Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ድባ ነው የምኖረው ግን ይህን የመሰለ መዝናኛ በተፈጥሮ የተከበበ አይቼ አላውቅም የለም ዋው ሀገሬ ማማዬ ።።።አብቹ እናመሰግናለን ።ፍትህ ለአማራ ህዝብ
For those who have eyes, it is such gorgeous but for those who who is blind and full of hatred , there is nothing. Thank you, keep the good work
ለጥቂት ሀብታሞች የተሰራ ነው ። በጣም ውድ ነው
መካከለኛ ወይም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ማህበረሰብ ያማከለ አይአለም። ክፈሎቹ ሳፋፊ እና በአንድ ጎብኝ ብቻ የሚያዙ ናቸው። ሥለዚህ ያን ያህል አዘደሳች አይደለም። እንደ አካባቢው ስፋት መካከለኛ ሎጅዎች ቢሰሩ ብዙ ጎብኝ ይኖረውል። ይህንን አሁን ወርቁ አይተነው ቢከራየው ወሩን ሙሉ ይዞ እኛ የት ልናድር ሆሆሆ
ከዛ ደግሞ ሾፕ ፣ኮፊ ሃውስ ፣የባንክ ኤትኤም ተደራሽ መሆን አለበት ፣ የባህል ወይም ሌሎች ሱቆች
እኔን የጨነቀኝ ከአዲስ 30 ኪ: ሜ በሰላም እንዴት እንደምሄድ ነውእኔን የጨነቀኝ በጠፋ ስራ ልጆቼን ምን ላብላ ነውእኔን የጨነቀኝ የጅምላ እስር ነውእኔን የጨነቀኝ ከሞቀ ቤቴ መቼ ያፈናቅሉኛል ነው እኔን የጨነቀኝ የህዝብ ሰቆቃ ሞት የረሀብ ዜና ሌት ተቀን መስማት ነው ሾፕና ኮፊ ባንክና የባህል ሱቆች ምኔም አይደሉ ያውም እዛ ጥግ አገር
@@antenehyeshiwas2596ሀገር ይቅርና አለም የአንቺ ልቦና ነው። ልቦናሽ ውስጥ ያለን ነገር ነው ውጪው ላይ የምታይው። ጦርነት ርሃብ፣ ሰቆቃ ልብሽ ውስጥ በብዛት ካሉ። ከውጪ የምታይውም እሱን ነው። ውስጥሽ ሰላም ፣ፍቅር፣ውበት የማድነቅ እይታ፣ምስጋና፣ደግነት፣ርህራሄ፣ቅንነት ወዘተ በብዛት ካሉ ክፉ ነገር እንኳን በአካባቢሽ ቢበዛ መልካም ነገሮችን ነቅሰሽ ስለምታወጪ ሰላም ትሆኛለሽ። በአጠቃላይ አለም የልባችን ነፀብራቅ ናት። በአለም ማየት የምንፈልገውን ሁሉ ቀድመን በኛ ልብ እናኑረው ያኔ አለም መልካም ትሆናለች።
ድባ ነው የምኖረው ግን ይህን የመሰለ መዝናኛ በተፈጥሮ የተከበበ አይቼ አላውቅም የለም ዋው ሀገሬ ማማዬ ።።።አብቹ እናመሰግናለን ።ፍትህ ለአማራ ህዝብ
For those who have eyes, it is such gorgeous but for those who who is blind and full of hatred , there is nothing. Thank you, keep the good work
ለጥቂት ሀብታሞች የተሰራ ነው ። በጣም ውድ ነው
መካከለኛ ወይም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ማህበረሰብ ያማከለ አይአለም። ክፈሎቹ ሳፋፊ እና በአንድ ጎብኝ ብቻ የሚያዙ ናቸው። ሥለዚህ ያን ያህል አዘደሳች አይደለም። እንደ አካባቢው ስፋት መካከለኛ ሎጅዎች ቢሰሩ ብዙ ጎብኝ ይኖረውል። ይህንን አሁን ወርቁ አይተነው ቢከራየው ወሩን ሙሉ ይዞ እኛ የት ልናድር ሆሆሆ
ከዛ ደግሞ ሾፕ ፣ኮፊ ሃውስ ፣የባንክ ኤትኤም ተደራሽ መሆን አለበት ፣ የባህል ወይም ሌሎች ሱቆች
እኔን የጨነቀኝ ከአዲስ 30 ኪ: ሜ በሰላም እንዴት እንደምሄድ ነው
እኔን የጨነቀኝ በጠፋ ስራ ልጆቼን ምን ላብላ ነው
እኔን የጨነቀኝ የጅምላ እስር ነው
እኔን የጨነቀኝ ከሞቀ ቤቴ መቼ ያፈናቅሉኛል ነው
እኔን የጨነቀኝ የህዝብ ሰቆቃ ሞት የረሀብ ዜና ሌት ተቀን መስማት ነው ሾፕና ኮፊ ባንክና የባህል ሱቆች ምኔም አይደሉ ያውም እዛ ጥግ አገር