የደብረፅዮን እና ጌታቸዉ ረዳ ሹመት|አነጋጋሪው የ4ኪሎ ቁማር |ዶ/ር አብይ አሕመድ፡፡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • የደብረፅዮን እና ገታቸዉ ረዳ ሹመት|አነጋጋርዉ 4ኪሎ ቁማር |ዶ/ር አብይ አሕመድ
    #fetadaily #fetadailynews #abiyahmed #debretsion #debretsiongebremichael #abelbirhanu #ethiopia #ethiopianews #ethionews #ethiopianews news of Ethiopia todayድብረጽዮን ያልተጠበቀ ንግግር|Dr Abiy Ahmed
    #abelbirhanu #fetadailynews #ethiopia abiy ahmed |debretsion gebremichkael| getachew reda |TPLF|OLF|ABELBRAHANU|NEWS IN ETHIOPIA| TODAYS NEWS IN ETHIOPIA| NEWS OF ETHIOPIA| REDUAN HUSSEN|

Комментарии • 8

  • @teddykassa4739
    @teddykassa4739 Год назад +1

    መለስ ዜናዊ ይናገር ነበረ በፖለቲካ ዘላቂ ጠላትም ዘላቂ ወዳጅም የለም

  • @teysenabel3180
    @teysenabel3180 Год назад

    God saver

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Год назад +2

    ምንም ብዥታ አልፈጠረብንም ተጋሩዎች ከምድረገጽ እንዲጠፉ ታሪክ ሆነው ወደፊት በቁፋሮ አርኪዮሎጂስቶች እንንዲያገኟቸው ለተመኛችሁ ከኤርትራ ጋር ተፈራርማችሁ ተጋሩን ታሪክ ለማድረግ ለተነሳችሁ ግራ ያጋባል በትግራይ ኢትዮጵያዊነት ለሚያምን ግን ምንም ግራ አይፈጥርም

    • @teddykassa4739
      @teddykassa4739 Год назад

      ሰው ባለቤት አለው በባለቤቱ ይጠበቃል ማመን ያለብህ የተባለውን ሁሉ አይደለም ሁለቱ ሲጣሉ ህዝብን ጠርተው ተጨረስክ ተነሳ ይሉታል ሲታረቁ ገለል ያደርጉታል በቃ ይብላኝ ለሟቾች

  • @teddykassa4739
    @teddykassa4739 Год назад +1

    ጌታቸው ረዳ የ ዕውቀት ችግር የለበትም ሁሉም ያውቃል ነገር ግን የሁሉም ችግር ተመሳሳይ ነው ሀገሪቱ የምትቀጥለው እኔ ከመራኋት ብቻ ነው የሚለው ነገር ነው ለህዝቡ ሰቆቃ ምክትል የሆነው ከዚህ በኋላም ይቀጥላል

  • @technolink5141
    @technolink5141 Год назад +1

    Kkk min aynet keldegna neger Neh?

  • @teddykassa4739
    @teddykassa4739 Год назад +1

    ምን ችግር አለው ስልጣን ቢይዙ ?
    ተዋግተዋል መንግስትን ወደ ድርድር ጠረጴዛ ማምጣት ችለዋል ተደራድረው ፍላጎታቸውን አሟልተው ስለዚህ ብቁ ናቸው ማለት ነው

  • @teddykassa4739
    @teddykassa4739 Год назад +1

    አንድ ነገር ልንገራችሁ ሁሉም አይችሉም 2004 ዓም ላይ መለስ ሲሞት ነው ፓርቲው የሞተው ፓርቲው በ ፓለቲካው ገበያ ላይ ተቀናቃኝ ስሌለው እየተግማማ ቀጠለ እርስ በእርስ ተበላልተው ሲያልቁ እኛም እንፈርሳለን አብቅቷል የኢትዮጵያ ጉዳይ 1983 ላይ አብቅቷል