lets make Hilbet Noth Ethiopian cuisene ቀለል ያለ የህልበት አሰራር Vegan
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- ingredients
Hilbert flour 1/2 glass
Water (for this video Hilbet
preparation I used a total of 2 1/2
glass of water
Ingredients for the Hilbet sauce
3 onions
Sieved tomatos
Two tomatoes
garlic
ginger
Berbere (chilli)
Oil & salt
Mekelesha (spices)
በጣም ነው ህልበት የምወደው thanks
Thank you so much for the translation! It is delicious!
My favourite online cooking presenter! 🤩✨✨✨
🙏❤️
ዋዉ እርጋታሽ በተለይ ይደንቃል
Very simple to follow, and sounds like a well mannered women.
Thank you very much
Memo subscribe adrgelin yenie chanel marie 🙏🙏
በጣም ያምራል እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ
amen yene konjo ameseginalehu
የኔ ባለሙያ
A beautiful presentation!
አሪፍ ነው እህታችን ተባረኪ.
Aserarun alawkem neber Enamesegnalen 👍😍new friend here
#ፍቅር በጣም ጥሩነገር ነው ያሳየሽን በተለይ እኔ መስራት እየፈለኩ አላውቅም ነበር ከልብ እናመስግናለው ! ይቅነለይ ማሬ
ጎበዝ በርቺ
Enem ameseginalehu mearey!!
ሠላሚና (የአባይ መፍለቂአ) በጣም አመሠግናለሁ ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ የኔውድ
ህልበት ውስጤ ነው እወዳለሁ ከበላሁ በትንሹ 10አመት ይሆነኟል
Tekekelegna Video Sefelg Nber Tnx Yene Konjo
ጎበዝ ህልበት የትግራይ መስተዳድር ባህላዊ ምግብ ነው።አዘገጃጀቱ ብዙ ጊዜ ያስፈልገዋል ድካም አለው።ከተገነፋ በውሀላ ውሀ ይደረግበታል ከላይ እንዳይደርቅ።ከሌሎች የጦም ወጦች ጋር ይቀርባል።ትግራይ የበላሁት አይኔ ላይ ነው።
ማለት ውሐ ይደረግበታል ስትይ አብራሪልን?
@@user-tz1hf4dl4j ይቅርታ ዛሬ ነው ያየሁት አገንፍተሽ ስታወርጂው ከላይ ውሀ ታረጊበታለሽ ህልበቱ ከላይ እንዳይደርቅ ይረዳል ለመመገብ ስታዘጋጂ ከላይ የጠለለው ውሀ ታፈሺና ትመቺዋለሽ።
@@pate840
እሺ የኔውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ አመሠግናለሁ ።
ህልበት በልቼ አላውቅም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርሽኝ ነግር ግን የህልበት ዱቄት እዚህ አላግኝም ፣በባቄላ ዱቄት መስራት እችላለሁ ወይ? ከቻልኩ ምን ማድርግ ይገባኛል? ።በተርፈ የምትሰሪያቸውን ስራዎች ሁሉ በጥልቅ ነው የምከታተለው አመሰግናለሁ የኔ ውብ ሰላምና ጤና ከአንቺ ጋር ይሁን bisous
Thanks
Thanks we always make helbit tsome time in gonder but you can add some ingredient.
👍👍👍👍
Helbet ke seljo bemedenew yemileyew? , weis 2 tum 1nachew
Yehilibet duket azegejajet leyet yilal bemisirina abish new enam hilibet yibeslal
@@selamhabesha betam amesegenalew! lefetan melseshi.
Ye enate helbet tez alegn selmye yene balmuya bek bey enje tefash eko be Addis sira neylegn
Ameseginalehu selamye 😘
እናት አዘገጃጀቱ አሳይን ባክሽ የትግሬ ባህላዊ ምግብ ነው ዱቄቱ አዘገጃጀት ንገሪን
Akeribewalehu materialun sageng my dear ameseginalehu letiyakesh
Astek Astek not only Tegeray gonder too .
Meche yhon yemkemsew
selam betseb enhun
Bedesta
btigray atyim enda tadya
Ena mesgnalen
Lemn !Enjera lay Genffo ?
Genifo ayidelem yene konjo hilibet yemibal yetigiray bahilawi migib new siraw Un eyiw
ማር ንጭ አተር የሽሮ ተብሎ የተስራው ይሆናል ?
Bichawun alimokerikum gin tinish misirna abish fechitesh abiresh bitimokiriw yemihin yimeslengal esty enem mokire ayewalehu
የባቄላ ክኩ ታጥቦ ደርቆ ነው የሚፈጨዉ ማር
@@zeharaali8134 kesupermarket tashigo kegezashiw ayasfeligim matebina endegena madrek
Yet New migezaw hilbet?
berlin mühle yibalalu onlion shop new betelefon mazez tichiyalesh shop.birlin-muehle.de/Mehle/Teffmehl-hell-5-kg.html
ተባረኪ! ግን አብሽ ስትጨምሪ አላየሁም
ወይም ምንምን እንደሚገባ አልገለፅሽም
yehilibetu duket tezegajito new yemishetew abishu wustu new
አብሽ ከበቀለ በሁላ ደርቆ ከባቄላው ጋር ይፈጫል
Duket yet agegnshe
Keberlini mühle onlion shop
@@selamhabesha እናመሰግናለን! ግን እንዳገርቤት ይጣፍጣል?
@@tewelde1204 kager bet new yemiyametut ezih ayidelem yemiseraw
@@selamhabesha እሺ እገዛለው ።መልካም ምሽት።
@@tewelde1204 amen lehulachinim
ኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ቃርያውን ኣንሽው ሽሮ መሰለሽ ለመጀመርያ ግዜ ቃርያ በህልበት
እኔ ልንገርሽ ነጭ ሽንኩርት ከ ቃርያ ኣንድ ላይ ይፈጫል ከዛ ህልበቱ ከተመታ ብሃላ ኣንድ ደቂቃ ሲመታ ይበላል ኣንች ግን የህልበት ሞያ የለሽም ፍጹም ቃርያ በላይ የለም የሌለ ነው ሰው ምንም ትንሽ እፈሪ
bini yetzer ቢኒ አንተ ወይ አንቺ እፈሪ እንደዚ ብለህ ሞያ የለሽም ማለት የለብህም ያንተን ሞያ ማን አየው ባለጌ ላፍህ ሉጋም አበጅለት እምትናገረውን እወቅ
ማንም እንደሚመስለው መስራት መብቱ ነው አንተም የሚስማማህን አድርገህ መስራት መብትህ ነው ግን
ስድብ ያንተን ባለጌ ሰው እንደሆንክ ያሳያል
ባለሞያ አለመሆንዋ ባንተ አይለካም
@@hannahagos1 ኣንቺ ክፍታም የገንዘብ ነው ኢቱብ በቀላሉ ገንዘብ የለም
ኣዎ ክክክክክክ በቃርያ ህልበት መልክ ራሱ የለውም ከላይ ኣይቀመጥም ዝም ብላችሁ ሽሮውን።ስሩ
bini yetzer so what ረጅም ባለጌ ምላስህን ከምትዘረጋ ወጣብለህ መስራት , ያው በራስ መተማምን ካለህ ለገንዘብም ይሁን እንዳንተ ባለጌ ለመሳደብ ችሎታ ሞያ አለኝ ካልክ ይዘህ ብቅ እንጂ
በየ ጉድጋድ ተደብቀህ መሳደቡ አይበጅም ንፍጥ ሀንጎልየ ሙትቻ hahahahaha
👍👍
በፍፁም የህልበት ሙያ የለሽም ተጀምሮ እሰከ እስኪያልቅ ልክ አይደለም ጠይቀሽ ተረጂ
Mane neberech fetari hoye tigstune setege yalechew beka abshe senebale madeneke mebale negere seyalfe ayenekakane yna ehete egesh yebareke konjo new tebareki