ልጎዳት አልፈልግም😥 ለእሚት ያለውን ስሜት ተናገረ😥😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 614

  • @እሙአማ
    @እሙአማ 28 дней назад +192

    ሳሚ ትክክል ነህ ቢጋቡ ችግር የለውም ይጋቡ የምትሉ በላይክ

    • @nfreefqr9657
      @nfreefqr9657 28 дней назад

      ኣንብልም ሁሉ እግዛቤር ያለ ይሁን

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 28 дней назад +2

      አወ ችግር የለውም ይጋቡ❤❤❤

    • @erahmatabye7014
      @erahmatabye7014 28 дней назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @FatmaH-g7m
      @FatmaH-g7m 28 дней назад

      አይዲ ማፊ ምሽኩላ ይጋቡ ሆ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 28 дней назад +2

      @@FatmaH-g7m አኮ😂😂እኛ አለን ለማጣመር

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f 28 дней назад +30

    ዮኒዬ አይዞክ አሳዘነኝ ማርያምን😥😥😥 ሁሉምኮ የራሱ የሆነ ህመም አለው የሳቀሁሉ ደስተኛም አይደለም አታጨናንቁት😥ዮኒ ለእሚት ቦታ ባይኖረውም እንዲኖረው ምታረገው እሚት ነች እኛ ሴቶች አገባብ እንችላለን አታጨናንቋቸው በራሳቸው ሙድ ይላመዱ🙌ያለፈ ታሪኩን አስቦ ሌላ ውስጥ እንዳይገባ😥

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 28 дней назад +1

      ትክክል❤❤

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 28 дней назад +1

      ትክክል

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 27 дней назад

      አንች ግን በሰው ስም የምትነግጅው ምን አስበሽ ነው ሌባ ሁላ ሌባ ሁላ😂😂😂😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 28 дней назад +108

    ወላሂ እኛ ሰፋር ሁላት ወድማሞች ሁላት እህት ማሞች አግብታዋል 😂😂ስላዚ ዮናስ እና አሚቲ ቢጋቡ ችግር ዬላውም ያምትሉ ለይክ 😊😢🎉😂😂😂

    • @GenatYlma
      @GenatYlma 28 дней назад +1

      MN cgr alewu ene Ena sister wendmamacoc newu yageban Ena normal newu ❤

    • @qamariyanasir9492
      @qamariyanasir9492 28 дней назад

      Ee nu biratis💐

    • @mesi-z1n
      @mesi-z1n 28 дней назад +1

      የኔም አጎቶቸ
      እህትማማቾችን አግብተዋል 😂

    • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
      @መይሙናተንታአጅባርyouTube 28 дней назад +1

      ዝም በሉ ሙስሊሞች በክርስትና አይፈቀድም አሉ ሀላስ

    • @wina-663
      @wina-663 28 дней назад

      @@Zade-h7p አትቀባጥሪ በእሰልምና ይቻላል በክርሰትና አይቻልም

  • @redwan905
    @redwan905 28 дней назад +11

    ልጅቱ ዮኒን በጣም ትቀይረዋለይ ብልጥ እና ጠንካራ ልጅ ናት እዳታመልጥህ ❤❤❤

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 28 дней назад +62

    እኔ መቸም ብሞት ወዲንልጅ አፍቅሬሀለሁ ብየ አልናገር ተክብሬ በላይ ምንምየለ😂😂😂😂😂

    • @zainabmohammed3388
      @zainabmohammed3388 28 дней назад +6

      ይሄ ክብርን አይቀንስም ሙስሊም ከሆንሽ/ክኸድጃ ነብዩን ጠይቃነዉ ያገባቻቸዉ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 28 дней назад

      እእኔም😂😂😂😂

    • @user-zv3lm9tn6s
      @user-zv3lm9tn6s 28 дней назад

      እኔም😅😅😅😅😅😅😅

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 28 дней назад

      እኔምአልጠይቅም። ጥቅርይበል

    • @zmzm-q7s
      @zmzm-q7s 28 дней назад

      ትክክልወንድልጅእራሱሲልነውጅመጀመሪያሴትእንደዚህካለችብላይረዱይችላሉ

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 28 дней назад +27

    ዮኒ ይህ በመሆኑ የምር አዝኛለው ያፈረቁትን ማጣት ከባድ ነው ህይወት ይቀጥላል ልብህን አሳምን ገና ልጅ ነህ❤

    • @tube6066
      @tube6066 28 дней назад

      ፍቅረኛው ሳትሞት በፊት ፍቅረኛየ ሞተች ብሎ ሳሚን ፕራንክ አድርጎት ነበር ከዛ ሳይቆይ ይህ ነገር ተፈጠረ ግን በሂወታችሁ አታሟርቱ ሰዎች

    • @yewordanosshibrie1977
      @yewordanosshibrie1977 26 дней назад

      😭😭💔💔

  • @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
    @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 28 дней назад +24

    ወይኔ ፈጣሪየ እደየወኒያለ አፈቃሪ ሰጠኝ ሞታኳ አልረሳትም 😢😢😢😢😢😢😢

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 28 дней назад

      😂😂ከልኩ ረሳኝ ኣረሳኝ ምን ይጠቅመኝል

  • @alemitumarkos8022
    @alemitumarkos8022 28 дней назад +5

    ወይኔ ይሔን ስሜት የሚያውቅ ያውቀዋል እኔ የምወደው የሚወደኝ ያሀገሬ ልጅ ለኔ ክብር ያለው ፍቅረኛየ በሞት አጥቸው እውነት ሌላ ሰው መቀበል አቅቶኛል ይሔው 2 አመቱ በጣም ከባድ ህመም ነው የሚወዱትን ማጣት አይዞህ ወንድሜ😢😢😢

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 28 дней назад +5

    ዮኒየ የሄደ ነገር አይመለሥም እኛ ነን እንጂ የምንሄደው፡እባክህ እረደሃለሁ ግን ለቀጣዮ ህይወትህ ቢያንሥ ተረዳት፡ምናልባትም እኮ ቁሥልህን ልታክመው ትችል ይሆናል፡፡፡ለልብህ ዳግም እድል ሥጠው፡

  • @LiyaMenge
    @LiyaMenge 28 дней назад +51

    ሳልጨራስነዉ የኮመትኩ 😁31ኛ ነኝ ለይኩኝ🙄ዋ🥰🥰🥰

  • @hayuye
    @hayuye 28 дней назад +8

    ዮኒ አብሽር ሁላችንም ሟች ነን ዱአ አርግላት ከባዲ ነው የሚወዱትን ማጣት ሂይወት ይቀጥላል እናት እና አባትስ ታቶ ይኖር የለ ግን እሚትን ተረዳት አቦ በዝህ ዘመን የሚያፈቅር አይገኝም

  • @HgHf-lk2sv
    @HgHf-lk2sv 28 дней назад +13

    ዮኒ የኔ ወንድም ሂወት ይቀጥላል ፍቅሯን ተቀበላት ስትጎዳ እያየህ እንዳትጨክን አደራ🎉

  • @ferdos-xy7hd
    @ferdos-xy7hd 28 дней назад +30

    ግዜትስጠውእምትሉላይክ

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 28 дней назад +6

    ወይኔ የኔወድም በውስጥክ ህመም አለብክ ለካ አይዞክ እኛም ወደዛውነን ሞት ለማንም አይቀርም😢 እናም አይዞክ ሂወት ይቀጥላል ተቀበላት ፍቅሯን አሚቲን ዮናሥዬ ምንም ችግርየለውም ፍቅርደሞ ቃሥ እያለ እኩል ትሆናላችሁ አሁን ልጅቷ እዳትጓዳ 😥

  • @josijosi184
    @josijosi184 28 дней назад +10

    ዮኒ ግን አናደህኛል እቺን ምርጥ ጉራጌ አግብተክ ክትፎህን ዝብለክ አትጠጣም መወፈር አልፈለክም መሰለኝ

    • @user-qx3zl5eu4n
      @user-qx3zl5eu4n 28 дней назад

      😂😂😂😂

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 28 дней назад

      😂😂😂😂

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 28 дней назад

      ክክክክክክክ ወዮ ለሆዱ ነዉዴ ሚገባት😂

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 28 дней назад

      😂😂😂 ያሳቀኚ ኮመት ክክክክአረኡኡኡ

    • @josijosi184
      @josijosi184 28 дней назад

      @@hilamoo928 እንግዲ እኔ እንደማውቀው ወንዶች ሆዳችንን እንወዳለን ወይኔ ዮኒን ባደረገኝ

  • @busyline1119
    @busyline1119 28 дней назад +7

    እረ ችግር የለውም ኒዮየ ወንድም ሂወት ይቀጥላ ል ሁሉም ሰው ይፍተናል

  • @user-vy7to1dm2s
    @user-vy7to1dm2s 28 дней назад +15

    ለምድነዉ ልጁን የምትጫኑት ካላፈቀራት በቃ ተዉት እዴ ምድነዉ ጉድ ፈላ ለምን ደነገጥክ ይባላል እዴ እህቴ እያለ አፈቀርኩህ ካለችዉ እዴት አይደነግጥም 😂😂😂በቃ የሱ ሂወት የሱ ነዉ ገና ለገና እህትሽ እዳትጎዳ ስትዪ አትጫኝዉ😅

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 28 дней назад +5

    ወይኔ ዮኒ ሲያሳዝን እስኪ አታጨናንቁት ለሷ ቦታ ባይኖረው እንኳ እሷ እንዳትጎዳ ፈርቶ ሊሆን ይችላል😔

  • @user-lk5wy2kj1c
    @user-lk5wy2kj1c 28 дней назад +5

    ዮኒ እግዛብሔር ያፀናህ

  • @metoman669
    @metoman669 28 дней назад +25

    😢የመጄመርያ ነኝ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 28 дней назад +1

    ሳሚየ ማርያምን ነዉ የምልህ የእኔ እናት ታናሺ እህቷ አባቴ ወንዲሙ ጋ ተጋብተዊን ተከባብረዉ በሠነሠረሀት ነዉ የሚኖሩት ይጋቡ ቺግረ የለም❤❤❤

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk 28 дней назад +4

    አዎ ሳሚ አረ በገጠር በኩል እህትና ወንድምም የተጋቡ ሰዎች አቃለሁ ጌታን ፈጣሪ ይቅር ይበላቸዉ አብረው እየተኙ ሴጣን ገብቶ አረገዘች ጉድ ተባለ በቃ ተጋብተው መኖር ጀመሩ ልጁም ተወለደ ግን አካለ ጎዶሎ ነው ሽባ ነው ከአልጋ አይነሳም እና ብዙ ችግር አለ በየቤቱ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን🙏😥

    • @skettube4149
      @skettube4149 28 дней назад

      ኧረ ውሸት እህትና ወንጅም እንዴት ነው የሚጋቡት

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 28 дней назад +3

    😂😂😂ወይ መምህር ሣሚ ቆሥቁሦ ቆሥቁሦ ሢነድ ጥሎ ይሄዳል አላለም እውነትነው የነደደውን ያጥፋ😂

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed 28 дней назад +5

    😢😢አይይ ግን ዮኒን አትጫኑት ተው ምክንያቱም እሱ ገና ከህመም ያልዳነ ልብ ነው ያለው ምንአልባት ቢቀበላትም እሷን ይጎዳት ይሆናል ግን ልጁ አሳዘነኚ አታጨናንቁት ኡፍ😢

  • @samrifish9461
    @samrifish9461 28 дней назад +14

    ሲነጋገሩ ካሜራ አያስፈልግም!!!!

  • @sintayehutilahun5200
    @sintayehutilahun5200 28 дней назад +3

    ዮናስ አይዞህ ተረጋጋ ሁላችንም እኮ ወደዛው ነው የምንሄደው የሞተ አይመጣም ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑረዉ 😭ግን ሂወት ይቀጥላል 💔💔💔💔💔💔💔

  • @Shayitube01
    @Shayitube01 28 дней назад +4

    Rakoo Qabuu Yoniyee Jalaalii Kennadhaa Jaladhuu issaa Darbefii hin Yaddanii 🙏😢😢😢😢💘💘💘🥰🥰🥰🥰

    • @dirbi5524
      @dirbi5524 25 дней назад

      Ishii oboltii dhaa mitii moo micayodhaa akamitii walii fudhuu 😮

  • @AskaleAskale-he2kl
    @AskaleAskale-he2kl 28 дней назад +2

    ተጋቡ ችግር የለውም ሁለታችሁም ደስ የምቱሉ ልጆች ናችሁ እምታምሩ ጥንዶች ናችሁ እሺ ፍቅር ደሞ ትልቅ ስጦታነው❤❤❤❤❤❤

  • @busyline1119
    @busyline1119 28 дней назад +4

    ሳሚዬ አታስጨነቆት አይይይ ዮኒ የኔ ወንድም ሂወትይቀጥላ ል አብሽረ

  • @user-pq1no1vh3r
    @user-pq1no1vh3r 28 дней назад +10

    ስሙኝማ...እራሳቸውይሰቡበትበመሀላችሁአትግቡ❤

  • @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ
    @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ 28 дней назад +10

    ምንም ችግር የለው ሳሚ የኔ አባት እና ታናሺ ወድሙ እትማማቾቹን አግብተው እየኖሩ ነው የውናስ

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 28 дней назад +4

    ዮናስ እነሱ ሰላሰጨነቁህ እዘህ ጣጣ ወሰጥ አትግባ። አንደኛ ይህ ልጅ ገና ቁሰሉ አልዳነም ልጅቷ ራሷ በዘህ ሁኔታ ወሰጥ እያለ ይህንን ልጅ እዚህ ሰሜት ወሰጥ ማሰገባት የለባትም።
    ሌላው ደግሞ ሳሚ ዮናሰን እሱ እንደጀመረ እያደረክ አንተው ጨርሰው እያልክ አታሰጨንቀው። አሁን በናንተ ተፅኖ ቢጋቡም መጨረሻ የለውም። ሰለዚህ የሷም ጊዜያዊ ለሆን ይችላል። ልጁን ተውት።

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp 28 дней назад +16

    ይጋቡ ችግር የለውም ዮኒም ደስተኛ ትሆናለህ😊

  • @user-nm9fm1ub3b
    @user-nm9fm1ub3b 28 дней назад +4

    ማርያምን እሙዬ በጣም ፍላጎት አላት እህቷ እንድትጎዳ እንደማትፈልግ ታስታውቃለች ግን እዚጋ ዬ ዮኒንም ስሜት መረዳት ይኖርብሽ ፍቅረኛዉን አቶ እኔም ስሜቱን አውቀዋለው በሰው ግፊት ምን ችግር አለው እያሉኝ ለማልፈልግ ሰው ድረዉኝ እንዴት እንዳለሁኝ እኔነኝ የማውቀው ሲጀመር አንቺ ክርስታይን አይደለሺም የባልሽን ወንድም ለኢህትሽ ለማጋባት ስትሞክር ቢያንስ የወለድሺው ልጅ አስተሳስሮሻል እኮ አላማሽ ምንድነው ግን? 😡

    • @EyerusalamGatahun-1721
      @EyerusalamGatahun-1721 28 дней назад

      ማርያምን የማከብራቸዉን ያህል ነዉ ያቀለልኳቸዉ ለምን በእምነቴ መደራደር አልችልም ደግሞኮ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትም ይፈቀዳል አላሉም የዝምድና ጋብቻና በጋብቻ ዉስጥ ያለዉን ዝምድና አለማወቃቸዉ እደት ቢያስቡ ነዉ እስኪ ስለ እምነት እናጋለን ካሉ ስለጋብቻ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምን ትላለች የሚለዉን ያንብቡ ያዳምጡ እ በተረፈ ችግር የለዉም እያላችሁ የምታጨበጭቡ እዉነት ይፍረዳችሁ ሌላ ምንም አልልም ቢጋቡ አብረዉ ቢሆኑ መች ጠላን የጋብቻ ዝምድና ስላለ መጋበት አይችሉም።።።

    • @user-nm9fm1ub3b
      @user-nm9fm1ub3b 28 дней назад

      እኔኮ እረዳለው ፍቅር እውር ነው እንዴት እንደምዝሽ አይታወቅም ግን የእሚት ጉዳት ይገባናል ሁላቺንም አፍቅነን አይተናልም አተናልም ግን እሙዬ እህቴ ለምን ትጎዳለህ በማለት ሃይማኖትን እና ባህልና ለመጣስ ሙከራ በማድረግዋ አፍሬባታለው የስጋ ዝምድና ባይኖርም ችግር የለዉም ቢባል የምወልዱትስ አያስተሳስራቸውም እንዴ ቢገባሽ የባልሽ ወንድም ማለት ያንቺም ታናሽ ወንድምሽ ማለት ነው ግን ኮሜንት ላይ ቺግር የለዉም እያሉ ይጋቡ የሚሉት አይታችሁ ከሆነ እንዳለ ሙስሊሞች ናቸው አዎ በነሱ እንክዋን የባል ወንድም እህት ልጆችዋን ለወንድሟ ልጆች ትድራለች ግን በኛ በጣም ነዉር ነው እውነት አፈርኩባቸው ይሄን ያክል ትወርዳላችሁ ብዬ አላሰብኩም 🙆🙆🙆🙆

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 28 дней назад +1

      ​@@user-nm9fm1ub3b ኦርቶዶክ አይመስሉኝም በልጃቸዉ ተዛምደዋል ግን ምንም አልመሰላትም ዝምድናዉን ጉድነዉ ዘንድሮ

  • @AishaBibi-z2j
    @AishaBibi-z2j 28 дней назад

    ሳሚ ትክክል ነህ ችግር የለው በውነት በጣም ብዙ ሠው ነው እሚጋባው በዚህ አይነት መልኩ እዳውም የበፊቱን ቁስል ታክመዋለች ምንም አያገናኛቸውም ዝምድና የሚባለው ነገር በውነት

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 28 дней назад +4

    ጎበዝ በትክክል አብሸሩ ወንድም❤❤🎉

  • @RashaQatamen
    @RashaQatamen 28 дней назад +2

    ምንም ችግር የለዉም የኔእቶቸ ታናሽናታላቅ አግብተዉ ተዋልደዉ እየኗሩነዉ ተጋቡ ከተዋደዳችሁ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 28 дней назад +6

    ወይ ዘመን ሴት በግድ አግባኝ እር ጎበዝ ወደይት እየሄድን ነው

    • @Kamila-tm2rd
      @Kamila-tm2rd 28 дней назад +1

      ወሬ አግባኝ ማለትማ ደሥታ ነው ለሥቱ እየተዘረጉ አሉ አደል እነሱንፐምን ልትይ ይሆንንን

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 28 дней назад

      አይገርምም የመጨረሻው ዘመን 😢

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 28 дней назад +11

    እኔ ግን እየደበረኝ ነው በዚህ ዙሪያ የምታቀርቡት ነገር ምንም ደስ አይልም ከጅምሩም የሳሚም የእሙም ፍላጎት አለበት 😊እኔ ገምቼ ነበር በፕራንክ ሰበብ ሲያቀራርቧቸው 😂ይፈቀዳል አላለም ሳሚ አዬ በጋብቻ ዝምድና ፈጣራቹኮ በቃ እሷም ሆነች እሱ ልላ ሰው ጠፍቶ ነው? ያልተለመደ ነገር ጭራሽ በኮንፊደንስ ታወራላቹ 😅ይቻላል የምትሉትም እየገረማቹኝ ነው እረ ወዲያ

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 28 дней назад +1

      እሱን ለእግዚአብሔር እንስጥ ነገር ግን ለኔ ይከብዳል ከዚህ በተቃራኒ ደግሞ ይጋቡ ያለም አለ ቀጥታ ወደነፍስ አባቴ ነው ጉዞዬ ለምን ይቻላል ወይስ አይቻልም የሚለውን ከነማስረጃው ነው በቅዱስ ቃሉም የምፈልገው በእውነት

    • @alemhi8570
      @alemhi8570 28 дней назад

      እንዴ ምን ችግር አለው ምንድን ናቸው ተጋብ ይጠነክራል ሲባል ነው የማውቅ እልፍ አላፊው ይጋባን ሚድያ ያየው ነገር መዘዝ ይበዛበታል እንጅ ከተፈቃቀዱ ችግር የለውም የልብ ወለድ አታውሩ ያለና የተለመደ ነገር ነው
      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @mednaseeit211
    @mednaseeit211 28 дней назад +4

    ሳሚ ትክክል ነህ ቢጋቡ ምንም ቺግር የለውም

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ 28 дней назад +1

    ለምሳሌ እኔ ትውልዴ ጎጃም ክፍለ ሀገር ነው ባህል አጥባቂ ነን መቼስ ጎጃሜዎች ነገር ግን እደዚህ ይቻላል እህትማማች ወንድማማቾችን ይጋባሉ የስጋ ዘመድ ከሌለ ከዛስ ይልቅ ሀይማኖታቸው አንድ ካልሆነ አይቻልም እሚት ባለማህተብ ነች ዮናስ ደግሞ እጃለት አስቢበት እሚትዬ❤

    • @eexx5392
      @eexx5392 28 дней назад +1

      ከውቀት ማነስ ካልሆነ በቀር በኦርቶዶክስ ሀይማኖት አይፈቀድም ምክኒያቱም አበልጅና ጋብቻ ቤተሰባዊነት ነው በኛ ሀይማኖት እንደሌላው መጨመላለቅ አይፈቀድም ሳሚ ደግሞ ጴንጤ ነው

  • @tesfa8358
    @tesfa8358 28 дней назад +2

    ዮንዬ በጣም ትወደተሌ አጊበት የሌላ ወሪ አተወሩ 😂😂

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 28 дней назад +2

    Haa wol fudhani😍wan takka rakko hin qabu

    • @fekr-t1x
      @fekr-t1x 28 дней назад

      dhugaa jetii lubuu

    • @AsnaJanbo
      @AsnaJanbo 28 дней назад

      Akkamitti fira tanii wal fuudhuu

    • @dirbi5524
      @dirbi5524 25 дней назад

      Akaa kirtanati dhorkadhaa🤦

    • @dirbi5524
      @dirbi5524 25 дней назад

      Akaa kirtanati dhorkadhaa🤦

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 28 дней назад +4

    እኔ ግን ሁሉም ለእግዚአብሔር ሰጥቻለው ምንም አልልም ለምን መልሱ ትክክለኛ ከእግዚአብሔር ነው

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 28 дней назад +3

    አልፈልግም እያል በግድ ነው አግባ ነው።ኧረ ተው ሴቶች እፈሩ አስገድዶ ማግባት አለ።

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 28 дней назад

    አይዞህ ዮናስ ፍቅረኛህ በማለፍዋ የደረሰብህ ጉዳት ከባድ ነው። ግን እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ። ህይወት ይቀጥላል። አሚት ውስጥህ ካለው ጉዳት ልታወጣህ ትችላለች ቅረባት ሞክረው❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 28 дней назад +2

    እናንተ ደግሞ አታጨናንቁት በቃ የግድ ፍቅር የለም ከፈለጋት በራሳቸው ግዜ ይቀራረባሉ💔

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 28 дней назад

    ትክክል ሳሚ ምንም ችግር የለው እናንተም እንደትልቅ እየመከራችሁ ማጠናከር ነውጅ ሌላ ጣጣ አታምጡ ፍቅር አያማክርም አሉ 😂😂😅😅

  • @maeritube21
    @maeritube21 28 дней назад +3

    ቢጋቡ ችግር የለውም ግን ለዮናስ ግዜ ስጡት በደብ ያስብበት ፍቅር ዘው ተብሎ ሚገባበት ነገር አይድንም ዮናስ እሚት ጥሩ ልጂ ትመስላለች ግን መጀመሪያ አስበት እዳትጎዳ ብለህ እሉታ እዳይዝህ ግዜ ወስደህ አስብበት

  • @karemak-ot2mo
    @karemak-ot2mo 28 дней назад

    ውይ ናፍቃችሁኝ ነበሪ በተለይ ባባየ ድምፁ ይሰማኛል የኔውድ አላህ ያሳድገው እሽ እና ደግም ይጋቡና ሰሪግ ያብሉን

  • @fayza703
    @fayza703 28 дней назад +1

    የምር ይጋቡ አታካብዱ ምንም ዝምድና የላችሁም ምን ችግር አለው ፈልጋችሁም ብታገናኙዋቸው ስለዚህ ያስብበት ና ይቀጥሉ❤❤

  • @አብርሽናእሩታ2
    @አብርሽናእሩታ2 28 дней назад +1

    ተጋቡና ሰርግ አብሉን ባድ ስኮኑ ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @Salama-r6t
    @Salama-r6t 28 дней назад

    ዬኒ ኣይዞህ እግዚአብሔር ያፅናህ ኣታልቅስ የኔ መልካም የእሚት ጉዳይ ደሞ ሁሌ እንካን ለትዳር ለትናንሽ ነገሮችኳ ብሆንም እግዚአብሔር ጣልቃ ስናስገባ ነገሮችን ይስታከላሉ ስለዝ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ሞሆኑን እግዚአብሔርን በፀሎት መጠየቅ ያስፈልጋቸሃዋል ኣንዳኣዴ እርኩስ መንፈስ መጀመርያ በፈቅር ለማስመሰል ኣጣምዶ በፈቅር ተጣመድኩ ያስብለናል ቆይቶም ከሜሬት ተነስቶ ያለምንም ያጣላናል ስለዝ መጀመሬያውኑ ፈቃደ እግዚአብሔር መጠየቅ መልካም እለላው በበኩሌ ። በግድ ኣትበሉት ራሱ ኣስተዋይና ትእግስትና ፈቅር የሞላበት ሰው ነው ።እምትም ኣይዞሽ እመብርሃንን በፀሎት ጠይቂ ፀሎት ኣርግ ከዛ ኣትጨነቅም የሰላም እናት ሰላም ትሰጣለሽና 💖💚

  • @zuzuነኝየMቾእህት
    @zuzuነኝየMቾእህት 25 дней назад

    የመዳም ቅመሞች እኮልዩነን የኔማሮች ስወዳችሁ የሙራዳችሁ የቀልባችሁን አሳክቶ በሰላም በጤና እበተሰቦቻችሁጋ በሰላም ያገናኛችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 28 дней назад +1

    አትቆጫት ዝም በያቸዉ እንደዉም አይዞሽ በያት ይጋቡ አብረዉ ይደጉ ከሱ ስሜት ካለ ከሌለም እሚት አይዞሽ

  • @roudha440
    @roudha440 28 дней назад +1

    አይዞክ ዮኒ የወደ ዱትን ሰው ማጣት ይከብዳል ግን ሂወት ይቀጥላል

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة 28 дней назад +2

    ይጋቡ የምትሉ ላይክ አሳዪኝ👍👍❤❤❤

  • @zinatt1303
    @zinatt1303 28 дней назад +5

    እነዚህ መቆንጠጥ አለባቸው ቆንጥጧቸው ስንት ጊዜ ነው እንዳትፋቀሩ የተባሉት አይሰሙም😅😅

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 28 дней назад +2

      ሳሚኮ ድሮም ፈርቶ ነበር ግን አልቀረለትም እደፈራውሆነ

    • @user-bj9lc1tp3p
      @user-bj9lc1tp3p 28 дней назад

      ​@@wynitomohy1775 እኮ እሱ እማ እርይ ብሎ ነበር የሚደርሰለት ጎርቤት አቶ ነወጅ 😀😀😀

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 28 дней назад

      @@user-bj9lc1tp3p በጣም ክክክክ

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 28 дней назад +5

    ምን አለበት እሽ ቢላት የውነት አድለይ ቢሆኑ በጣም ነው ደስ የሚለኝ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 28 дней назад +1

      ውዴ እንደራስ ነው ማየት እሱ ካልፈለገ ምን ማድረግ ይቻላል አደኛ ሀይማኖታቸው አንድ አይደለም

    • @fikrTubedr4nj
      @fikrTubedr4nj 28 дней назад

      ሀንማኖታቸውማ አድነው ምነካሽ​@@user-cr3yq9kr1o

  • @nejatbedru4660
    @nejatbedru4660 28 дней назад +1

    እንዴ ቆይ ለምንድነው እንዲ ጫና ምትፈጥሩበት ምን ሆናችኋል አትቆጡት የሚወደውን ያጣ ያውም ህይወቷ ያለፈች ፍቅረኛውን ያጣ ልብ መጀመርያ ማከም አለበት ጤናማ ፍቅር ለመጀመር ስለዚህ አልፏል እሱ እያላችሁ ቀለል አታድርጉት ለሱ ከባድ ነው ለመረዳት ሞክሩ በተለይ እሙ በጣም ነው ምትገርሚው ደስ አይልም ንግግርሽ ለመረዳት ሞክሪ

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg 26 дней назад

    ከሐይማኖት አንፃር ወንድም አማቾች እህት አማቾችን ማግባት የለባቸውም አይፈቀድም መጀመርያ ስለ ሐይማኖታችን እንማር እንወቅ በዘፈቀደ እና በመሰለኝ አንናገር

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 28 дней назад +3

    እኛኮ ከጥንቱ ከጅምሩ ተናግረን ነበር😂😂😂 ተዉ ይሄ ነገር ይሄ ፕራንክ ኤያልን ነበር

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op 27 дней назад

    😢እርሳው የምትሉት በጤናችሁ ነው የሚወዱትን ማጣት ከባድ ነው ዮኒ ተረዱት እንጅ

  • @Honor-su8ny
    @Honor-su8ny 28 дней назад +1

    Uuuuuufffff yaa waaqayo Jalali ijaa hin qabuu😢😢

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 28 дней назад

    በቃ አተጨናንቁት ዮኒ ሁሉም ሰው በውስጡ ቁስል ይዞ ነው የሚኖር እና ሂወት ይቀጥላል ሳሚ ጊዜ ስጡትና ያስብበት አሁን ላይ እራሡን ያድምጥ የተጎዳ ልጅ ነው ያፈቀሩትን ሰው በሂወት ማጣት እጅግ በጣም ከባድ ነው 😢😢ዮኒ አይዞክ

  • @AIem_ro20
    @AIem_ro20 26 дней назад

    በእስልምናም የምትወደዉን ወንድ ጠይቃ ማግባትትችላለች ዮኒ አብሽር እዉነት ያፈቀሩትን ማጣት ገባድነዉ አይዞህ ሁሉም የፈጣሪትዛዝነዉ እሚት ደሞ አይዞሽ ፍቅር ታሥቦበት አይመጣም ያጣምራችሁ

  • @መቅደላዉይት
    @መቅደላዉይት 28 дней назад

    ችግር የለውም እኛ ጓረቤት ሶስት እህት አማቾችን እና ሶስት ወዲም አማቾች ተጋብተዋል ❤🎉😂😂

  • @MalkamTamen
    @MalkamTamen 28 дней назад

    እረ ትዳር በግዴታ አይሆንም አታስገድዱት ግዜ ስጡት ይረጋጋ የኔ አባት አይዞህ ተዉት አታስገድዱት

  • @ሀዩking
    @ሀዩking 28 дней назад

    አሁን አፍቅራት ብለችሁ ምታጨነንቁት ያኔ ለፕራንክ እራሱ አብራው ስቃመጡ ትደበድበው አልነበር እንዴ ታውት በቃ በራሱ ግዜ አስቦበት እሷ ገ ያለው ስሜት እሱም ገ ስኖር በራሱ ግዜ ያፍቅር አታጨነንቁት ❤❤በቃ ታውት አንዴ አፍቅር አንዴ አታፍቅር ወለሂ በጠም ነው ያምያሰዝነኝ ዮንዬ❤❤ በርታ ጠንከራ ሁን

  • @Zedutbe
    @Zedutbe 27 дней назад

    የተማረ ይግደለኝ ነው ተረቱ ሳሚ ኣስተዋነህ 🥰 ውዴ ኣቺም ልዩ ነሽ 🌹

  • @طيبة-خ5خ
    @طيبة-خ5خ 17 дней назад

    ወላሂ😢ዮኒ እደት እንዳስለቀሰኝ😢😢😢😢አይዞህ😢😢ህይወት ይቀጥላል😢😢😢ህይወትህን አትጉዳ😢😢ባለፈ ነገር😢😢😢ያለፈ አይመለስምኮ😢😢ይገባኛል ስሜቱ😢😢 ግን ለመርሳት ሞክር😢እኪ😢😢

  • @ትግስትየሀይቆ
    @ትግስትየሀይቆ 28 дней назад +3

    ምንም ጫላ የለውም አታካብድ በትክክልለኛው መንገድ የተካቡ እንዳውም ዝምድናችሁ የበለጥ ይቅቀጥላል

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 28 дней назад +3

    አታካብዱ ይቻላል ይጋቡ የኔ እህቶቸ ወዲማማቾችንነዉ ያገቡት እሚ እቦከርዬ ብላነበር አባታችን ተተዋደዱ ልጆቸት ወደሀራም እዳይገቡብሎ ሠጠሁኘ አለ ይሄዉ ተጋብተዉ ወልደዉ ደሥየሚል ለይፈ እየኖሩነነዉ ኖርማነዉ

    • @helenadefirs965
      @helenadefirs965 28 дней назад

      በእንተ ሀይማኖት ይፈቀዳል በእኛ ደሞ አይፈቀድም አትቀባጥሩ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 28 дней назад

      እነሱ ምን አሉ እሱ ካልፈለገ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 28 дней назад +2

    ሆሆ የግድ ፍቅር እኮ ዬለም በቃ አትጫኑት ልጁ ገና ህመም ላይ ነው ያለው💔

  • @ቢትኢስላም
    @ቢትኢስላም 27 дней назад

    ሳሚ እኮ ወላሂ አስተዋይነህ

  • @MaseratiTasema
    @MaseratiTasema 28 дней назад

    ጌታን ችግር የለዉም እኔ የመቀቻዉ ሁለት ወንድማማቾች ሁለት እህትማማቾች አግብቶ እያኖሩ ጣጣ የለዉም ይገቡ❤❤❤

  • @Ihg-jn7vd
    @Ihg-jn7vd 28 дней назад +1

    ምንችግር አለው ይጋብ ሁሉም እህትና እህት ወድም እናወድ አማቾችን ያገብየለ አታካብዱ ይጋብብብብብብብ

  • @MdNajmul-o2s6d
    @MdNajmul-o2s6d 28 дней назад +1

    ምንም ችግር የለውም ግን ሚዲያ ላይ ባታወጡትስ ሁለቱ ብቻ አውርተው ቢጨርሱትስ ወይስ የቪዲዮ ሀሳብ ሲጠፍባቹ ነው

    • @badrea36
      @badrea36 28 дней назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @badrea36
      @badrea36 28 дней назад +1

      ብር ነዉ

  • @user-yl1jh4tm5m
    @user-yl1jh4tm5m 28 дней назад

    ፕራክ ካልሆነ ችግር የለውም ይጋቡ እናቴ ያገባችው የእንጀራ አባቷን ወንድም ነው ያገባችው በጥቅሉ እናቴ እና አያቴ ወንድማማቾች ነው ያገቡት 😂 ታስበው ግርም ይለኛል ያጎቴ ሚስት አያቴ ልጆቹ ደግሞ አባቴ አጎታቸው ነው ግራ እሚያጋባ ነገር

  • @hellenayele1137
    @hellenayele1137 28 дней назад

    ሳሚ ተው እባክክ ፍቅር ሳይኖራው አታስጨንቀው

  • @MartaYouTuber
    @MartaYouTuber 27 дней назад

    ዛሬ ለመጨረሻነው የማያቹ ወደሌላ ቤዱ እንጂ ሳሜ ወስን በጣም ተዛዛ ተመሳሳይ ነገር ደበረን

  • @11Secho
    @11Secho 28 дней назад +12

    ፍቅር ትንሽ ትልቅ አይል ታፋቃሩ ኖርማል💍🙏❤

  • @Elsi-yz9fq
    @Elsi-yz9fq 28 дней назад

    yoniye yene yewa 😢Ayzo wondime hlumi nagari la bogo now ❤

  • @reyuf2891
    @reyuf2891 28 дней назад +2

    yesami hmem resanew alhamdulilah endi honeh bemayeta des blogna ay emit bizi aregshn eko

  • @user-vm1vd5cb6x
    @user-vm1vd5cb6x 28 дней назад +2

    Aara yoni imitin taradaat minim Chigir yelelawu nagaar nawu isom katagodach xiruu ayidolem 16:06

  • @DnvSjdf
    @DnvSjdf 27 дней назад

    ሢያሣዝን የሣሚ ሀሣብ,አሪፍ ነው

  • @user-uz5zp4mb2d
    @user-uz5zp4mb2d 28 дней назад +1

    እናተ ብቺ መወሰኑ ስሆን ንሰሐ አባታችን አሰማክሩ ዮኒ ንሰሐ አባት ከአላለ ይዞ

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx 28 дней назад

    ፍቅር እደተፈገ አውጥቶ የሜጣልበነበር 😢😢እኔ አስር አመቴ ፍቅርንአቅፌ እሱእየወለደ ይኖራል አይዞህይወኒየ😢😢አዝነነናን ትርዳውትርጋጋና ትጠብቀውበቃ ቀስትበልእሷ

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 28 дней назад +1

    ምነው ባታሰጨንቁት በቃ እሱ ፍቅር የለውም ተውት

  • @user-kj7dh4yi7j
    @user-kj7dh4yi7j 28 дней назад

    ግን እህቷም ፈቅዳለች ቡሃላ ግን ላች ግራ ይገባሻል ይቅርባችሁ ፍቅር ያምራል ግን አንድኛቹ ብትፋቱ የሁለታችሁም ይፈርሳል

  • @HxhfYf-g2m
    @HxhfYf-g2m 27 дней назад

    ኣይይይ ፍቅር ከባድ ነው ኣይዞህ ወንድምየ💔💔💔

  • @user-zj5rd4ox7f
    @user-zj5rd4ox7f 26 дней назад

    ሳሚ ወንድሜ አትሳሳት አባቶቻችን ጠይቅ በአንተና በሚስት እኮ የጋብቻ ዝምድና ተፈጥሯል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት በፍጹም አትፈቅድም ስርአተ ጋብቻ ላይ ያስተምራሉ ሊቃውንቱ በሀይማኖት ይፈቀዳል ማለት አትችሉም

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 25 дней назад

    አሰረችግር የለም ሁለቱ ወንድማማቾች እህትመማቾቹን አግብተዋል ስንትልጅ ወለደዋል

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 28 дней назад +1

    ኧረ ችግር የለውም የገቡ ዝምድናው ይጠነክራል😂😂❤❤

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 28 дней назад

    እረ እሙ በተደጋጋሚ በህልሜ እያየኋቹሁ ነው ትላት በጉጉት ስጠብቃቹሁ ነበር ህልሜ ልተነፍስ ዛሬም በዮሀንስ መጣቹሁ😢ከትላት ወድያ በህልሜ አብረን እንደሆኑክ ልነግራቹሁ ስጓጓ ዛሬም ደገምኩት ለሰላም ያርገው ወላሂ

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 28 дней назад

    ዮኒዬ ምስኪን ነህ ተቀበላትና ተጋቡ የምር አንዴ ጊዜ ፕራንክ ስታደርጋት ቴክስት ላንብብልሽ ስትላን በጣም ተበሳጭታለች መስማትም አልፈልግም ብላ ተናዳ ነበር ስለምትወድህ ነበር እና ተረዳትና ተቀበላት አትጨናነቅ እሚት ትክስሀለች
    እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ያንን እርሳው

  • @zenitahmed2519
    @zenitahmed2519 28 дней назад

    ይወናስይ አብሺር ወላሂ አስለቀስክኝ ያለፍ ፍቀር ቢሆንም. ከባድ ነው ስሜቱ ከልብ ስላልወጣልህ ነው አብሺር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 🎉🎉

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 28 дней назад

    በቃ እነሱ ቃስ ብለው ይቀራረቡ እሷ ትቀይረዋለች እድወዳት ታድርግ እሱ ከውስጡ አልወጣችም እፍፍፍፍ😢😢😢

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i 28 дней назад

    አፈቅሮ ማጣት የከብዳል ግን ተፀናና ወራት ቢልፈም ፍቅር አይቀየረም እና ማለፉ አይደለም አንተም ቆም ብለክ አሰብ መርሳት ባትቸልም ለመኖር ሞክር ዮኒዬ አትጨናናቅ ቅሰ በቅሰ ታፈቅራታለክ እናተም አታጨናነቁት ጊዜ ሰጡት

  • @user-zs7yi1zj4l
    @user-zs7yi1zj4l 28 дней назад

    እኛጋ ሁለት እህትና እህት ሁለት ወንድምና ወንድም አግብተዋል ወላሂ ችግር የለውም ዮኒየ ተረዳት ትሪት አድርጋት