የፊት ቀስል ፌኩ እና ትክክለኛዉ ይሀዉ ሁለቱም kesel face mask

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 89

  • @tigistendriyas6754
    @tigistendriyas6754 2 года назад +2

    የኔ ውድ ፊቴ ላይ ቡግር ወቶ አልጠፍ ብሎኛል ደግሞም እየጠቆረብኝ ነው ምን ይሻለኛል ምንም ነገር ተጠቅሜ አላቅም እስኪ ምከሪኝ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 3 года назад +3

    እንኳን ሰላም መጣሽ ቃልዬ እኔ ሳውዲ ላይ አለ ገዝቼው አልተጠቀምኩትም እንኳንም አሳየሽን ቃልዬ እናመሰግናለን 😘

    • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
      @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 года назад

      *አዎ ሳውዲ አለ ከሂና ጋር ለጸጉር ይጠቀሙታል በባዶም ለጸጉር ጥሩ ነው ይላሉ*

    • @semutimohammed
      @semutimohammed 3 года назад

      @@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ አዎ ውዴ

    • @zuzu1328
      @zuzu1328 3 года назад

      ምንድነው ስሙ በአረበኛ የት ነው የሚገኝው ንገሩኝ እህቶች

    • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
      @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 года назад +1

      @@zuzu1328 *ሂና የሚሸጥበት ሱቅ ስድር ነው ስሙ*

    • @zuzu1328
      @zuzu1328 3 года назад

      @@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ አመሰግናለሁ እሺ 💋💋💋💋

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 5 месяцев назад

    ደስ ይላል ትልክልኝ እናት እባክሽ ኽደ እስራኤል እርድና ቀስል የድሬዳዋ orghnolu ?? Ebkese❤👏

  • @ስንቴነኝየድንግልምልጃየጠ

    ቃልዬ እናመሰግናለን ❤ እኔ እዚህ ገጠር ትንሽ ቆርጫለሁ

  • @tsionnigussie4808
    @tsionnigussie4808 Год назад

    በጣም አመሰግናለሁ ትክክለኛው ቀድል ያቃጥላል?????

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 3 года назад +1

    በጣም ያምራል ከለሩ አምሰግናለሁ

  • @bintsemu8941
    @bintsemu8941 3 года назад

    Enkuan be selam Metasi kaleya 😍😍😍😍😍😍

  • @lucymar1128
    @lucymar1128 3 года назад +1

    Neylin neyilin rita ewnet anchi tishaynalesh live neyilin💕💕

  • @endalamawbayew7331
    @endalamawbayew7331 3 года назад +2

    Erguz neberku like amrogin new wiii diresu

    • @alamneshbaqale7803
      @alamneshbaqale7803 3 года назад

      የምወድሽ ርትዬ እንኳን በሰለም መጠሽ በጠም ደስብሎኛል ስያይሺ

  • @orthodoxy7
    @orthodoxy7 6 месяцев назад

    አኔ ከድሬደዋ ሰው ገዝቶልኝ ብዙ አይነት ነው ቀይ አረንጓዴ ቢጫ ነጭ የሆነ ሽሮ መልክ ጌሾ መልክ ባጠቃላይ 6 አይነት ነው ሌሎቹሰ ቀሲል ነው? እስኪ ንገሪኝ እህቴ❤

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz 8 месяцев назад +1

    እኔምላችሁ በአረበኛ ስድር የሚሉት ነው እንዴ ቀስር የሚባለው?

    • @Heyatvloge
      @Heyatvloge 8 месяцев назад +2

      አዎ ቀስል ብትይም ያውቁታል አጣር ገብተሽ

    • @Toyba-kg6mz
      @Toyba-kg6mz 8 месяцев назад +1

      @@Heyatvloge እሺ አመሰግናለሁ

    • @BrtukanAhmed-y8t
      @BrtukanAhmed-y8t 3 месяца назад

      ኧረእኔዘን አለሥድረነወ የሚሉት ልቀባነበረ ፍራሁ😢​@@Heyatvloge

  • @sce270
    @sce270 2 года назад

    ene eko besmam 5 killo metolgn ke dire dawa betam green honobgn bye tchew nbr amesegnalew betam ewnet ahun gebtognal

  • @niemaathome
    @niemaathome 3 года назад

    I like all yr contents👍😘👌

  • @betibeti1151
    @betibeti1151 3 года назад

    Ritaye sensekerin mekebate yalbenn asaten arifun

  • @lamrotamare3563
    @lamrotamare3563 3 года назад

    Carrotin etekemalew ena mn ymekrignaleshhhh

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 5 месяцев назад

    ኣስቀምጥልኝ ኣድሬስ ተሌ እባክሽ በዉስጥ

  • @wynitaye5377
    @wynitaye5377 3 года назад

    እናመሠግናለን ውዴ ተባረኪ

  • @አብ-ሳላት
    @አብ-ሳላት 3 года назад +1

    እረ ፊቴ ብጉር አስቸገረኝ ፔሬዴ በመጣ ቁጥር በወር በወር እንዳለ ብጉር በብጉር ሆንኩኝ መፍትሔ ካላችሁ እሪታየ

  • @RahelMekonen-k6p
    @RahelMekonen-k6p 8 месяцев назад

    Ketekeban bewhala vasiline mekebat enchilalen

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ

    ቃልዬ ቀስል ምንድን ነው

  • @almetowgashaw6986
    @almetowgashaw6986 3 года назад

    ቃልዬ ቅባቶች አሳይን የዘሽ ነይ ታጥበን እምንቀባው ሎብሮስቲ ፀጉር

  • @hanashegute9421
    @hanashegute9421 2 года назад

    1,ቃልዬ ለልጅ ፊት ይሆናል?
    2,ከስስንት አመት በላ ይሆናል?

  • @tsehaybogale4389
    @tsehaybogale4389 3 года назад +1

    Yemdam kememoch ehia areboch yemikebut adelem enda
    Seder yemilut le tsegur maleselesha yemitekmut

  • @SadaMohmade
    @SadaMohmade 10 месяцев назад

    ቦኒዉም ኮ ግን አረፋ ይወጣውል

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 3 года назад

    Selam edet neshi enamsgnaln

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t 3 месяца назад

    እየዘን አለግን ለመቀባት ፍራሁ ግማሾቹ ያበላሻል እያሉኚ

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 3 года назад +2

    ብጉር ከነጠባሳው ተጫወተብኝ

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  3 года назад +1

      አይዞሽ ይጠፋል

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 3 года назад +1

      @@TitaEthiopiaEldukonjo ኢንሻአላህ ውደ ሀገር ስገባ እዚህ ሳኡድ አላገኘውም

  • @Degsewtube
    @Degsewtube 3 года назад +1

    ሪታዬ የኔ መልካም👌

  • @hanatemesgen111
    @hanatemesgen111 3 года назад

    ሰላም ቃልዬ

  • @TegestAsrat
    @TegestAsrat 5 месяцев назад

    ሙሉን አዲስ አበባ አትበይ ሱማሌዎች ናቸዉ የሚሸጡት ፎርጂድ የሚሸጥም ይኖራል ግን ሙሉዉን አዳስ አበባ አትበይ በጣም አርንጓዴዉንም ቋጥረዉ ይሸጡታል ግን ቅጠሉም ይለያያል ነግረዉኛል ሱማሌዎቹ እናንተ እንዲታይላችሁ ነዉ

  • @TAMEXMEDIA
    @TAMEXMEDIA 3 года назад

    selam
    beteseb hognalewe gora beye

  • @skincarefacial8985
    @skincarefacial8985 3 года назад

    Betam tekoresh

  • @lindasisay659
    @lindasisay659 2 года назад

    በየስንት ቀን ነው የምንቀባው?

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 3 года назад

    ስላም ቃሉ

  • @mihretketsela2255
    @mihretketsela2255 Год назад

    አደራችሁ የተንዌ

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 5 месяцев назад

    ይቅሬታ " ወደ" እስራኤል "

  • @tgtube4721
    @tgtube4721 3 года назад

    Beyekenu new weys alfo alfo

  • @rozaawol6063
    @rozaawol6063 3 года назад

    Ritaye yet teftesh new

  • @yordanossemere2937
    @yordanossemere2937 3 года назад

    ሰላም እህት እባክሽ የሄለን ሊንክ ካለሽ እመስግናለሁ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-2127

    ❤❤❤

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 3 года назад

    ሰላም ቃሉዬ

  • @asmaezin6881
    @asmaezin6881 3 года назад

    Baga nagani dhufte yen qonjo

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 2 года назад

    ወደ ገደለው

  • @alemzeethiopia1129
    @alemzeethiopia1129 3 года назад

    ቤተሰብ መሆን የምትፈልጉ ቤቴ ኑ በሁለት አካውንት እመልሳለሁ በተረፈ ቃልዬ በርችልኝ

  • @ifraxxusen1852
    @ifraxxusen1852 3 года назад +1

    Qasil the green one is the original I'm from Somalia 🇸🇴 we love qasil thanks for sharing

  • @suzantaytu3686
    @suzantaytu3686 2 года назад

    አዎ እኔ የድሬ ልጅ ነኝ ትክክለኛው አረንጓዴው ነው

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE Год назад

      የምን ቅጠል ነዉ ቀሥል ማለት ንገሪኝ የድሬዋ🎉🎉🎉🎉

  • @ታላቄቻናል-ሐ2ቨ
    @ታላቄቻናል-ሐ2ቨ 3 года назад

    አህለን

  • @namename2997
    @namename2997 3 года назад

    ለማዲያት እና ለደርቅ ፊት እረ መላ በይን እሪታዬ እኔ ፊቴ እዬተጨማደደ ነው እባክሺ ያለድሜዬ እያረጀው ነው መላ በይኝ

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  3 года назад

      አሺ እህቴ ግን አትጨናነቂ እሺ ያገኘሽዉን አትቀቢ

    • @namename2997
      @namename2997 3 года назад

      @@TitaEthiopiaEldukonjo የቆዳ ሀኪም አይቶኝ ነበር ግን ምንም ለውጥ የለውም እኔ ግና ሀያሶስት አመቴ ነው ግን ፊቴ እያረጀ ነው አመት ሁኖኛል ከጀመረኝ ባንድ አመት ውበቴ እረገፈ ግን እኔ ተስፋ ቆርጫለው ቤተሰብ ፊት እዴት እደምቀርብ አላቅ በጣም ጨንቆኛል😭😭😭😭👈

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  3 года назад

      @@namename2997 Ethiopian natural hair chat በይና ፌስ ብክ ላይ አዉሪኝ በዉስጥ ልርዳሽ አይዞሽ ቆዳሽ ምንም አይሆንም

    • @namename2997
      @namename2997 3 года назад

      @@TitaEthiopiaEldukonjo eshi

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 3 года назад

    ምንድነው ቀስል

  • @namename2997
    @namename2997 3 года назад

    ቀስል ምንድነው😀🙈👈

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  3 года назад +2

      የቆርቆራ ቅጠል

    • @rahelayele4116
      @rahelayele4116 3 года назад

      @@TitaEthiopiaEldukonjo የቆርቆራ ቅጠል ምንድን ነው?

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE Год назад

      ​@@TitaEthiopiaEldukonjo ነዉዴ ይሄማ አባቴጽእርሻላይ አለ ቁርቁራከሆነ

  • @Mimid5
    @Mimid5 3 года назад

    ለሰው ብለሽ የማይስማማሽን አትጠቀሚ

  • @ShetuBericha
    @ShetuBericha 2 месяца назад

    ❤❤❤