በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 7 | BeHig Amlak Season 2 Episode 7 | Ethiopian Drama @ArtsTvWorld

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 ноя 2024

Комментарии • 143

  • @sileshi191
    @sileshi191 6 месяцев назад +1

    የ ብቸኝነትን ስሜት የገልፃቹበት መንገድ woww እኔ ያለሁበትን situation የኔ ሂዎት 🤳🤳🤳🤳

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 10 месяцев назад +22

    በጣም ነው የተመቸኝ ፀሀፊው ይባረክ አስተምሮኛልም ❤❤❤

  • @zahar447
    @zahar447 10 месяцев назад +33

    ይህ የምታዩ ጤና ሰላም በረከት ይግባ ቤታቹ❤❤❤❤❤

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 10 месяцев назад +5

    ለአስተናጋጁአ ማነሽ ብላቹ ባትፅፉት ጥሩ ነበር ክብር ለአስተናጋጅ በፊልም ሆነ በምንም መከበር አለባቸው

    • @FoziyaMuhamed-y4h
      @FoziyaMuhamed-y4h 6 месяцев назад

      Welahi lisafew nebr yanteng Ayiche tewtku Awo kibr yigebachuhal enat bilat arif nbr😊

  • @ffttff7818
    @ffttff7818 10 месяцев назад +5

    አዳዲስ ልብ አንጠልጣይ ትዕይንቶች እየተካተቱበት ስለሆነ የደራሲው ልዩ ችሎታ በሚገባ እየተንፀባረቀ ነው እናመሰግናለን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 10 месяцев назад +4

    እናመሠግናለን በርቱ ኢትዮጵያ ያላቹት የህግ ሰዎች በህግ አምላክ እሄን ድራማ እዩት😢

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 10 месяцев назад +2

    ይህ ድራማ ድንቅ እና የምርጥ ስብስብ በመሆኑ ለኔ ብቸኛ ምርጫየ ሆኗል በርቱልን እንወዳችሗለን❤❤

  • @ghebrezgabher12
    @ghebrezgabher12 10 месяцев назад +1

    እኳን ደና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር ከ ወንድማቹ ኤርትራዊ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 10 месяцев назад +2

    የሚካኤል የተወና ብቃት ስንቱን ይስርዋል ዋው 👍👍👍 ሌሽ ዛሬ ዘጠነኛው ሺ አልተለቀቀም በውሮ እና ጩቢቲ አቡ ፍታ እል ነበር

  • @ExcitedCheeseBoard-xc3jl
    @ExcitedCheeseBoard-xc3jl 10 месяцев назад +2

    እኳን ደና መጣችሁ 🎉🎉ውዶቼ ዘመናችሁ ይባረክ 🎉🎉

  • @eskendirhailegorgis1002
    @eskendirhailegorgis1002 10 месяцев назад +6

    የፈረንጅ ነገር በዛበት

  • @ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ
    @ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ 10 месяцев назад +4

    ይሄንን ድራማ አለማደንቅ አይቻልም❤❤❤

  • @mareyam_enata
    @mareyam_enata 10 месяцев назад +17

    የማታ እጀራ እግዚአብሔር ይስጣቹ ውዶች❤❤❤

  • @yonatanatnafu8269
    @yonatanatnafu8269 10 месяцев назад +11

    እኔ ግን አልገባ ያለኝ ነገር ሁል ግዜ የምትበሉት ምግብ የሆነ ነጭ ነን አይነት ስታየል የበዛበት ማንኪያ ሹካ የሆነ ነገር ነዉ በእዉነተኛ ህይወታችሁ አይታችሁ የማታዉቁትን እዚ እየመጣችሁ አትንበላጠጡብን ደራሲዉ እዚ ላይ እርማት ብትወስድ የተሻለ ይመስለኛል መቼም እንደ አንድ ተመልካች የተሰማኝን የመፃፍ ሙሉ መብት እንዳለኝ ታዉቃለክ።

    • @BezaMengste
      @BezaMengste 9 месяцев назад

      Maryamn enem eyalkugni neber kedemkegni enji😊😊😊

    • @RadatYarade-cy6yf
      @RadatYarade-cy6yf 8 месяцев назад

      እኔ ራሱ በእጅ የሚጠቀለል ነገር ናፈቀኝ🙄

    • @ZhareSeild
      @ZhareSeild 7 месяцев назад

      የሁሉም አገር ችግራቸውን ሳይሆን ያላቸውን ነው የሜሳዩት ስለዚህ ችግር ያለው አይመስለኝም

    • @mesafintasrat4903
      @mesafintasrat4903 7 месяцев назад

      ere yblu antem. beth bimetako tbelaleh

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 10 месяцев назад +5

    ሰላም ሀረብ ሀገር ያላችው ስደተኞች እህት ወንድሞቼ❤🎉

  • @abushe1364
    @abushe1364 10 месяцев назад +3

    የተወሳሰበ ኑሮ የተወሳሰበ ድራማ እያየን እንችላለን 😅😂 አይ ኢትዮጵያ 😢

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 10 месяцев назад +2

    ዋው አረ በጥፊ አዞራት እኮ ቢቀርብኝስ እንደዚህ ዓይነት ድራማ ❤👍🇪🇷

  • @BABR7826
    @BABR7826 10 месяцев назад +5

    ቲቪዬን ሳልሰብረው እቺ እግሊዝኛ ምታወራ ሴትዬ ከዚህ ደራማ ውስጥ አስወጧት በህግ አምላክ 😮

    • @ሚስጥር-ጠ2ኘ
      @ሚስጥር-ጠ2ኘ 9 месяцев назад

      😃😃😃😃😃😃👍👍👍👍👍

    • @abebeseid5812
      @abebeseid5812 7 месяцев назад

      ስበሪው😅

    • @ZhareSeild
      @ZhareSeild 7 месяцев назад +1

      😂😂

    • @Soso-mi5uw
      @Soso-mi5uw 6 месяцев назад +1

      ተረጋጋ ባላየ እለፋት😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @mickyastesfaye
    @mickyastesfaye 10 месяцев назад +2

    በሹካ በ ቢላ በማንኪያ መብላት ኢትዮጲያዊ አይደለም ፈረንጂኛ ነው የድራማው መጋነ ን ያስቃል ከሃራችን ነባራዊ ሁኔታ የራቀ ነው

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 10 месяцев назад +3

    እንኳን በሰላም መጣቹ በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር

  • @adnaelbinyam6473
    @adnaelbinyam6473 10 месяцев назад

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @HermelaTesfaye-l7f
    @HermelaTesfaye-l7f 10 месяцев назад +1

    አሪፍ ድራማ ነው ግን የፖሊሶቹ ህግ ኢትዮጵያን አይወክልም በቃ እዚ ሀገር እንደዚ አይነት ሕግ የለም ለምን እንዋሻለን እዚ አጥፍተክ መብትክ ሊጠበቅ ይቅርና ምንም ሳታጠፋ ነው ምትደበደበው

  • @dnbulomedia2449
    @dnbulomedia2449 10 месяцев назад +1

    ዮቶራውያንን ለምን አትለቁልንም በጣም በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ነው

  • @Kidste78
    @Kidste78 10 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ 💚💛❤

  • @ሰሊምባባ
    @ሰሊምባባ 10 месяцев назад +41

    የመጀመሪያ ኮማች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤

  • @alexalax1722
    @alexalax1722 10 месяцев назад

    እዚህ ያላችሁት ተዋናዮች በሙሉ እናመሰግናለን በጣም ነው የሰራችሁት

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 10 месяцев назад

    ምርጥ ጽሁፍና ምርጥ ትወና ነው፣
    መርማሪዎቹ ሲያነሱት የነበረውን ተመሳሳይ ጥያቄ(ጭብጥ) ዐቃቤ ህጎቹ ሲያነሱት ነበር፣ ወይ መርማሪዎቹ ሳያዩት ያለፉት ቢሆን ኖሮ ዐቃቤ ህግ በተጨማሪ ምርመራ አዘዛቸው አይባል ነገር፣ ዝም ብሎ ጭብጥ እያነሱ መጣል ግን ትንሽ ግር ይላል፣ በዛ ላይ የብሩክ ጥርጣሬ አልፎ ሄደ ፣የታሰረውን ኢዛኤልንም ዘመንንም በናርዶስ መጠርጠር አይከብድም? የቅናት ዛር አለበት

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 10 месяцев назад +2

    የሳምንት ሰው ይበለን ❤❤❤❤❤

  • @Endalkieman
    @Endalkieman 10 месяцев назад +1

    ዋው በህግ አምላክ🎉

  • @ellenia6757
    @ellenia6757 10 месяцев назад +1

    አሪፍ ድራማ አድንቀናል::

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb 10 месяцев назад +7

    ምናለ በሳምት ሁለቴ ቢሆን 😢 በጉጉት ጨረሣቺሁንኮ❤

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 10 месяцев назад +1

    ይኼ በሕግ አምላክ ሳይሆን በህግ ሀብታም ነው መባል ያለበት

  • @TejeBasaw
    @TejeBasaw 10 месяцев назад +1

    ወዶቼ እንኳን ደሕና መጣችሑልኝ❤❤❤የኔ የምንጊዜም ምርጫወቼ ዉድድ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 10 месяцев назад +2

    ፈጣሪ ሆይ አግራችን ኢትዮጵያን ባርክ❤

  • @hamdiahmed8000
    @hamdiahmed8000 10 месяцев назад +2

    Mashallah belug ke sedet meles weledeku

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812 10 месяцев назад +5

    ይች ከአሜሪካ የመጣችው አይ እንግሊዘኛ ቢቀርስ😂😂😂😂

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 10 месяцев назад

      😂😊I agree as well the guy.

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 10 месяцев назад

    ተወዳጆች ብርቱልን የምርጦች ስብስብ❤❤❤❤❤

  • @emakiyatube7890
    @emakiyatube7890 10 месяцев назад +3

    በሳምንት ሶስቴ ይሁንልን Please

  • @misrach2350
    @misrach2350 10 месяцев назад

    እንኳን በደህና መጣችሁ❤️❤️

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 10 месяцев назад

    ዋዉዉዉ በጣምጥሩነዉ ቀጣይ

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 10 месяцев назад +2

    ዘወር ዘወር ስል ስለድራማው ኮሜንት ቀርቶ ዘረኝነት አረተው ውዶች

  • @DastaDasta-df7wv
    @DastaDasta-df7wv 10 месяцев назад

    ስላም ሁላችሁንም እንኳን አደረሳችሁ ለሳምንት

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 10 месяцев назад +2

    እካን በሰላም መጣችሁ ፍቅሮች 💚💛❤

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 10 месяцев назад

    አምራን አሉሽ ስወድሽ ።
    በርቺ !

  • @zahar447
    @zahar447 10 месяцев назад

    ምርጥ ተዋናይ ትለያላቹ❤❤❤

  • @AbdilbarShamsu
    @AbdilbarShamsu 10 месяцев назад +1

    አስታያት፦1 ለመስተዎሸ ምተሰዩንን ና ከመጨራሸ የተወነዮችን ስም በምትነጉሩን ሰዓት ፍልሙን ሰዓት አርዝሙልን ከ42 ደቅቃ ከፍት 5 ከሀለ5 ቀርው =32🤕🤕

  • @AaAaa-he3tq
    @AaAaa-he3tq 10 месяцев назад

    ምን ልበላቹ በጣም ነው ምወዳቹ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Werebiya9334
    @Werebiya9334 10 месяцев назад

    ትራፊክ አደጋ በኢትዮጵያ
    አሁን በዚህ ወር ብቻ 64 ሰዎች በኦሮሚያ ክልል በመኪና አደጋ መሞታቸውን ሰምተናል::
    እሬሳ እየቆጠርን መኖር ብቻ ነው እጣ ፈንታችን??
    የኦሮሚያ መንግስት ከልማቱ በተጨማሪ እጅግ በጣም ህይወት እየቀጠፈ ያለውን: ንብረት እያወደመ የመጣውን የተሽከርካሪዎች አደጋ መከታተል አለበት:: አደጋውን ለመቀነስ ምን እየተደረገ ነው?
    የሌሎችን ክልሎች ሁኔታ ባናውቅም በኦሮሚያ ውስጥ መንጃ ፈቃድ በጉቦ እቤት ድረስ እየተላከ ነው::
    ይህ አሰራር ገዳዮችን አውራ ጎዳና ላይ ውጡና ግደሉ ብሎ ፈቃድ መስጠት ነው::
    አደጋውን ለመቀነስ በመንግስት ተሞክሯል? ካልተሞከረ እባካችሁ እንደ መንግስት የህዝብን ህይወት አድኑ!!
    በጫት ጭንቅላታቸው ደንዝዘው: በመጠጥ ስካር: በጉቦ የወጣ መንጃ ፈቃድ ይዘው የሚያሽከርክሩ:
    በቂ የመንገድ ምልክቶች ያለመኖር:
    በቂ የትራፊክ ፖሊስ ቁጥጥር ማነስ:
    የፎቶ ራዳር በዋና ዋና የአውራ ጎዳና ማቋረጫዎች ላይ ያለመትከል:
    የአውራ ጎዳና እሬሳ መልቀሚያ የሆኑትን ለይተው ፖሊሶች የፎቶ ራዳር ያላቸውን ተቆጣጣሪዎች ማሰማራት::
    የመንጃ ፈቃድ ባለቤቶችን በማእከላዊ ምዝገባ በመከታተል አደጋ የሚየደርሱትን ሾፌሮች መንጃ ፈቃድ መንጠቅና ስማቸውን ለትራፊክ ፖሊስ በማስተላለፍ ደግመኛ ከቤት መኪና ውጭ የህዝብ ትራንስፖርት ላይ እንዳይሳተፉ ማድረግ:: ባደጉት ሀገራት ሰካራሞችንና በእፅ ያበዱ አሽከርካሪዎችን በቀጥታ ከመንጃ ፈቃዳቸው ጋር በማያያዝ ክትትል ይደረጋል::
    ባለመንጃ ፈቃዱ ያደረሳቸው የፍጥነትና የግጭት ክሶች በመንጃ ፈቃዱ ቁጥር ይመዘገባሉ::
    ይህ በፖሊስ ማእከል ተይዞ ግለሰቡ ክትትል ይደረግበታል::
    ህጎቹ በተጣሱ ቁጥር ጥፋቶቹ እየተደመሩ ከተወሰኑ ቁጥሮች በህዋላ መንጃ ፈቃዳቸው ይወሰዳል::
    በየከተማው ሾፌሮች ከመናሀሪያ ከመውጣታቸው በፊት ከአልኮል መጠጥ ነፃ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በትንፋሽ መመርመርያ መለካት ይቻላል::
    መንግስት እነዚህን በቀላሉ ገዝቶ የህዝብን ህይወት ማትረፍ ይችላል::
    ተሳፋሪዎችን በማንቃትና ከፍጥነት በላይ የሚበሩትን ተሳፋሪው እንዲቃወምና ለትራፊክ ታርጋውን ፅፈው በቀላሉ እርምጃን ማስወሰድ ይቻላል:: ከተሳፋሪዎች አንድ ሰው ሾፌሩ ጎን ቁጭ ብሎ የሚሄዱበትን ፍጥነቱን ማየት ይቻላል:: ይህን ማድረግ የገንዘብ ወጪን አይጠይቅም:: ተሳፋሪዎች ህይወታቸውን ለማዳን በቀላሉ ማድረግ የሚችሉበት መንገድ ነው:: በወጭም ቢሆን በአንድ የታንክ መግዣ የብዙዎችን ህይወት ማዳን ይቻላል!!
    መንግስት የትራፊክ አደጋን መቆጣጠሪያ መሳሪያዎችን በማስገባት የህዝብን ህይውት ማዳን ይችላል:: ይህ ካልተደረገ በስተቀር የህዝብ ህይወትና የንብረት መውደም ይቀጥላል:: ይህ ሁኔታ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ያስከተለውን ጥፋት መገመት አያስቸግርም::
    የመነሻ ሰአትና የመድረሻ ሰአቶችን ማማሳከር: ለምሳሌ ከናዝሬት የመነሻ ሰአት ቲኬት ይመዘገባል አአ ተሽከርካሪው ሲደርስ ሰአቱ ከመነሻው ሰአት ሲቀነስ መፍጠን አለመፍጠኑ ይታወቃል:: ከላይ የተዘረዘሩትን እርምጃዎች በመውሰድ ህይወትንም ንብረትንም ማዳን ይቻላል:: ሌላው ደግሞ በሰፊው ሊታሰበበት የሚገባው ነገር:
    ሚኒ ባሶችን ከሀገር አቋራጭ ስምሪት ማውጣት:: ብዙ አደጋ ያስመዘገቡት እነዚህ ተሽከርካሪዎች በቀላሉ ወደ ንግድ ይገባሉ::
    አብዛኛዎቹ አሽከርካሪዎች ወጣቶች በመሆናቸው ስነስርአትም እውቀትም የላቸውም:: በጫትና በመጠጥ ሀይል በጉቦ በተገኘ መንጃ ፈቃድ ይንቀሳቀሳሉ:: እነዚህን ተሽከርካሪዎች ከ20 ኪሎሜትር በላይ ከከተማ እንዳይወጡ ፈቃድ በመከልከል አደጋውን መቀነስ ይቻላል:: የመንጃ ፈቃድ አሰጣጥ ወደ ግል ንግድ በመዘዋወሩ ቢሮክራሲውን የቀነሰ ቢሆንም የህዝብን ህይወት እየቀጠፈ ከጦርነት ያልተናነሰ አደጋ ሆኗል:: የመንጃ ፈቃድ አሰጣጥን ብቻ በመቆጣጠር አደጋውን በጣም መቀነስ ይቻላል::
    የድሮው ሎንቺናና አውቶቡሶች በሚኒ ባስ እንዲተኩ ማድረግ:: ከዚህ በፊት አደጋ ያላደረሱ መሆናቸው ተፈትሸው ሾፌሮችን መመደብ ይቻላል::ከላይ የተዘረዘሩትን እርምጃዎች በመውሰድ የህዝቡን እልቂት መቀነስ ይቻላል:: እስከመቼ ድረስ አውራ ጎዳናዎች በሾፌር ወንጀለኞች ተሞልተው የእሬሳ መሰብሰቢያ ይሆናሉ? እባካችሁ ለህዝቡ ህይወት ሀላፊነት ውሰዱ!

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 10 месяцев назад +1

    ምንመኘዉን ሕግ የሚያሳየን ድራማ ርዕሱ ምኞት ይሁን በቃ❤😂

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 10 месяцев назад +1

    ግርም የሚለኝ ኢትዮጵያ የሚሠሩ ድራማም ሆነ filmoch ምግብ በሙሉ ማለት ይቻላል የሚበላው በ ሹካን በማንኪያ ነው።ገጠሩን እሺ እነ ተው አአ ውሥጥ እንኮን ስንት ሠው በሹካ ይመገባል ? ሠልጥነናል ነው? ምን አለ የኢትዮጵያ ምግብ አለ ፍርፍር ሹሮ ሥጋው እንኮን አይታመንም ግን ጥብሥ ብጤ ድነች ወጥ ፣፣ pasta በእንጀራ በሶ ተበስብሶ የመሣሠሉትን ሢበላ ቢታይ የፈልም ወይም ድራማው value ይቀንሣል? ውጭ ለሚኖረው አሥባችሁ እንዳይሆን ምን ሠው አገር በለው አበሻ እንደሆን የፈለገ የፈረንጅ ምግብ ከምሠጠው እንጀራውን በተጋቢኖ መብላት ነው ደሥ የሚለው።ኦንዳውም የረሣሁትን አዎ ተጋቢኖ ሥትበሉ ቢቀረፅ ምን ችግር አለው ?

  • @ፋኖFANO
    @ፋኖFANO 10 месяцев назад +2

    እዴ ምራፍ አንዱ አልተመቼኝም ለምነው ግን😊

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 10 месяцев назад

    😂😂ወይ የናርዶስ ፍቅረኛ ከስንቱ ተጣልተህ ተችለዋለህ ከእንደዚህ አይነት ቅናት ጌታ ይጠብቀን

    • @SelamKonjo-uu3eh
      @SelamKonjo-uu3eh 10 месяцев назад

      ሲጀመር ትክክለኛ አፍቃሪ አደለም ከልጂቱ ጋር እኮ ሊባልግ ነበር

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 10 месяцев назад

    የእንትህ መጨራው አጎጉኝ❤❤❤

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 10 месяцев назад

    ፈልቷል 😂😂😂 ክንቻው ተመችቶኛል ትንሽ ደም ነገር ባይ ጥሩ ነበር 😊😂😂😂

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 10 месяцев назад

      በስማም ደም የሚፈልግ ዛር አለብሽ እንዴ?ልጁ ስርአት አልባ ነው ያልሰለጠነ ይሄስ ይቅርብኝ

  • @Rozy908
    @Rozy908 10 месяцев назад

    ጥራት ያላቸው የተዋናይ ስብስብ😮❤

  • @MelketesfayeM
    @MelketesfayeM 10 месяцев назад

    😂😂😂😂 እሺ የኛ ፈላስፎች😅😅

  • @AlXo-k5v
    @AlXo-k5v 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤አረፍጠኑ

  • @alpha1r
    @alpha1r 9 месяцев назад

    This show is full of chaos. It lacks a lot of elements like coherence extra…..

  • @Mkids2836
    @Mkids2836 10 месяцев назад

    በርቱ❤

  • @genettadesse-tr1ku
    @genettadesse-tr1ku 10 месяцев назад

    አታወዛግቡና

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 10 месяцев назад +1

    አሁን ድራማ ይመስላል በጠራራ ፀሃይ የገደሉት አሁንም በግልጽ አለ

  • @tigistashenafi276
    @tigistashenafi276 10 месяцев назад

    ቺፍ ኢንስፔክተሯ ትንሽ ካራክተሯ የከበዳት ይመስለኛል መኮሳተሯ እና የንግግር ቶኗ የተጋነነ ነው። ይህ የኔ የግል እይታዬ ነው።
    ሌላው ከሟች ጋር የነበረ በአሁኑ ግዜ እስር ቤት ያለውን ሰው ጠበቃ መፈለግ አለመፈለጉን ሲጠይቁት ከነበሩት የዐቃቤ ህግ ሰዎች አንዷ ሴት ቆማ የነበረችው እጇን ኪሷ ከታ ማነጋገሯ አግባብ አይደለም ይታረም። ይሄም የግል አስተያየቴ ነው።

  • @የተክልዬልጅነኝ
    @የተክልዬልጅነኝ 10 месяцев назад

    ድንቅ ድራማ😘😘😘

  • @srgutfeysa4896
    @srgutfeysa4896 10 месяцев назад

    did u guys seen the part that kebede talk his wife at home is on the first season too and they just double it to this part too

  • @mayaethiopian6745
    @mayaethiopian6745 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @EdenKetema-nf3wd
    @EdenKetema-nf3wd 10 месяцев назад

    ናርዶስ አሁን ለማን ልትደግፍ ነው ለዘሜ ወይስ ለብሩክ ሁለት ፍቅረኛ መያዝ ጉዳት አለው

  • @chemereemiru12
    @chemereemiru12 10 месяцев назад

    እረ ምግባችሁ የሃገር ባህል ገላጭ .. እንጀራ ይኑረው፤

  • @elizabethbaynesagne
    @elizabethbaynesagne 10 месяцев назад

    Tebekaw beki awada

  • @anedualmgudeta8005
    @anedualmgudeta8005 10 месяцев назад

    Wow

  • @SamrawitFikadu-c7d
    @SamrawitFikadu-c7d 10 месяцев назад

    betam betam gerami derama

  • @TigistTigist-n6i
    @TigistTigist-n6i 10 месяцев назад

    የኢዪል እጮኛ ግን ደም ከፍ ታደርጋለች ደም ግፊት ላለበት ይብላኝ😂😂😂

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 10 месяцев назад

    በእጅ የያዙት ወርቅ . . . ዘሜ ኤልዳን ጣል ጣል እያረጋት ነዉ ይቺን የመሰለች ሴት ከሄደች አትመለስም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 10 месяцев назад

    በጉጉት የምጠብቀው ድራማ 🥰

  • @alexess800
    @alexess800 10 месяцев назад +1

    ድራማው እየደበረ ነው

  • @Firiyyeshawa3764
    @Firiyyeshawa3764 10 месяцев назад +1

    buzu sawu ingilish ayi samam ikko

  • @Saada-g4f
    @Saada-g4f 10 месяцев назад

    ዜሜ የጅን እያገኘ ነው😂

  • @mahilatteref6617
    @mahilatteref6617 10 месяцев назад

    enekan dena metachu ❤

  • @SmiraMuhaamed
    @SmiraMuhaamed 10 месяцев назад

    አይ ብሩክ እኔን ይመስል ነገር ነገር ብሎሀል

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 10 месяцев назад

    ግን ይሄ ዘሜ ምን አይነት ሰው ነው ወዳ ስታከብረው አይታ እንዳላየች መሆኗ ጅል መሥላ ታየችው ግን ለምን ወንዶች ለነገሩ ጠንካራ ሴት ወንዶች አይወዱም

  • @AdmasuAddisu-rm9nk
    @AdmasuAddisu-rm9nk 10 месяцев назад

    ኤር የኢትዮጵያ ኔትዎርክ ኡዑዑዑዑዑ 😢

  • @natiwake9176
    @natiwake9176 10 месяцев назад +1

    ከ35 36 ባለው ደቂቃ የediting ስህተት ነበረው ልብ ብላቹ እዩት ከፊልሙ ኳሊት አንፃር እዳይደገም ስህተቱን ፈልጉት ሌላው 👌 ነው🙏

    • @Meandmy2024
      @Meandmy2024 10 месяцев назад +3

      This movie have the best editor 35-36 min there is no error ያለ ሙያ comment መስጠት ተገቢ አይደለም good job guys❤❤❤

    • @sosibariche
      @sosibariche 10 месяцев назад +1

      @@Meandmy2024 i did not seen any Mistake

  • @TigistGetu-l3j
    @TigistGetu-l3j 10 месяцев назад

    Wow naw

  • @EmebetBikis-zw3px
    @EmebetBikis-zw3px 10 месяцев назад

    🎉❤❤❤❤❤

  • @Firiyyeshawa3764
    @Firiyyeshawa3764 10 месяцев назад

    lamin ingilzagna be bizat titaqamalachu

  • @magifikr4063
    @magifikr4063 10 месяцев назад

    አፋጀቻቼው ናርዶስ ኢዛኤል ሰው ቢገድል በሱዋ ጦስ አሁን ደሞ እነዚህ ተቧጠጡ የኢዛኤል ፍቅረኛ ተብየዋ አትረባም እሺ ቱ

  • @fvv1680
    @fvv1680 10 месяцев назад

    🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sumeyadesalewu-ns5me
    @Sumeyadesalewu-ns5me 10 месяцев назад

    ሳትጣጠቡ ምግብ አይበላም በሹካም ቢሆን😂

  • @nilefortunehotel321
    @nilefortunehotel321 10 месяцев назад

    Batam yemwedo filemi

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 10 месяцев назад

    😂እነዚህ ተንከስስ ቅናተኛ ፍቅረኛሞች death to ezael death to nardos 😢ይላሉ እንደ እነሱን ብሎ ፍቅረኛ ምንም ባልተረጋገጠበት ነገር እናፈቅረዋለን ለምኑት ሰዎች ሞት ይመኛሉ

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 10 месяцев назад +1

    ወደ ሀግር ቤት ልትገቡ ያሰቡ ስዎች በአስችኮይ አሳባችሁን ቀይሩ ታፈናላችሁ

    • @logos481
      @logos481 10 месяцев назад

      😂😂😂😂
      አንሰማህም ምቀኛው

  • @addisasfaw8074
    @addisasfaw8074 10 месяцев назад

    Sarise embi yale fiteshene ezi meteshe atekuyebine , kedetu wedematu fite

  • @kuritynigussie1449
    @kuritynigussie1449 10 месяцев назад

    ብሬ ራሱ ሰላይ አይደል እንዴ?

  • @WakaOda-b9x
    @WakaOda-b9x 10 месяцев назад

    Elda kezih gets getsebehar wetesh lela metfo bitser ye Ethiopia hizib ankiro yitefashal.

  • @yabetsfantahun8974
    @yabetsfantahun8974 10 месяцев назад +1

    አረ ተው ይሄ ድራማ በጣም ሰነፈ

  • @eyoseyaikob5189
    @eyoseyaikob5189 10 месяцев назад

    Betam new mewedachu

  • @HawaHa-d1i
    @HawaHa-d1i 10 месяцев назад

    😂😂😂😮

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ
    @Fነኝያለፈንናፍቂ 10 месяцев назад

    ዘሜ ልክስክሱ የታባክ ተደበደብክ ወራዳ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 10 месяцев назад

    Not much of engagement on this episode… dead storyline,

  • @tsedekeerbelo7922
    @tsedekeerbelo7922 10 месяцев назад

    ከምዕራፍ አንድ በዚህን ያህል እንድወርድ የብልፅግና መንግስት ጎብኝቷል መሰለኝ😂

  • @14mkful
    @14mkful 10 месяцев назад

    ere do something about his fake white beard ende its super fake.