ቹቻ ማጂክ ይሄን ከናንተ አልጠበኩም ነበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 29

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j 2 месяца назад +2

    😂😂😂😂 ያሳዝናል የሰውን ማንነት ሳናቅ ምንም ባንል መልካም ነው ወንድሜ አይዞን

  • @SeblinaSebli-jw7oc
    @SeblinaSebli-jw7oc 2 месяца назад +1

    betam gobez wetat neh sew sisera endemidekmew sisakaletm degmo hamet.tcht.ena were ynoral berta❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hr8oy1it5w
    @user-hr8oy1it5w 20 часов назад +1

    መምህሩ የተናገሩትን መልስ ስጥበት አስማት ወይስ ማይንድ ትሪክ እስረዳን ????? እኛ ግን አናውቀዋለን ሁለቱንም ነው የምትሰራው

  • @surathehabesha
    @surathehabesha 2 месяца назад

    እማይሰበረው ትሁት እና መልካም ልጅ ቹቻ አይዞን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZeynunuriKemal
    @ZeynunuriKemal 2 месяца назад +3

    የማጂክ ሽታውም የለውም ምሰራው ስራ❤❤❤

    • @dagi-jl1zz
      @dagi-jl1zz 2 месяца назад

      ውይ ሀበሻ ስትበለጡ ምትሉትን አታጡም

  • @Solo-nw5ey
    @Solo-nw5ey 2 месяца назад +1

    አምሮብሻል ይመችህ ያራዳ ልጅ

  • @johannesabate3089
    @johannesabate3089 2 месяца назад +4

    መምህር የተናገረው ልክ እንዳልሆነ አረጋግጥልና?

  • @user-ih9wn6gw6q
    @user-ih9wn6gw6q 2 месяца назад +1

    ታናሽ ዎድመን ትመስላለህ መጣም ነው ምዎድክ መርታ ገና መለን ትሆናለህ ❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @Ai1techtubeR-j_war
    @Ai1techtubeR-j_war 2 месяца назад

    Yene miskin hizbe machem ayikeyerum ante berta wendime❤❤❤

  • @yabetsnatalin94
    @yabetsnatalin94 2 месяца назад

    ብሮ አሁንም እነግራችሁአለው እንጂ አልነገርከንም ።የውልህ መምህር ያለውን ለመረዳት እሱን ማግኘት ወይም እምነትህን ማጠንከር ይኖርብሀል ።

  • @user-mz1ep3xj4r
    @user-mz1ep3xj4r 2 месяца назад +1

    እኔም ደስ አትለኝም

  • @MmMm-cu9qw
    @MmMm-cu9qw 2 месяца назад

    አተ እዳትሸነፍ ሁሌም ወደ ፊትህ

  • @user-tv7wy4zr1z
    @user-tv7wy4zr1z 2 месяца назад

    ታክቲክ፡ነው፡የሚመሥለኝ

  • @ebrahimmussa16
    @ebrahimmussa16 2 месяца назад

    ቀጥልበት

  • @Dagiman-jk8cj
    @Dagiman-jk8cj 2 месяца назад +1

    Magic teraning video lekek

  • @Bura2142
    @Bura2142 2 месяца назад

    ወንድሜ እነሱ ማውራት ስራቸውም ውሎአቸውም ወሬ እና ሀሜት ነው።

  • @KebirTemesgen
    @KebirTemesgen 2 месяца назад +1

    ቹቻ አብሬ መሥራት እፈልጋለሁ

  • @2016dileale
    @2016dileale 2 месяца назад +1

    I know that you all do is trick

  • @marken3608
    @marken3608 2 месяца назад +1

    ወሬኛውም ያውራ አንተ ዝም ብለህ ስራክን ስራ እንድያውም አዳዲስ ትሪኮችንም አምጥተህ አሳይ keep it up

  • @MmMm-cu9qw
    @MmMm-cu9qw 2 месяца назад

    ሰው ሊሰድብህ፡ሊያማህ፡የሚችለው ሲቀናብህ ነው

  • @natnaeldesale9707
    @natnaeldesale9707 2 месяца назад

    Mnm alfelgm dekilawn endiet edemitefa bicha ngeregn kechalk.

  • @akileakile3263
    @akileakile3263 2 месяца назад

    ወንድሜ ዝምብለህ ስራ የስይጣን ይሁን የፈጣሪ የስው ልጂ በተሰጠው ሚሰራው ከነዚ ጴንጥ እየሱስ ልኮናል ብልው ሰው ሚያታሉሉ በጣም ያንተ ይሻላል እርገጥ ማይገብው ሰው የሰይጣል ይላል እንጂ ጭቅላት ሚፈልግ ኣርፍ ስራ ንው ዝምብለህ ስራ ቀጥልበት።

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 2 месяца назад +2

    ዝም በለው ስራህን ስራ ።

  • @kasachs
    @kasachs 22 дня назад

    ሰውየ ንሰሀ ግብ ምንም እራስክን አትሸውድ ስለራሴ ቪዲዮ ሰርቸ እናገራለሁ ብለህ ነበር ገብቸ አየሁት ምንም ያብራራሀው ነገር የለም ሲቀጥል ስራህ አስማት ነው አይናችን ያያልኮ ጭቅላታችንም ያስባል ምንም ማብራራት አያስፈልግም አስማት ነው ንሰሀ ግባ

  • @MrFreshman-ei8hc
    @MrFreshman-ei8hc 2 месяца назад

    ወንድሜ እራስህን አታታለዉ በሁለት ነገር ነዉ. Magic ብሎ ጥሩ ነገር የለም። የሰይጣን ሥራ ነዉ የምትሰራዉ ይቅርብህ። እግዚአብሔር በሚወደዉ መንገድ ሄደህ ብታተርፍ ይሻልሃል።