አስከፊውን የድብርት በሽታን በአገርበቀል የእፅዋት ህክምና - ንድራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 28

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ የሆነ ዝግጅት ነው። መድሐኒአለም ሐገራችንን ሰላም ያርግልን በተፈጥሮ ነገሮች ሐገሪቱ በጣም ሀብታም ነች።

  • @flowerabebe5343
    @flowerabebe5343 2 года назад +5

    Arts tv the first Ethiopian tv for creating good generation I’m really proud of you keep up with good work

  • @ThePsychNet
    @ThePsychNet 2 года назад +9

    ድንቅ መሰናዶ ነው። አገራችን ኢትዮጵያ ካሏት አገር በቀል እውቀቶች አንፃር እምብዛም አገልግሎት ላይ ባይውሉምና እውቅና ባይቸራቸውም መፍትሄያቸው ግን ቀላል የሚባል አይደለም። በተለይም ደግሞ ለአእምሮ ጤና እክሎች አገር በቀል ህክምናዎች እምብዛም እውቅና ባይኖራቸውም አስፈላጊነታቸው ግን እንዲሁ የሚገለፅ አይደለም። አገር በቀል እውቀቶችን ከሳይንሳዊ ግኝቶች ጋር በማቀናጀት አዎንታዊ ውጤት የሚያመጡ ጥልቅ ጥናቶችን የሚፈልጉ የአእምሮ ጤና የህክምና አማራጮችም ትኩረት ሊደረግባቸው ይገባል።

  • @ethopiakonjo439
    @ethopiakonjo439 2 года назад +9

    ማን እንደፌጦና ነጥ ሽንኩርት ዳማከሴዬ በዛላይ ከጭንቀት ነፃነኝ ፈጣሪ ነገርን ሁሉ ለበጎ ስለሚያደርግ የሆነልኝም ያልሆነልኝም ለጥቅሜ ስለሆነ ክብር ለድንግል ማርያም በሁሉ ደስተኛነኝ ክብሩ ይስፉ።

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 2 года назад +5

    ምርጥ ዝግጅት ነው

  • @TinsuOli
    @TinsuOli 2 года назад +2

    Thanks for precious information, do you guys have hyperthyroidism medications??

  • @Harri-n8t
    @Harri-n8t 28 дней назад

    Pls I want to learn herbal medication give some guides

  • @gebreyonasdawit2016
    @gebreyonasdawit2016 Год назад

    ሰላም!
    ገብረዮናስ እባላለሁ። በታችኛው ነጭ እግሬ ውስጥ ችግሮች አሉብኝ, በጣም ብዙ የማቃጠል እና የውጋት ህመም ይሰማኛል. ልትረዳኝ ትችላለህ? ምን ላድርግ ምክሮችህንና መልስህን እጠብቃለሁ?
    ስለረዱኝ አመሰግናለሁ! ከአክብሮት ገብረዮናስ!

  • @emekbibyrgu
    @emekbibyrgu 18 дней назад

    Pls i need to recomend u book of remedy

  • @susutube2726
    @susutube2726 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ ብዙ ነገር አላት ግንመጠቀም አልቻልንም

  • @mubarekbushra5143
    @mubarekbushra5143 2 года назад +5

    አድራሻችሁን ብትገልጹልን

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 2 года назад +2

    Did you try it?😊

  • @kjgtdui7830
    @kjgtdui7830 Год назад

    እድራሻ ወይም ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን የዶክተሩን መገኛ

  • @seadiashama2854
    @seadiashama2854 2 года назад +3

    Selkachun pleass

  • @ethopiakonjo439
    @ethopiakonjo439 2 года назад +3

    ከሞሜል እና ናና ወይም ሚንት ልዩነት አላቸዉ አይደል?

  • @sabberhan3177
    @sabberhan3177 2 года назад

    Good job werr I get I live Germany 🇩🇪 pls Tanku

  • @netsebraktamirat5194
    @netsebraktamirat5194 2 года назад +1

    le migraine medhanit kale ebakachu..🙏

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 2 года назад +1

    የጉልበቴ አጥንት አለቀ ተፍጭቶ ተብያለሁ እና ምን መድሃኒት አላችሁ ለዚህ ችግር በጣም ነው ስራመድ የሚያመኝ

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 2 года назад +1

    አገሬ ናፈቅሽኝ

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 2 года назад +1

    ፀእግ

  • @ahmednuru1212
    @ahmednuru1212 2 года назад

    እውቀቱ ያላቸው አብዛኛው ይደብቃሉ

  • @leetube9513
    @leetube9513 2 года назад +1

    ውዶች ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @nabuteyimer8733
    @nabuteyimer8733 2 года назад +2

    ነገሩ ጥሩ ነው ስለ ምስር ግን የተናገርከው በፍጹም ትክክል አይደለም።ምስር ረዥም ጊዜ የበላ እይታ ይቀንሳል።በጣም ተቃራኒ ነው የተናገርከው።እኔ ጀርመን ውስጥ ነው ያለሁት።ምስር ከጥራጥሬ ዘር (ሜዲትራኒያን) ይሉታል።ብዙ ፕሮቲን ማዕድን፣ቫይታሚን እንዲሁም ካርቦ ሃይድሬት አለው ይህንን ሯጬችም ያውቁታል ። እንግዲህ እናንተ ለጠቀሳችሁት ድብርት ይጠቅማል ባይ ነኝ።ለምን ቢባል ለጭንቅላትም የሚሆን ንጥረ ነገር አለው "ፖታሺየም"። በነጮች ከሱፕ (ከሾርባ) ሌላ በምስር ሱጎ ተሠርቶ በፓስታና በማኮሮኒ ይበሉታል።በተለይ ለነርቭ ሥርዓት አስፈላጊ የሆነውን ፖታስየም የያዘም ስለሆነ ነው።ለአንጀት፣ብዙ ፋይበር ስላለው ይቀላል፣ለድርቀት፣ለእርጉዝ ሁሉ እንዲወስዱ ይመክራሉ።ታድያ እኛም ሀገር በተለይ በጾም ወቅት ይበላል።ስለዚህ ከሥጋ ይልቅ ይመረጣል።በተለይ በሾርባና በሳንድዉች ቢለመድ ይጠቅማል።ይላሉ የምግብ አዋቂዎች።

  • @meretwork
    @meretwork 2 года назад +1

    Gerum new gin chegeru wdetena yete new ngeru engi hulum Amlake kabeqelew ese endemigegn gelese newEnamesegenalen bertu!