወት የወደቁትን አረሳም

  • @ኢስላምነዉሂወቴቢንቱሙሀመ

    ዋለልኝን እንደኔ የሚወድ

    • @oromay02
      @oromay02 5 лет назад

      እኔ ወንድ ነኝ ወንድ አልወድም

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 лет назад

      @@oromay02 ምን ማለት ነው ወንድን ለመውደድ ሴት መሆን አለብህ እንዴ ሆ

    • @oromay02
      @oromay02 5 лет назад

      ገነት ነኝ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ እረ እቴ እኔ እልወጣኝም እኔያልኩት እኔ ግን ሴት ነው የምወደው ለማለት ነው አሜሪካ ተቀምጪ ክፉ አልናገርም ስው የወደደውን መውደድይቻላል

  • @teofjh7107
    @teofjh7107 5 лет назад +3

    I love these programs!

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 лет назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላምና ዋሌ ስወዳችሁ ጣፋጭዬ

  • @rozamuhammed4958
    @rozamuhammed4958 5 лет назад +13

    ዎለልኝ እና ሰላም ቢጋቡ ደስ ይላሉ እውነት

  • @እናቴሂወቴአባቴኩራቴ-ፐ1ሸ

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን የሚወድ ብቻ ላይክ❤❤❤🌷🌷🌷

  • @yeneyene3433
    @yeneyene3433 5 лет назад

    ልጅ ሆኝ በጣም ረባሽ ነኝ በጣም ቤት ውስጥ ደግሞ ጨዋ እና ወላጅ አምጭ ስባል በጭራሽ አልወስድም አምጭ ብለው ከክላስ ካስወጡኝ መንገድ ላይ የሚሄድ ሰው ለምኝ ይዥ እሄድ ነበር እንደ ለመድኩት 10ኛ ክፍል አምጭ ተብየ ከክፍል ስባረር ስባረር መጨረሻ ላይ እርዕሰ መምህሩ አባቴን ያውቀው ነበር እና ነገረብኝ አባቴ ገርፎኝ አያውቅም ነበር በሂወቱ የዛን ቀን ግን በጣም ገረፈኝ

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 5 лет назад +1

    ኣሜንየ የኔ ጣፍጭ እኔ ከመዳም ቤት ሳይወጣ ኣንቺ ኣድገሽ በተለያዩ ስራዮች ትመጣለሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ያሳድግሽ ውዲዲዲዲዲዲዲ

  • @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ
    @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ 5 лет назад

    ዋልለኝ የኔ ቢጤ እኔም በጣም እረባሺ ነበርኩ ተማርወቹ ሙኒተር ይመርጠ ኝ ነበር ለመረበሺ እንድመቻቸዉ ስባረር ወላጂ አንጪ ሰባል አያቴ ትመረር ነበር አያት ጋሁኔ ሀበር የምማረዉ ብዙ ግዜ እስቦርት መምህሬ ነበር ፈርሞ የሚያስገባኝ

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 5 лет назад

    ልክ እደኔ የመጀመሪያነህ ዋዋዋ እኔም ብርቅዮነበርኩኝ ግን ስደት ተጫወተብኝ በቃ ዋሌ ምንአለ ከስደት ብትገላግለኝና ብንጋባ
    ግን ውሸቴን አደለም ከምር ሳይህብቻ ደስስስ ትለኛለህ ደሞ በህልሜ መተህነበር

  • @ሙባርክነኝየስልጤልጅ
    @ሙባርክነኝየስልጤልጅ 5 лет назад +12

    በጉግት ስጠብቅ ነበር እስቲ እደኔ ኢቢ ኤስን ከልቡ የሚወዳቸው

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 5 лет назад +22

    የዘመኗን ሚጣ አይቻት ነበር አምጡልን የምትሉ በlike አሳዩኝ

  • @ፈገግታሱናነውደስተኛነኝአ

    እውይ ቅመም ነችኮ❤

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 5 лет назад +8

    ተጋብና ሠርግ አሳዩን እባካችሁ ወጣቶች ጊዜአችሁን በአግባቡ ተጠቀሙ ።

  • @rosamitike4768
    @rosamitike4768 5 лет назад

    እነኳነ ደህና መጣችሁ ዋሌ የምወድህ የኔ ውድ የአይኔ ሱሰ ቅዳሜነ ባነት የተነሰ ማሰታወሰ ጀምረያለሁኘ

  • @kassahunmotbinor145
    @kassahunmotbinor145 5 лет назад

    ዋው ዋለልኝ ልጅነቴን አስታወስከኝ እኔም በመደዳ ተገርፌ አውቃለሁ ግን የተገረፍኩ አመት አቋረጥኩ በሚቀጥለው ግን ጀመርኩ ደግሞ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ኧረ መገጣጠም

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 5 лет назад

    አሜንየ የኔጣፋጭ እመወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @girmayatsbha3624
    @girmayatsbha3624 5 лет назад

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ምርጥ ፕሮግራም ነው በናታቹ ከቻላቹ አስፋውን ንገሩልኝ ሁሌ አይምከረን😂😂😂

  • @gogoooo8837
    @gogoooo8837 4 года назад

    ስወዳቸው ተናፋቂዋች

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 лет назад +11

    ቅዳሜን ከሰዓት እንኳን በደና መጣችሁ #አሜንዬዬዬዬ የኔ ቅመማ እደግ እኔ ልጂ ሆኜ በጣም ጨዋ ነኝ አሁንም እንደዛው ነኝ

    • @ሙዳቲዩብ
      @ሙዳቲዩብ 5 лет назад

      ማሚዬ ብዙ ቦታ ነው ማይሽ ኮመት ስትሰጪ ከከከከ የይቱዩቡ ባለቤት ነሽ እንዴ

    • @ሙዳቲዩብ
      @ሙዳቲዩብ 5 лет назад

      መዳም ቤትማ አትሆኚም እርግጠኛ ነኝ

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 лет назад +3

      @@ሙዳቲዩብ ክክክክክክክክክ እና የት ነኝ የመዳም ሸቃላ ነኝ ማሬ

    • @oromay02
      @oromay02 5 лет назад +1

      ጨዋማለት

    • @galtigray8701
      @galtigray8701 5 лет назад +1

      @@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ ስወዲሽ ፍቅር ነሽ ማርር

  • @ሂዊስደተኛዋ
    @ሂዊስደተኛዋ 5 лет назад

    የኔ ቆንጆ ስታምር

  • @medhanitgebre4076
    @medhanitgebre4076 5 лет назад

    ሠላማቹ ይብዛልኝ የኔ ምርጦች

  • @nefisahussn7533
    @nefisahussn7533 5 лет назад

    ዋልልኝና ሠላም እወዳችሆለሁ ብርቱ በጣም የምወደው ነው ቅድሜ ከሰአት😘😘😘😘

  • @touch3206
    @touch3206 5 лет назад

    ቅዳሜ ከስዓት ደስእሚል ፕሮግራምነው
    በርቱልን ሰሌእናዋሌ

  • @piytyhjgf7353
    @piytyhjgf7353 5 лет назад +2

    ውይ የመጀመሪያ ልጅ መሆን ሀላፊነት ጫና አለው እኔ በጣም ተንገዳግጃለሁ በዛላይ እናት እና አባቴ ተለያይተው ሥለሚኖሩ ሁለቱም ሌላ ህይወት ውሥጥ ሥለገቡ እኔ ሥደት ወጥቸ እህትና ወንድሞቸን አሥተምራለሀ ባጠቃላይ በኔ ጫንቃ ላይ ናቸው ግን በጣም ይከብዳል በጣም

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 лет назад

      አይዞሽ እማ ለበጎ ነው ሁሉ ነገር እዳለ ሆኖ የቤተሰብ መለያየት በጣም ከባድ ነው ቢሆንም አይዞሽ እህት ወንድሞችሽን ትልቅ ደረጃ ደርሰው ለማየት ያብቃሽ

  • @wincell8994
    @wincell8994 5 лет назад

    ወይኔ የኔ ማረ እንኳን ደና መጣችው

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu6283 5 лет назад

    ወይ ሰሊቲ ና ዋሌ ስወዳቹ

  • @ነቢላሰኢድ-ለ1ዘ
    @ነቢላሰኢድ-ለ1ዘ 5 лет назад +5

    ማነው አሚንን እደኔ የሚወዳት❤❤❤

  • @ayarush8724
    @ayarush8724 4 года назад

    አሁን ጎበዝም ሰነፍም የተማረው ያልተማረውም አይለይም እንዲኅው የተማረው ያልተማረውን ዳቦ ለመስጠት ድንጋይ ያስወረውረዋል እጪ ልጅነቴን አታስታውሱኝ በልጅነቴ ጭቃ ነበር የምጠፈጥፈው

  • @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
    @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 5 лет назад +1

    እኔ ደሞ ጥቅልልብየ ተኝቻለሁ. አይይይ. እናተ. ትዝናናላችሁ ከቤተሰብ ጋር ናችሁ. ከባልጋርንናችሁ ክክክክ

  • @netsanetlayew5372
    @netsanetlayew5372 5 лет назад +1

    እባክህ ልጅነቴ ተመለስ በሞቴ 😢😢😢ታሁኑ ሰዘረኝነት ከመስማት እድን ነበር በተለም አለመታሪ ስማር ያሳለፍኩት ልጅነቴ 💜💜

  • @ashg9263
    @ashg9263 5 лет назад +5

    እኮን፡በሰላም፡መጣቺሁ፡እስኪ፡ሰላም፡እና፡ዋሌን፡እምትወዱ፡እስኪ፡ላይክ፡አዲርጉ

  • @ወለተጊዮርጊስ
    @ወለተጊዮርጊስ 5 лет назад

    ውይ አያችሁ የድሮ ፎቶና የአሁን እይታ አሁንማ በአርቲፍሻል ፀጉር እየሰካችሁ የእራስነትን አይገልፅም ግን ለምን በራስ መተማመንን የመሰለ የለም እስኪ ታዋቂ ሴቶች በራሳችሁ ፅጉር ውጡ በማርያም በእግዚአብሔር ፀጋ ኩሩ!!!!!!!!!!!!!

  • @ሪሀናእናቷንናፋቂ
    @ሪሀናእናቷንናፋቂ 5 лет назад

    ቆንጆ ፕሮግራም ነው እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ሰላም-ፈ7ኰ
    @ሰላም-ፈ7ኰ 5 лет назад

    wale etsan neberk gn? becherash atmeslem

  • @munirajuma8181
    @munirajuma8181 5 лет назад

    በልጅነቴ ደስ የሚለኝ እሁድ ጠዋት የጻናይ ፕሮግራም እና የጻናት አለም በሬድዮ

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 лет назад

    😁😁😁 የእኔ. ምርጦች. ሰላማቹ. ይብዛ. መጣቹልኝ

    • @baseapptube
      @baseapptube 5 лет назад

      ሰብስክራይብ በተሰብ እንሁን

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 5 лет назад

    ቅዳሚ ከሠአት ደስ የሚል ጊዜ ነው በርቱ እናመሠግናለን

  • @ባርችየጎነደሯቀበጥ

    እንኳን ደና መጣቹህ ምርጡች

  • @gamelagamal4523
    @gamelagamal4523 5 лет назад

    ስታምረ ቀጥሉበት

  • @netsanetlayew5372
    @netsanetlayew5372 5 лет назад

    ዊሊ እና ሰላምማትጋባ እንዴት ያምርባቹህ ነበር

  • @fikerintarabelibefikerinta1713
    @fikerintarabelibefikerinta1713 5 лет назад

    Wale kan siroti sa'ate siyatir yemachersha zeman sihon new ina huluchum weda allah temlsu 😢😢😢

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ

    ለሀገራችን ሰላም ፍቅር እግዚአብሄር ያዉርድልን እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 5 лет назад

    እንኳን በሰለም መጣችሁ በጠም ነው የምወደችሁ

  • @itsrachel1423
    @itsrachel1423 5 лет назад

    Amen adegech yene konjo

  • @yesfadem8420
    @yesfadem8420 5 лет назад

    ሁለት ቆንጆዎች ብትጋቡ በጣም ጥሩ ነው

  • @miskanamiskana4203
    @miskanamiskana4203 5 лет назад

    የኔ ምርጦች

  • @አልወሀብ
    @አልወሀብ 5 лет назад

    እወነት ለመናገር የመጀመሪነኝ ግን ድሮድሮ ደስየሚነው አሁንዘበንግን እደድሮውአደለም የትቤት ትዝታ እውነትነው ሰደቀላማ ሽሚነው እኔግን አሁነው የመጀመሪያመሆኒሀላፊነት አባቴከሞተወድክ ልጅነት ናፈቀኝ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 5 лет назад +1

    አይይይይይይ እኔምኮ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ እስት ማነው የመጀመሪያ ልጅ ሆኖ አለፍነቱን እየተወጣ ያለ አለፍነቴን እየገፋሁ ነው 😢😢 በጣም ከበድ ነው የመጀመሪያ ለጅ መሆን

  • @Mነኝየሪሃንታናሽ
    @Mነኝየሪሃንታናሽ 5 лет назад

    በጣም ነዉ ምወዳቹ ዋሌ እና ሰላምዬ

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 лет назад +1

    ወይ ቅመምን ባገኝሽ እምወድሽ

  • @mnmtube395
    @mnmtube395 5 лет назад +1

    ከስደት መልስ ምኞቴ ነው ኢሻ አላህ አድነት ፓርክን መጎብኛት

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ውይ ልጅነትኮ ደስ ሲል😍 ኡፍፍፍ እኔማ ረባሽ አይገልፀኝም ነበር የእናቴን ቁጥጫ ዛሬም አረሳውም😂😂😂😆 በትምህርቴ ግን ጎበዝ ነበርኩ👌

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 4 года назад

    የት ሄድክ ተመለስ እባክ

  • @rimo5924
    @rimo5924 5 лет назад +1

    ዋለልኝ ሁኔታዉ ደሥ ይለኛል 😃😁😂

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 5 лет назад

    ዋሌለኝ ስወድህ እኮ 💕💓💔

  • @hiowetzegeye.7565
    @hiowetzegeye.7565 5 лет назад +2

    Welcome my sweety

  • @የየባህልልብሶችመሸጫ

    Amen እንካን ደና መጣቹ

  • @fekerfeker6188
    @fekerfeker6188 5 лет назад +1

    ውይ ሰታምሩ በኛ ግዜ የለም ፎቶ ግራፈ

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад

      እዴ በየትኛው ክፉለ ዘመን ነበርሽ ክክክክክ

    • @fekerfeker6188
      @fekerfeker6188 5 лет назад

      ብዙም ለፈቶግራፈ በታች የላቸውም በጣም ታምራላችሁ

  • @sumayaamar8579
    @sumayaamar8579 5 лет назад +1

    ወላሂ ሰደቃላማ ለመስቀል አደኛ ነበርኩ አስተማሪዎቹም በጣም ስለሚወዱኝ እድሉን ለኔ ነበር የሚሰጡኝ

  • @alimahamide2598
    @alimahamide2598 5 лет назад +1

    Ayi Wale Poster meselkegn Ante Yememeriya Lij Neh Ayidel Betam Nw yasakegn

  • @mitamita8364
    @mitamita8364 5 лет назад

    Are amensha yeni tafach edeglng temedeglng leweg lemareg bklng 😍😍😍😘😘😘😘

  • @ማራናአብርሃም
    @ማራናአብርሃም 5 лет назад +1

    ዋልዬ 100ሚሊዎን ፈላጊ ካለህ ከነሱ አንዱዋ እኔነኝ አንድ ብቻ ከሆነ ፈላግህ እሱዋም እኔዉ ነኝ ምንም እኳን ፈላጊ ከለሌህ እኔ ሙቻለሁ ማለት ነዉ ሁሌም እወድሃለሁ።

    • @lynnomaalouf6152
      @lynnomaalouf6152 5 лет назад

      Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkķkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😎😃😃😃😎😃😃😃😃😃😃😃😃😃

    • @ማራናአብርሃም
      @ማራናአብርሃም 5 лет назад

      😍😍😍😂😂😂Gene Marr betesab arigign

    • @seadadesalew2822
      @seadadesalew2822 5 лет назад

      ሁለተኛዋ ደግም እኔ እሆናለሁ

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 лет назад

      ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😝

  • @Asma-iu9uk
    @Asma-iu9uk 5 лет назад

    ዛሬ አንደኛ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 5 лет назад

    Bertu maroch hule kdame enanten new stebkachu emwlew

  • @selamawitgonfa3101
    @selamawitgonfa3101 5 лет назад

    November 20 ma baby birthday

  • @Eman-nb1ov
    @Eman-nb1ov 5 лет назад +1

    እደኔ ሰደትየመርረው የሀገሩ ስላም የናፍቀው ሁላችሁም በጸለት እንተ ሳስብ ስላምስኖርነው ሁሉም የሚያምርው ሀገራችንን ስላም ያርግልን

    • @georgebejjani1769
      @georgebejjani1769 5 лет назад

      Amen fetari selamun yawrdln 😢😢😢😢

    • @Eman-nb1ov
      @Eman-nb1ov 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን ፍጣረ ምህርቱን ያውርድልን የእውነት ኮሜት ማበብእጅ መጻፍአልወድምነበር አሁን ግን ሲጨቀኝ መጻፍጀመርኩ ስላምናፍቀኝ የስውቤት ስራስለቸኝ

  • @ልኑርለናቴስል-ዐ3ኀ
    @ልኑርለናቴስል-ዐ3ኀ 5 лет назад

    የሚወዱኝም፣አይመስለኚም፣ግን እኔ ሂወቴናቸው፣ለመኖር፡ዋስትናየ፣፣ነቸው፣እወዳችሁዋለሁኝ፡ዘመዶቸ፡

  • @ወይኒቲዩብ
    @ወይኒቲዩብ 5 лет назад

    Selam.lehagerachen.yisteln.fikir.kegna.sheshen.eko.gen.lemin.yihon.

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 5 лет назад

    እኔም ሰንደቀላማ ለመስቀል እሮጥ ነበር በ8ት አንድ ቀን ትዝ የሚለኝ

  • @ekramehussein4950
    @ekramehussein4950 5 лет назад

    ዋሌን ስወደው በርቱልን

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 лет назад

    #እንኳን በደህና መጣችሁ ቅዳሜ ከሰዓት ሳምንት ኣንድ ቀን ከሆነ ቆየ

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 5 лет назад

    ይገርማል! ጋዜጠኞች እንግዳ ጋብዘው እንዲህ ዓይነት ጥያቄና መልስ ከተጋባዥ እንግዶች መጠበቅ ሲገባን፡ ጋዜጠኞች ራሳቸውን ለማሳወቅ ፕሮግራሙን ተስገበገቡበት። selfishness ይሉታል ፈረንጆች። የጋዜጠኛ ሥነምግባር መማር አለባችሁ።

  • @mulubecheni8009
    @mulubecheni8009 5 лет назад

    ሰላም ላገራችን ይሁን እፍፍፍፍ አገራችን ሰላም መስማት ነው የናፈቀኝ

  • @makkiyah3062
    @makkiyah3062 5 лет назад

    ዋው

  • @ሰላማዊትየአምሳለ
    @ሰላማዊትየአምሳለ 5 лет назад

    ዕለቱ ቅዳሜ ጫቱን ቅሜ እህህህህህህ ምናምን ምናምን ነበር ሚባለው ድሮ

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 4 года назад

    ሰላምና፡ዋሉ፡እንኮን፡ደህና፡መጣችሁ፡እንኮን፡አደረሳችሁ፡

  • @SaidaSaida-fn3ps
    @SaidaSaida-fn3ps 5 лет назад

    Aminye yene tafachi

  • @mesimaranata8414
    @mesimaranata8414 5 лет назад +1

    Kemem yene mare afwa erasu setaft

  • @አሜንአለሙ
    @አሜንአለሙ 5 лет назад +1

    የዛሬው በጣም ያደክማን ሥፈልግ ነበር እናተን