አስገራሚ የፍሪጅ ዋጋ በአዲስ አበባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • አስገራሚ የፍሪጅ ዋጋ በአዲስ አበባ ethiomarketreview.com

Комментарии • 17

  • @ahmtiethio4811
    @ahmtiethio4811 Год назад +3

    እባካችሁ ጋዜጠኞች ስታስተዋውቁ በጣም የምትተማመኑበትን ሀቀኛ ነጋዴዋችን ብቻ አስተዋውቁ ምክኛቱም እኔ ከዚህ ሱቅ ፍሪጅ ገዝቼ ግራውንድ ውስጥ በጨለማ ለሙከራ ብለው ሞክረውልኝ ከፍዬ ቤቴ ላኩልኝ ብዬ ሄድኩኝ ፍሪጁ ቤቴ ከመጣ ቡሀላ ግን ሳየው ከፍሪጁ በላይ የተመታ ነው ደጋግሜ ብነግራቸውም መልስ ሊሰጡኝ አልቻሉም በኔ ት/ምህርት ተማሩ ከኢትዮጽያ ነጋዴ::

  • @tradewithdagi2714
    @tradewithdagi2714 2 года назад

    Please keep waring this kinda professional closes. Love it

  • @rutgetachew7700
    @rutgetachew7700 Год назад +1

    I love it

  • @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ

    ጋዜጠኛዋ አለባበስሽ በጣም ነው የሚደብረው የሙስሊም አለባበስ በጣም ውብ ነው ማሻአሏህ ❤

  • @BirhanuGirmay-tj8wk
    @BirhanuGirmay-tj8wk Год назад

    410 ሊትር ፍሪጅና ከዚያ በላይ ላሉ በሚድያ በሳምሰንግ ዋጋው ስንት ነው

  • @USA2005
    @USA2005 Год назад

    I like your shape baby, keep it up.

  • @Workuj
    @Workuj 2 года назад

    Great thanks

  • @esramedia8466
    @esramedia8466 2 года назад

    በርቺ 👌

  • @yabentertainment4504
    @yabentertainment4504 2 года назад

    ስለ ወቅታዊው መኪና እና ስልክ ዋጋ ስሩልን

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 2 года назад +1

    Woow ke feriju dalles yamiral ine isun yayehut

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 года назад

    በጣም ውድ ነው ዋጋችሁ

  • @emebettesfaye4207
    @emebettesfaye4207 2 года назад

    ጋዜጠኛዋ አለባበስሽ የስጋቤት አስተናጋጅ መሰልሽ በተረፈ ጥሩ ነው።

  • @utopiaabyssiniya1013
    @utopiaabyssiniya1013 2 года назад +1

    ምነው 2 ጊዜ ደገማችሁት?

  • @goldsisj5432
    @goldsisj5432 10 месяцев назад

    ታሌብጂ ዋጋ

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 2 года назад

    90