🔴bermel giorgis እድላችሁ የተወሰደባችሁ ሰዎች ወደ በርሜል ሂዱ። በእንዳ መሰከረ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
    ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
    ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
    0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።
    በሀገር ውስጥና በውጭ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቸርነት
    የመቤታችን አማላጅነት የሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃ አይለየን አሜን።ወደታምረኛው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበልና ወደምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነምረት እንዲሁም ወደተለያዩ ገዳማት ጉዞ እናደርጋለን።

Комментарии • 29

  • @user-kg3pc9je2n
    @user-kg3pc9je2n 12 дней назад

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለእነሱ የደረስ በስደት ነኝና ለእኔም ከነቤተሰቦቼ ድረስልን አባቴ አተወኝ ከደዌ አንፃኝ ከስደት መልስህ ለደጅህ አብቃኝ ጥላከለላ ሁነህ ባለሁበት ጠብቀኝ አሜን አሜን አሜን

  • @YODITMASRESHA
    @YODITMASRESHA Месяц назад +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደችህ አብቃኝ

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 Месяц назад +2

    አዎ እመቤቴ ኪዳነምሕረት እኔንም ወገቤን ፈውሳኛለች ክብር ይግባት አሁንም ሥራ የለኝም በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Месяц назад

    ❤❤❤ አምላከ ጊዮርጊስ ሰማአት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 Месяц назад +4

    ሰማእቱ እግሬን ተሰብሬ በከዘራ ነበር የመጣሁት በአንድ ቀን መጠመቅ በነጋታው ዱላዬን ጥዬ ሄድኩኝ ኃጢአቴን ሳይመለከት ሰማእቱ ይለያል በድጋሚ ለደጁ እንዲያበቃኝ ጸልዩልኝ አሜሪካ ነው ያለሁት

  • @user-kg3pc9je2n
    @user-kg3pc9je2n 12 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ዉንማችን

  • @abebawbelay2584
    @abebawbelay2584 Месяц назад

    ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 Месяц назад

    ዝማሬ መላእክን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 24 дня назад

    ስእማእቱ እባክህ ለሀገሬ አብቃኝ በሀገራቸው ሁነው ወዳንተ መምጣት ላልቻሉ በትራንስፖርት ምክኒያ ትራንስፕርታቸውንችለህ ደጂህን የምታስርግጣቸው አባክህ እኔን ልጂህ አድርገኝ ስደት እድክሞኜል ለሀገሬ አፈር አብቃኝ

  • @JonGebresilassie
    @JonGebresilassie Месяц назад +2

    እመየ እመቤት ድንግል ማርያም አደራሽ ለደጅሽ አብቅኝ እስካአሁን የነገርኩሽን አንድም አላጎደልሽብኜም ለዚህም ምስገናየ ወደር የለውም ታድያ የቀረኝ አንድ ነገር ነው ታድያ የሀም አንቺ ታዉቂያለሽ አደራሽን አደራሽ ለደሽን አብቂኝ እናቴ ውድዋ እናቴ እምወድሽ እምየ እናቴ ስወድሽ አደራሽ

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 Месяц назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw Месяц назад +1

    ❤❤

  • @motherandchildtube5495
    @motherandchildtube5495 Месяц назад

    እርዕሱን ቀይሩ ሁሉም ፀበል የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት አንድ ነዉ የሚበልጥ የማይበልጥ የለም

    • @DagimSisay-z1w
      @DagimSisay-z1w Месяц назад

      እውነት ነው እርሱን ቀይሩልን፡ልክ አደለም፡

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 Месяц назад

    እግዚአብሄር ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን❤❤❤

  • @aster7876
    @aster7876 Месяц назад

    ሰማእታቱ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @TegestAleme-ul1bg
    @TegestAleme-ul1bg Месяц назад

    ሰማአቱ ለደጁ ያብቃኚ ❤

  • @hananmelkamu6096
    @hananmelkamu6096 Месяц назад

    የሚበልጥ አይባልም ፀበል አይወዳደርም ቅጥፈት ነውና

  • @burzaKibap
    @burzaKibap 26 дней назад

    ሰማአቱ መቼ ነዉ እኔስ ለደጀእ የምበቃዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏

  • @user-fs5fx1ob1l
    @user-fs5fx1ob1l Месяц назад

    እባካችሁ ቢዝነስ እና ሀይማኖትን ለዩ
    የፀበሉ ፀጋ ማውዳደር የለብንም

  • @TsiyonDagafu
    @TsiyonDagafu Месяц назад

    ይበልጣል ያሳል አትበሉ የሰማቱም ሆነ የእመቤቴ አንድ ናቸዉ ሄጃለሁ ሁለቱም አንድናቸዉ

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z 23 дня назад

    በምን እንመስልሽ❤

  • @burzaKibap
    @burzaKibap 26 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢🙏

  • @SulthanQatarSulthanQatar
    @SulthanQatarSulthanQatar Месяц назад

    እስኪ ምታውቁ ካላቹ አሁን መንገዱ ክፍት ነው እዴ ከባህር ዳር እስከ ቦታው😢

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  Месяц назад

      ያግታሉ ክፍት ሲሆን እነግርሽ አለው

  • @medit4997
    @medit4997 Месяц назад

    የሚበልጥ የሚያንስ የሚባል ፀበል አለ! ኧረ ርዕሱን ቀይሩት ሁሉም ፀበል እኩል ነው ደሞ ለአህዛብ ማላገጫ በር አትክፈቱ።