እውቁ የሙዚቃ አቀናባሪ ቴዲ ማክ ኢስላምን ለምን መረጠ? የፊልሞች ድብቅ ሴራ ተጋልጧል! || መወዳ መዝናኛ || ሚንበር ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2024
  • ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
    RUclips👉
    / channel / @minbertv1
    Facebook👉
    / minbertv
    Telegram👉
    t.me/minbertv
    Website 👉
    www.minbertv.com/
    Tiktok 👉
    vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
    #ሚንበር_ቲቪ
    #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 463

  • @meseretyimer4327
    @meseretyimer4327 6 месяцев назад +162

    በዲን ጠንካራ የሆናችሁ ወንድሞች አትራቁት በደንብ እንዲጠነክር❤

  • @user-vg2zf3vs5f
    @user-vg2zf3vs5f 6 месяцев назад +105

    አቤት የኢስላም እውቀት አቤት የኢስላም ውበት እንዴት ደስ የሚል ሀሳብ ነው እውነትም ኢስላም ህይወት ነው ።በእኔ መንገድ ላይ ቴዲ ማክን እንደምናየው ተስፋ አደርጋለሁ😍

  • @nuhaametulah2860
    @nuhaametulah2860 6 месяцев назад +78

    ወላሂ ያወቀ፣ ያየ፣ ያነበበ ፣የገባው ይናገር! አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ ወንድማችን ኻሊድ !!

  • @mahmudnuru369
    @mahmudnuru369 6 месяцев назад +41

    ፍፁም ገራሚ የሆነ እውነት ፣ እውነታዊ እይታ ማብራሪያና ትንታኔ ፣ ጣፋጭ እና ገራሚ አቀራረብ .... ሱብሃነሏህ ❤❤❤ اسال الله ربي ان يزيدك فوق ذي علم علما

  • @mehmedenda3494
    @mehmedenda3494 4 месяца назад +3

    እውቀት ከምርጥ አንደበት ያጣመረ ወንድም ኻሊድ አላህ ይጨምርልህ መስጦኝ የሰማውት ትልቅ ትምህርት

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf 4 месяца назад +5

    ማሻ አላህ ብያለሁ ብዙ የማላውቀውን ነገር ስላሳወቃችሁኝ ሽኩረን ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን

  • @saaedaas4407
    @saaedaas4407 6 месяцев назад +25

    አላህ አክበር እንዴህናመጣህ አላህ ሁላችንም ወዴቀናዉ መንገድ ይምራን ❤😢

  • @AnnoyedCityMap-gc2cn
    @AnnoyedCityMap-gc2cn 6 месяцев назад +6

    ወላሂ አስቤዉ አላዉቅም በመገረም በመደነቅ በጣም ሰአቱ ያጠረብኝ ኘሮግራም ሀሊዶ ሁሉም ከጎኑ ሊያግዘዉ ይገባል በአላህ ፍቃድ ።

  • @remlanassir1844
    @remlanassir1844 6 месяцев назад +9

    የልጆች ፊልሞችን በተመለከተ ለብቻ ሌላ ፕሮግራም ይቅረብልን ልጆቻችንን አላህ ይጠብቅልን እኛ ላይ የተቀለደው ይበቃል በቅርብ እንጠብቃለን ጀዛኩሙላሁ ኸይር

  • @RabiyaTube618
    @RabiyaTube618 4 месяца назад +4

    ማሻአላህ ወንድማችን ኻሊድ አቤት አገላለፅ ንግግርህ ምስጥ ብዬ ነው የሰማሁት እውቀት ያለው ያነበበ ብቻ ያውራ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-gl3ep2gw5j
    @user-gl3ep2gw5j 6 месяцев назад +13

    አላሁ አክበር መሻ አላህ ለእኛም ለእናንተም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን በመንገዱ ላይ ያፅናን ያረብ

  • @betenegash5079
    @betenegash5079 6 месяцев назад +18

    የዛሬውስ ይለያል እውቀት ጥበብ ሲሰጥ እንዲህ ነው ማሻ አሏህ አለይክ ያ አሄይ

  • @halfiyasaniabdo5690
    @halfiyasaniabdo5690 6 месяцев назад +177

    በኔ መንገድ በሶፊ አንደበት ነው መስማት ያለብን

    • @zekiazekuzekiazeku135
      @zekiazekuzekiazeku135 6 месяцев назад +5

      የኔ መንገድ ጀምሯል እንዴ ሚነገርኝ አጣሁ

    • @FyGy-ou4it
      @FyGy-ou4it 6 месяцев назад +3

      ​@@zekiazekuzekiazeku135 ገና አልተጀመረም

    • @zedtube1032
      @zedtube1032 6 месяцев назад +31

      እሱዋ ለ ሴቶች ብቻ ብትሆን ባይ ነኝ ዉዴ 💐

    • @user-bm3gl3fz7p
      @user-bm3gl3fz7p 6 месяцев назад +19

      ማነው ያለው እደዛ ሴቶ ልጂ ውድሽች ቃለ መጠይቅ ታድርግ ያለው ማነው እዛው ትደበቅ እኝ እምንፍልገው ትምህርቱን እጂ ከውድ ውይም ከሴቶ አይደለም

    • @assajod5093
      @assajod5093 6 месяцев назад +10

      እህቴ በከሌ አደበት በትና አደበት አይባልም እኛ ትምርቱን ነው የምፈልገው ወድሞቻችንን ማበረታታት ነው ያለብን እደው ዝም ብለን ቀልባቸውን ባንሰብር

  • @ayesew-ayesew
    @ayesew-ayesew 6 месяцев назад +8

    ያ አሏህ፣ ምን አይነት ድንቅ ሰው ነው ያቀረባችሁት! ሌሎች ስራዎችሁን የት ነው ምናገኛቸው? ደግማችሁ ብታቀርቡት

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9i Месяц назад +1

    ሡብሀን አላህ የሚገርም ተሰጥኦ ነዉ አላህ ይጨምርልህ

  • @babmam1899
    @babmam1899 6 месяцев назад +13

    ካሊድዬ ማሻአላህ አላህ የራሱን ሰው ያቃል አላህ እድሜና ጤና ይስጥ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ኢንሻላህ❤❤❤❤❤

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 5 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ ❤ሙስሊሞች በትምህርት ሲደጉ በኢኮኖሚ ሲደጉ የኔ ነው የሚመሰለኝ

  • @seyifulegese
    @seyifulegese 4 месяца назад +2

    ማሻ አላህ አላህ የኸለቀዉን ፉጡር ሀሉ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን አሚን

  • @aliworku2640
    @aliworku2640 6 месяцев назад +9

    እውነታዊ እይታ ማብራሪያና ትንታኔ ፣ ጣፋጭ እና ገራሚ አቀራረብ
    ሱብሃነሏህ

  • @user-ir1yx8er8h
    @user-ir1yx8er8h 4 месяца назад +2

    የጠመመው ሁሉአላህ ያቃናው አላሁ አሚን❤❤❤

  • @Thutttttt
    @Thutttttt 6 месяцев назад +9

    አላህ በመንገዱ ያፅናን ሁላችንንም

  • @rimhussen6699
    @rimhussen6699 6 месяцев назад +7

    አለይከ ረበና ቢሁስኒልኪታብ ያረበና

  • @user-vc3jw8om1o
    @user-vc3jw8om1o 6 месяцев назад +26

    የዚህ ልጂ ትምህርት በየት ነው የሚገኘው ኦ ደስ ይላል ትምህርቱ ሀቂቃ

  • @user-bd5bo1ey1p
    @user-bd5bo1ey1p 3 месяца назад +1

    ማሻአላህ እንዴት ደስስስ የሚል ወንዲም ነው አላህ ያፅናህ ወንዲሜ ያረብ

  • @LijeBechasa-hh4oi
    @LijeBechasa-hh4oi 6 месяцев назад +15

    አጅብ ሱብሐን አላህ ወሊላሂ ፊ ኸልቂሂ ሹኡን የሚገርም ዕይታ

  • @hadrahassen772
    @hadrahassen772 6 месяцев назад +6

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረከኝ ጌታ❤❤❤

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 6 месяцев назад +7

    አላህዬ በትክክለኛው በኢስላም አፅንተህ እነንም ቤተሰቤን ኡመቱን ሁሉ ግደለን

  • @elutube3076
    @elutube3076 4 месяца назад +1

    ማሻ አላህ ዛሬ ስንት ነገር ተማርኩ ሱብሃና አላህ❤❤❤

  • @user-hf8cr7gc5o
    @user-hf8cr7gc5o 6 месяцев назад +1

    የእንደዚህ አይነት ጥልቅ እውቀት ባለቤት በመሆንህና ሙስሊም በመሆንህ ደስ ብሎኛል ወንድምል ቴዲ ማክ በጥልቀት የዲነል ኢስላም እውቀት አስኪጨብጥ የሁላቹም ጥብቅ ድጋፍና ወንድምነት እንዳይለየው አደራ መስለምና ኢስላምን መረዳት አንድ አደለምና

  • @Ummuaydin2020
    @Ummuaydin2020 6 месяцев назад +4

    ማሻ-አሏህ። ወሏሂ እውቀት እንድኖረኝ በጣም ፈለኩ በተለይ የድን እውቀት።

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 6 месяцев назад +1

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የሰጠኸን ወንድሜ ሀልድ ጀዛክ አላሁ ኸይረን

  • @ezedinshemsu2522
    @ezedinshemsu2522 6 месяцев назад +12

    አጃኢብ ነው አሏህ ስንት አይነት ሰው አለው!!

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 3 месяца назад +1

    ሀሀይ ማሻ አሏህ ባረከሏሁ ፊኩም እጂግ በጣም ደስ ይላል የእውቀት ትልቁ ጥቅም እንድህ ነው እያየሁ ያላየሁትን ነገር ነው ዛሬ ያየሁት እጂግ በጣም እናመሰግናለን በርቱ አላህ ያበርታችሁ

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 4 месяца назад +1

    አላህ ድናችንን በትክክኛው መገድ ይምራን ያብ

  • @emadudin1304
    @emadudin1304 6 месяцев назад +1

    መሻአለህ በጠም ደስ የሚል እውቀት አለህ ይጨምርልህ ። እዉነት ሚድያ ምን የክህል ጨና እንደለዉ አሰይተህኛል ምንም የልጠረጠርኩትን እንደዉቅ ሆኛለሁ
    እንሻአለህ ለሺዎች ነፃ መዉጣት ምክንየት ትሆነለህ
    ግን አዉጠዉ አድርሰዉ አስተምር አሰዉቅ አለህ ይጨምርልህ ከኣንተ ብዙ እጠብቃለሁ

  • @fozifoziya9932
    @fozifoziya9932 Месяц назад

    በጣም የሚገርም የሚደንቅ ንግግር ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ ኢንሻ አላህ ትዳር ይጄ ስወልድ ልጆቼን tv አጠገብ ድርስ አላደርግም ስንት ልጆች ፊልም እያሉ የልጆች ጨዋታ እያሉ በሊላ ነገር ጭንቅላታቸው ተጠምዱዋል . ሱብሃን አላህ ጊዜው ከባድ ነው እንጠንቀቅ

  • @Rebia-sq9ok
    @Rebia-sq9ok 4 месяца назад +1

    ሱብሀን አላህ ወልሀምዱሊላህ ወአላሁ አክበር ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 5 месяцев назад +1

    በጣም ይገርማል አላህ ይጨምርልክ ወንድማችን

  • @fethiyatola7054
    @fethiyatola7054 6 месяцев назад +12

    SubhanAllah The way he Explain it’s so interesting Mashallah 😊

  • @user-vh5dn7oj1b
    @user-vh5dn7oj1b 6 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ ጀዛከሏህ ኸይር ወንድም ኻሊድ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @IbenMuktar-ll6dw
    @IbenMuktar-ll6dw 3 месяца назад +1

    ወላሂ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እስኪ ወንድማችን 1፣1 ፊልም እየመረጠ ሙሉ ሚስጥሮቹን ቢያሳውቀን ወይ ደሞ የነጃ1000 ስራዎችን ምናይበት ቻናላቸውን ቢነገረን እላለው።ስላረዘምኩት አፉበሉኝ ❤

  • @abilala202
    @abilala202 6 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ወንድማችን ከ አላህ የተሰጠኸን ስጦታ ነህ አለህ ይጠብቅህ

  • @n.949
    @n.949 6 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
    ወንድም ኻሊድ 🤔

  • @mahirarbo5191
    @mahirarbo5191 6 месяцев назад +1

    ማሸአላህ አላህ የፈለገውን ያደርጋል አባካቹ ጋብዙት

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 3 месяца назад

    መሻአላህ አገለላፅክ ደስ ይለል አላህ ይጨምርልክ ለኘም አላህ ይስጠን

  • @Hanif323
    @Hanif323 6 месяцев назад +15

    የኔ መንገድ እረፍቱ በቃሽ ነይልን ሶፊሻ😅😅 ልጅሽጋም ቢሆን አቅርቡልን

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 5 месяцев назад +1

    ሱብሃን አላህ ወላሂ ምስጥ ብየ ነዉየሰማሁት

  • @MaMa-lj3lt
    @MaMa-lj3lt 6 месяцев назад +1

    ሡብሀን አላህ ደስ ሲል በአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @HadiyaAyele-xb1cd
    @HadiyaAyele-xb1cd 6 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ወንድም ኻሊድ ጀዛከላህ

  • @user-rj9gg7ns7v
    @user-rj9gg7ns7v 6 месяцев назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ ይጠብቀን ይህ ፕሮግራም ሶፊ ብትሰራው አላህ ዉበቱ እናም እንጠብቃለን ኢንሻአላህ

  • @dean-cc7fp
    @dean-cc7fp 6 месяцев назад +4

    I am glad to see such intellectual person to give us a new perspective about chorus .thank you

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud 6 месяцев назад +3

    ማሻአላህ ተባረከአላህ
    አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር 🎉💚ወንድም ኻሊድ ሬድዋን አላህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ ሚንበሮች በርቱ ከጎናችሁ ነን ወላሂ አትጠገቡም በሁሉም ፕሮግራም ማሻአላህ አላህ ይጭምርላችሁ
    🎉🎉💚💛❤🕌🌙🙏🙏

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 6 месяцев назад

    አሏህ ይሁነን በዚህች ብልጭልጭ ነገሮች እየተሸወደን ነው አሏህ ይስቱርና በስ
    ሽኩረን ጀዛከሏህ ኸይር አሂ

  • @kedijaabdulmalik2303
    @kedijaabdulmalik2303 6 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ድንቅ ማብራሪያ። ሁላችሁንም አላህ ያቆያችሁ ባረከላሁ ፊኩም ❤

  • @LumaMaga
    @LumaMaga 3 месяца назад

    መአሸአለህ ወን እ ጤ ከኢማንጋ❤

  • @fakihasherif7585
    @fakihasherif7585 6 месяцев назад +1

    ማሽአላህ ደስ የምል ድምፅ እንካን ስሙኝ ስሙኝ ይምል ድምፅ ነው ያላህ ማሻአላህ እላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤

  • @fineson1768
    @fineson1768 6 месяцев назад +2

    Mashallah!! The logic you’ve presented is compelling, and it’s clearcut explanation

  • @seadamiftah7834
    @seadamiftah7834 6 месяцев назад

    ማሻአላህ እንዳተ አይነት ወደቀድሞ ማንነታችን የሚመልሱ የእውቀት ባለቤቶችን አላህ ይጠብቅልን ያብዛልን ሚንበሮች ጠንክሩ ጎበዞች ቴዲ ማክን በየኔ መንገድ እደምናየው ተስፋ እናደርጋለን

  • @lubnatmohamed8302
    @lubnatmohamed8302 6 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 3 месяца назад

    ኡነት እኔም የሆነነገር ተሚራለዉ የህንድፊልም በጣም ነዉ መየዉ እነሱዉስጥ ቀዲር ብሎ ሚየምኑበት ነገር አለ የምር ጀዛክ አላህ ወንድሞቸችን አቅራቢዬችም ተነገሪዩም ጀዛክ ኩሙላህ ኳይር

  • @user-ko4sn2ov1l
    @user-ko4sn2ov1l 6 месяцев назад +2

    ማአሻአላህካሊድእላህይጨምርልህይህትልቅስጦታነው

  • @user-rg2wc9rl4d
    @user-rg2wc9rl4d 6 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ አላሁዋክበር

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 6 месяцев назад +1

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ወንድሞች

  • @user-uq5ub1pm3b
    @user-uq5ub1pm3b 4 месяца назад +1

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @JemalHassen-jl8ei
    @JemalHassen-jl8ei 4 месяца назад +1

    ማሽ አላህ

  • @user-pl2yt3pi7b
    @user-pl2yt3pi7b 6 месяцев назад +3

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th 6 месяцев назад +1

    ደስ፡የሚል፡ትምህርት

  • @user-ki8ux9gc6b
    @user-ki8ux9gc6b 4 месяца назад +1

    የመጀመሪያው የቁርአን ምእራፍ ኢቅራእ ነው፡፡ አንብብ ነው፣ ማንበብ እንዴት መታደል ነው፣ አላህ እውቀትን ነው የሚሰጠው ለወደደው ሰው ነው፡፡ ማሻአላህ ወንድሜ ካሊድ አላህ ሁልጊዜም ካንተ ጋር ይሁን፣ አሚን አላሁመ አሚን❤❤❤

  • @takurentertainment1
    @takurentertainment1 6 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ አላህ እሱንም እኛንም ያፅናን❤

  • @dagimalmaz5237
    @dagimalmaz5237 4 месяца назад +1

    Good ideas at the right time for me, but we need to hear from Kalid more with good argument and evidence

  • @safiaguyo1154
    @safiaguyo1154 6 месяцев назад +1

    በኔ መንገድ ላይ ኢንሻአላህ

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv 6 месяцев назад +1

    ሱባሃን አላህ አላህ ይጫምርላቹሁ ባርቱ

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 6 месяцев назад +1

    ማሻ አሏህ አሏህ በመንገዱ ያፅናው ያረብ

  • @user-uc5gc1pt5d
    @user-uc5gc1pt5d 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ይላል❤

  • @NaimaMuhammad-sv3ly
    @NaimaMuhammad-sv3ly 5 месяцев назад

    ማሻ እላህ እላህ ጠናቱን ዬስጠው ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @yenuse2008
    @yenuse2008 6 месяцев назад +1

    ማሻአሏህ ።አሏህ ይጨሞርልህ።የተለየ እይታ። ተምሬበታለሁ ።

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 6 месяцев назад +1

    ማሻ አለህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @user-qg1zf2vu5z
    @user-qg1zf2vu5z 4 месяца назад

    ሡብሀን አላህ እሚገርም ነው እኔ አላህ የእሥልምና እውቀት አላህ በደብ እንዳቅ እርዳኝ ሀሊዳችን አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥህ❤❤❤❤

  • @medinamekonen9584
    @medinamekonen9584 4 месяца назад

    ማሻአላህ አላህለሁሉም ቀጥተኛዉንምገድይምራን

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y 6 месяцев назад +2

    ያሰላም አሏሁ አክበር

  • @genet1297
    @genet1297 6 месяцев назад +5

    ማሻአላህ ተባረከረህማን አላህ ስለሚወደውነው መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 6 месяцев назад +2

    ብዙ ሰዎች እኮ ስለ እስላም ጥሩነት ያውቃሉ ግን ይፈራሉ ብዙ አርቲስቶች ስለ ረሱል መልካምነት ሰ አ ወ እያሉ ሲያወሩ አይተናል አላህ ይምራቸው

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 5 месяцев назад

      Anakim sile eslam Muslim yeminawekew araji geday Muslim lalihone sew yemegelu yemeyadu kifu sewoch mehonachewn nea

    • @firdossebelete3330
      @firdossebelete3330 4 месяца назад

      ​@yonaእውነት ነው አታቅም እሥልምናን ብታውቅ እንደዚህ የመጣልህን አታወራም ነበር salene2077

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 5 месяцев назад

    አላህ ይጨምርላችሁ ይለያል

  • @AwolKasimAlo
    @AwolKasimAlo 6 месяцев назад +1

    Maashaa Allah

  • @meryemibrahim2415
    @meryemibrahim2415 6 месяцев назад

    አንደበትህ ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ያግራልን አንደኛ❤👏👏👏

  • @moaba6688
    @moaba6688 6 месяцев назад +5

    Amazing!

  • @mercytube408
    @mercytube408 6 месяцев назад +4

    ሆሆሆ! ወላሂ ገራሚ እይታ ነው። መች ልብ ብለን እናውቅና። ኧረ ኻሊድን በሰፊው የምናገኝበት ቻናል ካለ መላ በሉን። ወይ HoolyWood እንጨት ማድረግ ነው አልከኝ፣ ለዚህ ነው እሳት አካባቢ ምንዟዟረው?

  • @zeezee1880
    @zeezee1880 6 месяцев назад +5

    Subhanellah! A lot to take from this interview 😮

  • @user-ss5dc8zq4h
    @user-ss5dc8zq4h 6 месяцев назад +1

    ሱብሀናላህ

  • @dvdhnddjdj4770
    @dvdhnddjdj4770 4 месяца назад

    ማሻአላህ በጣም ደሥ የሚል ነው አላህ ይጨምርላችው ግዜውን ያማከለ እየጠፋንበት ያለ ነው ፊልም አእሚሮችንን በርዞ ከሠውነት እያውጣን ነው ሣናቀው

  • @gddhhug2488
    @gddhhug2488 6 месяцев назад

    ማሻአላ የአላህ ጥበቃ አይላያቹ እቀቱን ይጨምርላቹ ስታምሩ❤❤❤❤

  • @fufu5910
    @fufu5910 6 месяцев назад +1

    ሹክረን

  • @baredinhuseinashiro4019
    @baredinhuseinashiro4019 5 месяцев назад +1

    Mashallah thanks habib❤

  • @malcomx39
    @malcomx39 6 месяцев назад +3

    Masha Allah masha Allah masha Allah brother kalid🎉🎉🎉

  • @saratemesgen5866
    @saratemesgen5866 6 месяцев назад +1

    Mash'allah Allah ychemrilachu gerami ewket new. SubhanAllah Alhamdulila 🤲

  • @savsav7194
    @savsav7194 6 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ወንድም አላህ መልካም እውቀትን ይጨምርልህ የምእራቢያውያን ሴራ እውነት ቢሆንም ለምሳሌ ስለ አንበሳው ፊልም ላይ ባነሳኸው ላይ የፊልሙ ደራሲ ምድር ላይ ስላለ የስልጣን ሽኩቻ ለመንገር አስቦ ከሆነስ የፃፈው ምንም ነገሮች እኮ ትርጉም እንሰጣቸው ከተባለ መስጠት እንችላለን ፊልም ለመስራት ብለው ይህንን ያህል ስለ ሀይማኖት ጠልቀው ያነባሉ ብዬ አላስብም እናም ያንተ ምልከታ ከራስህ እሳቤ ባለፈ ትክክል ለመሆኑ ከደራሲያኑ የቅርብ ሰዎችም ሆነ ሌላ ማስረጃዎች ብታቀርብ መልካም ነው።ግን እንድንነቃ ስላረከን እናመሰግናለን።

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 6 месяцев назад +2

    جزاك الله خير اخي حبيبي اللهم بارك ❤

  • @badriaal2179
    @badriaal2179 6 месяцев назад +1

    ማአላህ አላህይጨምርለት👍👍

  • @asyawudale8224
    @asyawudale8224 6 месяцев назад

    ሡበሀን አላህ በዲናቹህ ጠካራ የሆናቹህ እህት ወድሞች ከጉኑ ሁናቹህ ሥለዲኑ በደብ እዲገባው አድረጉት ካአላህ በታች ለመሥለም ሠበብ እደሆናቹህ ለጥካሪውም እዲህው ከሌላ እምነት ወጠው ወደእሥልምና ሢመጡ ብዙ ነገር ያጣሉ ቤተሰብ ጎደኛ ንብረት ወዘተ ነገሮች ❤❤❤❤

  • @user-hf8cr7gc5o
    @user-hf8cr7gc5o 6 месяцев назад

    ዋው ደስ ይላል ከእንቅልፌ ስነሳ ፈገግ የሚያግ አየው አልሀምዱሊላህ አላህ የፈለገውን ይመራል