እራሴን ማስከብርበት መንገድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 790

  • @elsafiseha7910
    @elsafiseha7910 2 года назад +80

    እኔም እራሴን ማስከበርን መርጫለሁ ባንች ሃሳብ 100% ነው የምስማማው 🙏🙏🙏

    • @Worknesh-b6b
      @Worknesh-b6b 4 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ 😮😮

    • @meazaafework9562
      @meazaafework9562 3 месяца назад +1

      Me too

  • @hikmanega4815
    @hikmanega4815 2 года назад +170

    ልክ ልኬን ነው የነገርሺኝ ወይኔ ባላለቀ እያልኩኝ ነው ያለቀው ደጋግሜ ብሠማሽ እራሱ አትሠለችም
    ከቻልሽ ቶሎ ቶሎ ስሪልን ደቂቃዋንም ረዘም አርጊልን

  • @selamselam6082
    @selamselam6082 2 года назад +21

    እኔ ችግሩ የሚመስለኝ በሃገራችን ባህል ይሉታ የሚባለዉ ነገር ነው እንደዚህ እንድንሆን ያደርገን።

  • @judim6077
    @judim6077 2 года назад +47

    በጣም ትክክል ነሽ እኔ ገደብ ከሰጠው ቆየው እራሴን አስከብሬ ሰውንም አክብሬ በሰላም እየኖርኩ ነው👍👍👍
    በዚህ ባህሪዬ በጣም ብዙ መጥፎ ሰዎችን አይቼበታለው እናም ርቀውኛል...... በዛው ልክ ጥሩ እና understand የሚያደርጉኝን መልካም ሰዎች አጊንቻለው ትንሽ ቢሆኑም☺️

    • @adaissau6010
      @adaissau6010 2 года назад +4

      ወይኔ እኔም 8 ወር ሆነኝ እራሤን ሣሥከብር አይገርምም መጥፎ የተባሉት ሠዎች በራሣቸው ግዛ ሄዱ

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 2 года назад +2

      እኔማ የማይጠቅሙ መሽቁቅ ሠዎችን ከሂወቴ ስቀንሳቸዉ ብቻየን ቀረሁ 😁 ግን ዉስጤ ሰላም አለዉ

    • @EkramJabir
      @EkramJabir 11 месяцев назад

      ​@@Samsunga-ny6ep😁😁yhun😊

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 2 года назад +62

    የኔ ኩል ሴት ምግዜም እሚገርም ነገር ነው የምትናገሪው ብቻ ትቺያለሽ ስልሺ በምክንያት ነው ❤❤

  • @beselotdesalegn6146
    @beselotdesalegn6146 2 года назад +43

    ይሄ advice በጣም ያስፈገኝ ነበር 😔😔በጣም አመሰግናለሁ 👍👍

  • @wegenazewedu6454
    @wegenazewedu6454 2 года назад +269

    እኔ አንዷ ነኝ እምቢ አይሆንም ማለት አልችልም እራሴን እየበደኩ ለሰው ብዬ ስንት ነገር አጥቻለሁ 🥺

    • @kidistmenetesnot9943
      @kidistmenetesnot9943 2 года назад +5

      Enam negn

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 2 года назад +8

      እኔስ የማልፈልገው ግን የማይለቀኝ ፀባይ

    • @adaissau6010
      @adaissau6010 2 года назад +12

      ልክ እደኔ አሁን ግን 8 ወር ሆነኝ እራሤን ከቀየርሁ

    • @hawaismael6398
      @hawaismael6398 2 года назад +4

      Wallahe buzu tagodicha alaw no lala malat unat mataqamiya naw miyaragush usu bicha saihon yisadabalu simishin yatafalaw.

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад +4

      እኒም ነኝ

  • @ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ

    ትክክል የኔ ቆጆ ተባረኪ አዷ እኔ ነኝ የራሴን ጥቅም ትቸ ሠወችን ለመጥቀምና ለማስደሰት እምኖር ተዛሬ ጀምሮ ለማስተካከል እሞክራለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ ጥሩሠዉ መሆንና እራስን አሣልፎ መስጠት ይለያል ።

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 2 года назад +4

    የአንችን አንድ ቪዲዮ ማየት ማለት አንድ ምርጥ መፅሃፍ አንብቦ በተወሰነ ሰአት እንደመጨረስ ነዉ። አመሰግናለሁ ሁሉን ቪዲዮሽን እያየሁ በአየሁት ልክ መፅሐፍ ያነበብኩ ያክል ትልቅ ትምህርት እወስዳለሁ። ማንበብ ለሚወዱ አሪፍ መፅሃፍ ብትፅፊ ደስ ይለኛል።

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 года назад +17

    እንኳን አገኘዉሽ ቲክ ቶክ ላይ በጣም ነው የምከተልሽ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ🥰

  • @faniabraha1697
    @faniabraha1697 2 года назад +7

    ድንቅ ሃሳብና ድንቅ ቁምነገር , ከኣንቺ ቁምነገኛዋ እህት በመስማቴ በጣም ኣደንቅሻለሁ ፣ ቀጥዪበት
    ጎበዝ ነሽ። 👏👏👏

  • @kalkaly6561
    @kalkaly6561 2 года назад +8

    ከፍቶኝ ነበር 😭ስሰማሽ የሆነ ነጀር ገባኝ እህቴ❤❤❤

  • @selambelay2499
    @selambelay2499 2 года назад +2

    የኔ ውድ በዚበኩልም ቤተሠብ ሆኜ መጥቻለሁ እኔ ብዙ ጊዜ በይሉኝታና በዝምታዬ ምክንያት ብዙ በደልና የምወዳቸውን ሠዎች አጥቻለሁ ግን ደሞ ዛሬላይ ከሥህተቶቼ ተምሬ ሁሉንም ነገሮች በራሴ ብቻ በመወሠንና በማድረግ ጥሩ ትምህርቶችን ተምሬበታለሁ በራሥ የመተማመኔም ነገር እጅጉን በመጨመሩ ዛሬ ላይ ደሥተኛና ጠንካራ ሴት ሆኛለሁ ምክሮችሽን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኪ 😍😘

  • @kokebendale6936
    @kokebendale6936 2 года назад +2

    በጣም የልቤን ነው የነገርሽኝ ሰውን ለማስደሰት እያልኩኝ እራሴን ሁሉ አጥቼ ነበር ደሞ እኩ ሚገርመው ብትሞችላቸውም ለማትሰችው ነብስሽ እነሱ ያን ያህል ላንቺ ግድ ለሌላቸው እኩ ነው ይህው እንደተፈጠርኩኝም ለሚረሱኝ ባለፈው ባላዝንም ባይቁጨኝም ግን ይገርመኛል ስለ ሁሉም አመሰግናለው ውዴ

  • @user-vs7yb3wr5o
    @user-vs7yb3wr5o 2 года назад +26

    በጣም እናመሰግናለን እህቴ የቆሰለውን ልቤ ነዉ ያከምሽልኝ እውነት🥰🥰🥰🥰🥰 ከዛሬ ጀምሮ እንግዲህ ኖ ነዉ እስቲ ይጫጩ😂

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 года назад +30

    እግዚአብሔር ይማራት 🙏🙏🙏

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 2 года назад +46

    ስለ እኔ ነው የተናገርሽው ሚገርምሽ ነገር ከየዋኽነት አልፌ ጅል አድርገው ሳሉኝ ለጥቅም ለራሳቸው ስኬት መረማመጃ አደረጉኝ የጠየቁኝ ሁሉ እሺ እሺ ከዛማ ጨክኜ አንድ ቀን ኖ አልኩኝ እንዳልሽው ገደብ የሚጥስ ንግግር ሲደጋግሙብኝ እኔም ኖ ኖ እያልኩ ድርቅ አልኩ ገደቡን ሊያስፈርሱኝ የታገሉኝ በገደቧ አትፀናም ብለው ነበር ብዙ ኢንተርኔት ላይ ከሚለቀቁ ምክሮች ውስጤን ለውጫለሁ😍

    • @yyreqhg6307
      @yyreqhg6307 2 года назад +1

      እኔም ከዚህ በሗላ በኔ ላይ ሄውታቸውን የሚቀይሩ ሰወች

    • @yyreqhg6307
      @yyreqhg6307 2 года назад +2

      እኔም ከዚህ በሗላ በኔ ላይ ሄውታቸውን የሚቀይሩ ሰወች አበቃላቸው

    • @maskiyemaryemlijimaskaram6579
      @maskiyemaryemlijimaskaram6579 2 года назад +1

      Hunt new sawchi eshi beln zimsinal yecjsetbinal

    • @ሳምሪ-ጰ2ኰ
      @ሳምሪ-ጰ2ኰ 2 месяца назад +1

      በእውነት የኔን ነው የተናገርሽው

  • @kalkidanbeyene1329
    @kalkidanbeyene1329 2 года назад +1

    ይሄ በጣም መሠረታዊ ነገር ነው ሁሉም የያልሽው ልክ ነው በጣም ተምሬበታለሁ...በርቺ

  • @zematessema
    @zematessema 2 года назад +19

    You lift up my heart, u teach me to understand how expensive my price is and to treat myself with love. God bless u more

  • @ሰውያለሰውከንቱነው
    @ሰውያለሰውከንቱነው 2 года назад +3

    ፌስ ቡክ ላይ ነበር እማቅሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ገንቢ ሀሳም ትነግሪናለሽና እናመሰግናለን ልክ ነሽ በቅርቡ የገጠመኝን ነው እየነገርሽኝ ያለው ልብ ገዝቻለሁ በርቺልን ማማየ የጠቀሙ እየመሰሉ በዙርያችን ጎዳንሽ እያሉ እሚጎዱ ስንት አሉ እኮ

  • @አዋቂሁን
    @አዋቂሁን 2 года назад +7

    ወላሂ ጀግና ሴት ነች እህቶች ተመልከቷት

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад

    እህቴ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ከኢትዮጵያ ምግብ ነው የምሰራው ቻናሌን ከወደድሽው አበረታቺኝ አመሰግናለሁ 👌👍❤🙏

  • @samerasamer9335
    @samerasamer9335 2 года назад +2

    የኔ ውድ እህት ይህ ሁሉ የኔ ባሀሪ ነበር ብዙ ስዋች ተጠቀመውብኝ ትተውኝ ሄዳዋ አሁን ያቺን ምክር ደጋግሜ እያዳመጥኩ እቀየራለው ኢሻአላህ

  • @selamawittessema2376
    @selamawittessema2376 Год назад +1

    የእውነት እስከዛሬ እንዴት አላገኘውሽም....በጣም የምገርሚ ነሽ ጎበዝ አስተማሪ ወድጄሻላው 🥰

  • @TitinaWaseneh
    @TitinaWaseneh Год назад

    እውነት ላዳመጠሽ መድሀኒት ነሽ እዳውም ግትር ነበርኩ አባሸኝ አመሰግናለው እግዚያብሄር ይብርክሽ

  • @zd5125
    @zd5125 2 года назад

    ትክክል እህቴ ለቡዙ አመታት ተሸውጃለው አኡን ግን ወላኢ ኡሉንም ችላቡዬ የራሴን መንገድ ለመጓዝ ተዘጋጀው በፊፉት ሰው ምን ይለኘል ስል ለኡሉም እሺስላ ውላኢ ኢውቴ ተመሠቃቀለ አኡን እንዳልሺውም ከፉሚሊ የኔን ስሚ ተይው እንደድሮሺ ኑሪ እየተባልኩ ማናቹንም አልሰማም የምፈልገውን የማረግ መቡት አለኝ ሰው ምን ይተኘል ባናቱ ይተከል ቡዬ ተነስቻለው ከባድነው ውላኢ ምኦኘነው በግ የኦኩት እላለኡ ሳሰበው ያሳለፉኩት ይዘገንነኘል

  • @tsehayabera-wk3to
    @tsehayabera-wk3to 10 месяцев назад

    ከልብ አመሠግናለሁ አኔ የራሴን ባህሪ ነው የነገርሽኝ በትክክል አንድም ቀን እራሴን ወድጄው አላውቅም ለሠው ተፈጥሪ ለሠው እየኖርኩ ያለሁኝ ሠው ነኝ ግን ከመሸ ባነንኩኝ ይሁን ማምሻም ዕድሜ ነው ቀሪው ዘመኔን እንኳን ተጠቅሜበት ልሂድ ዘመንሽ ይባረክ

  • @esubehope5973
    @esubehope5973 2 года назад +1

    ውድ እህቴ እውነት ዛሬ ከልቤ ነው የሰማውሽ የኔን ታሪክ ነው የነገርሽኝ አመሰግናለሁ አሁን ላይ ግን ለውጥ አመጣለው ከዚ በዋላ እናመሰግናለን 👍

  • @ephratasolomon3494
    @ephratasolomon3494 2 года назад +2

    you told fact in your videos...best adviser for me in my life thanks

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 года назад +1

    አሚገርም እኮ ነው እኔማ አቃቤ እቃ መጫወቻ ነው የሆንኩት ለትንሹም ለትልቁም።አንዳንዶቹማ አቅልጠው የሰሩሽ አሻንጉሊት ትመስያቸዋለሽ።የኔ ትልቁ ችግር ይሉኝታ ነው።ሁሉም እንደፈለገ ነበር የሚቀልድብኝ በጊዜዬ በገንዘቤ በሁሉ ነገሬ በጣም ቀለዱብኝ።አይሆንም ማለት ስጀምር ተለወጠች ተበላሸች ተባልኩኝ ግማሹ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ መበቀል ይፈልጋል።ግማሹ ባዶ ሆኜ እሱ እጅ ላይ የምወድቅበትን ሁኔታ ያመቻቻል።ሁሉንም አሻግሬ እኔ እዛው።እቤቴ እንኳን ለመምጣት ጥያቄ የለም ዘው ነው።እነሱ ስልክ እንኳን ለማንሳት ካልፈለጉ ተይው።የራሳቸውን ሂወት አስተካክለው እየመሩ ያንቺን ያራቁታሉ።ሁሉንም ነገር እኔ ባሰመርኩልሽ መንገድ ሂጂ ይሉሻል።እነሱ ቤት ሁሉ በገደብ ነው።አንቺጋ ሲመጡ ግን ገለባብጠው ነው የሚገቡት።ልክ መወሰን ሰጀምር ድራሻቸው ጠፋ።በእርግጥ በጣም ብዘገይም ለውሳኔ።በጣም የሚገርመኝ ደግሞ ደህና ቤት እንኳን ስከራይ እኔን አፈናቅለው ለራሳቸው ወይ ለራሳቸው ሰው ለማድረግ የሚያረጉት ጥረት።እግዚአብሄር ይበቀላቸው።የነሱ ፍላጎት ይሟላ እንጂ ቢያምሽ ብታጪ ቢደክምሽ ግድ የላቸውም።ጠፍጥፈው የሰሩሽ ነው የሚመስላቸው።ለማንኛውም በጣም አስተማሪ ሃሳብ ነው ያነሳሽው እንደኔ ሳይዘገዩ ለተጠቀሙበት።በተለይ በተለይ የቅርብ ቤተሰብና የቅርብ ጓደኛ አልሽ?

  • @makedatigneh6319
    @makedatigneh6319 2 года назад

    በጣም ነው ማመሰግንሽ የተናገርሽው ሁሉ በኔ ኑሮ ላይ የሆነ ነው አሁን ግን ከዚህ በሃሏ ራሴን አስተካክላለሁ። ጠቃሚ ትምህርት ነው እና ቀጥይበት

  • @mihretsalhe5542
    @mihretsalhe5542 2 года назад

    Yne konjo,btam New Mamesgenew meoershe tekmognal ,Ankaki new kemer lelam endzi Yemiyanekaku negroche Azegajilen Btem tekekle ena ke egna gar yal ena ye menor nachew keep it up Thankyou so much wededede 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @rediredu4334
    @rediredu4334 2 года назад +27

    ለእኔ እንኳን ኖርሽልኝ የኔ ቆንጆ ጠቅመሽኛል ኑሪልኝ😍😍😘😘😘😘

  • @masertznebe5264
    @masertznebe5264 2 года назад

    እህትዋ ትምክርትሽ ትክክል ነው ለኔ ጠቃሚ ነው እማራለሁ ቀጥይበት እኔም በቅቶኛል

  • @Maeza-k2c
    @Maeza-k2c Месяц назад

    ዉይ የኔ መካሪ ወላሂ የተናገርሽዉ ሁሉ የኔን ታሪክነዉ ካሁን ቡሀላ ለራሴ ማወቅ እጀምር አለዉ በጣም ነዉ ማመሰግንሽ❤❤❤

  • @Aster-s4x
    @Aster-s4x 21 день назад

    Wow anchi mar tasem mar seweet konjo geta eyesus yebarekesh men endemeleshe alawekem serashegn aymeroyen athdashelgn

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 2 года назад

    Oh bless u fantastic advice thank u. Betam shamegha kehonesh sewoch yechawetubeshal melewet efelgena yakategh neger new. Hule beyelunta menor degmo betam yegodal.

  • @tsigeredagoshime5331
    @tsigeredagoshime5331 2 года назад +2

    ለቻናልሽ አዲስ ነኝ ታቂያለሽ የምትሰሪባቸው እርእሶች ሀገርራችን ውስጥ ባህል ነው ስማቸው እኔም እዳች ነኝ ጎጂ ባህልን አዉቄ አሶግጃለሁ ይሄ ባህል ሳይሆን ሰውን መጠቀሚያ መንገድ ነው ህዝባችንን ማስተማር አለብን::በርቺ 👌

  • @kidistkassaye6304
    @kidistkassaye6304 2 года назад +3

    ዘግይቼ ሲላየውሽ ይቅርታ ለማንኛውም ርእሶችሽን በጣም ወድጃችአዋለው keep it up am by you side 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @firdoustube5078
    @firdoustube5078 2 года назад +7

    ይገርማል ለማድረግ እያሰብኩ ያስቸገረኝን ነገር ነው የነገርሽኝ አመሰግናለሁ

  • @rahelhmicael3795
    @rahelhmicael3795 2 года назад +2

    ውይ የኔ ቆንጆ አለሁልሽ እኔ ያገኘሁትን ሁሉ ለሰው እያደረኩ ይኸው በ40አመቴ እድገቴ እንደካሮት ሆኖልሽ። ቆይ ከዚህ በኋላ መሰላል አልሆንም የሁልግዜ መፈክሬ ነው ግን ደሞ ሰው ካልቸገረው አይጠይቅም እላለሁ ቢሆንም ግን አበዛሁት መስተካከል እንዳለብኝ አስባለሁ ። ይቅናኝ።

  • @kalkidan3708
    @kalkidan3708 2 года назад +13

    አይገርምም እራሴን እኮ ነዉ ሁሌም የምትነግሪኝ

  • @yanita7632
    @yanita7632 2 года назад

    Le sew metazez eyayu malef tagso malef thtnna nw yene konjo akbarim bidr melashim egzabher becha nw konjit. endezi eynet ye psychology felsefna nw yatefan.
    Tazezu eshi belu atmwagetu zik belu enbel 🥰😍

  • @CellBoss-wx8nv
    @CellBoss-wx8nv 3 месяца назад

    Enameseginaleni yeni konijo betami tiriu mikir new1🙏🙏🙏🙏💯

  • @AbebayeAssefa
    @AbebayeAssefa Год назад +1

    የኔ ቆንጆ ስለኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ አመሰግናለው የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ ♥️♥️🌹♥️🌹♥️🌹♥️

    • @AbebayeAssefa
      @AbebayeAssefa Год назад +1

      አመሰግናለሁ ❤❤️❤❤️❤❤️❤❤️❤

  • @mihlet1483
    @mihlet1483 2 года назад +1

    befetari anchi lij betam new mgermiw.😳😳 one will understand about what you talk when he/she pass through it . you are amazing you can see the cause of things deeply. luv u sis😊😊

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 2 года назад +2

    የምታቀርቢያቸው ነገሮች ጥሩ ሆነው ሳለ ግን አስተዳደግንና ወላጆችን በጣም በጣም ትከሻለሽ ልጆችንና ወላጆችን በቂም በጣም እያስተሳሰረ ሀሳብሽ ከባድ ችግርም ይፈጥራል ፈጣሪስ በዚ አያዝንም እህቴ ዘመንን እየተከተልን እኮ ነው የመጣነው በግዜው ጥሩ ነው የተባለው ጊዜው ሲያልፍ መጥፎ ነበር መባሉ የታወቀ ነው

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 10 месяцев назад +1

      ይሄ ችግር በልጅነቶ በተለይ ዘመድ ቤት አክሥት ቤት ያደግነውን ያካትታል ያለፈበት ያቀዋል

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 10 месяцев назад

      አዎ ትክክል ግን የበፊት ወላጆች ለልጆቻቸውም እኮ ሀይለኞች ነበሩ ያ ደግሞ ስርአትን እናሲዛለን ከማለት እንጂ ከጥላቻ አይመስለኝም አንዳንዴ ካላለፍነው ስንካሰስ ቂም ስንይዝ ብንኖር ይባስ የምንጎዳው እድሜ ልክ እራሳችን ነን አውልቀን ካልጣልነው ፀሎታችንም ክርስቲያን ከሆንን ይቅር ስንል ነው እኛም ይቅር የምንባለው ማንም በዚህ ምድር ላይ ፍፁም የለምና

  • @MakedaKassa-tg9yg
    @MakedaKassa-tg9yg 2 месяца назад +1

    sister ene befit erasen yemalaskeber sew neberkug gn kemekeresh behala erasen endet maskeber endalebeg gebag thanks very much👍👍

  • @blenteshome4933
    @blenteshome4933 2 года назад

    ስለ እኔ እያወራሽ ነው የመሰለኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @samuelSami-mo7vf
    @samuelSami-mo7vf 4 месяца назад +1

    u are doing great gen emotional sayhon like calm honashe betnager u will be listen by alot of ppl so i am men gen what u tooking is rly rly helpful keep going . i know u didnt listen to ant one thought gen its just an idea .
    😊😊

  • @HaytBarhu
    @HaytBarhu 2 месяца назад

    😢በጣም ማርያምን በኔ ያለዉ ነዉ የተናገርሽ እኔ ህፃን እያለሁ ኣባቴ ይደበድበኝ ነበር ስትወለዲ ጀምሬ ነዉ የጠለሁሽ እያለ ስያየዉ ለራሱ እፈራለዉ ኣሁን 34 እድሜ ሁኜ እንካን እፈራዋለሁ የሆነ ሰዉ እንዳላስቀይም እየበደሉኝ ዝም እላለዉ

  • @seidmehamed4356
    @seidmehamed4356 2 года назад

    Ok sister gn betam makrashin afaligalew betam chigar layi nagni bamn lagegnash

  • @umuzakirrzz6411
    @umuzakirrzz6411 2 года назад +1

    እኔቲክቶክ ላይ እየተከታተልኩሽ ዩቱብ ሳገኝሽ ደስ አለኝ ንግግርሽ በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ነው የበለጠ ደሞ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እናይሻለን

  • @marefiyaaweke
    @marefiyaaweke 2 года назад +12

    🥰🥰 You are intellectual & konjiye also🥰 I love to hear your thoughts & I recommend to my friends too. 💙💙

  • @mominam8240
    @mominam8240 2 года назад +1

    ዉላሂ ላክ ንሽ እህቴ ይቺ ይኔ ባህሪ ናት ክስዉ ክምጣላ ያለትስማማሁብት እሺ ማለት ይቅለኝል ክስዉ ምጣላት ተራራ ምውጣት ያክል ነው ይሚስማኝ ለምሳሌ ይትጣለሁብት ሰዉ እንየ ጋር ክሁን ብጣም ኣፋራለዉ እፈራለሁ የጥፋትኝኝት ስሚት ይሰማኝል ደጋግሜ ለራሲ እውቅሳለው

    • @mominam8240
      @mominam8240 2 года назад

      ውሰጥ ሁሌም እንዳለቅስ ነው

  • @mekshew
    @mekshew 2 года назад +18

    Excellently presented like you have experiienced it practically. In summary, this reminds me the saying that I recently came accross "BE CAREFUL WHAT YOU TOLERATE, YOU ARE TEACHING PEOPLE HOW TO TREAT YOU"
    "

  • @mihretfekede3526
    @mihretfekede3526 2 года назад +4

    ቆይ ግን የት ነው ምታውቂኝ ስለ እኔ ነው የተናገርሽው ከዚህ ቦሀላ ግን እርም ብያለው አመሠግናለው የኔ ውድ

  • @Semunegus20
    @Semunegus20 2 года назад

    thank you miss. God bless you

  • @Be_Good21
    @Be_Good21 2 года назад +19

    ..... and finally that’s story of my life narrated by you !!!

  • @eamant.5383
    @eamant.5383 2 года назад

    Wey sistu, ene wer saymeta new demoze beken yalkal. Kewr eske wer bdr bdr endi atmkeri. Mnlibela new.

  • @edd-yy1xb
    @edd-yy1xb 2 года назад +1

    you are understanding girl. i hope you are in real life to . BERCHI you are helping many people to look to themselves

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 10 месяцев назад

    ወይኔ እንዴት እንደጎዳኝ ይሄ ፀባይ እንዳልሽው አሥተዳደጌ ነው የጎዳኝ ለመቀየር አሞክራለውከእግዛቤር ጋር🙏💞

  • @negeyabatenafaki
    @negeyabatenafaki Год назад

    ውዴ በእመቤቴ በጣም ችግር ውስጥ ነኝ ምክርሽን እፈልጋለሁ የቴሌ ግራም ሊክሽን አስቀምጭልኝ 😢

  • @hilinaalene5886
    @hilinaalene5886 2 года назад

    👏👏👏ዋው በጣም ውድድድድድ 💕💕💕ነው ማደረግሽ እራሴን እዳይ አድርገሽኛል 👍👍

  • @nesanetdesta6386
    @nesanetdesta6386 2 года назад

    ደግሜ እያዳመጥኩሽ ነው ተባረኪ ፔኪለር ነሽ 🙏🏽🙏🏽

  • @favensongnuroya4725
    @favensongnuroya4725 2 года назад

    Thank you 🙏. I feel bad about Betel. Do you know any updates about her ?treatment went well? Etc…The link you provide no longer active. I just see this video today.

  • @هزاعاحمد-د1ح
    @هزاعاحمد-د1ح 2 года назад

    እህቴ ጥሩ ምክርነው ቀጥይበት

  • @faithtikuye57
    @faithtikuye57 2 года назад +11

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @HelenAbabu-q1r
    @HelenAbabu-q1r Год назад

    Yena ehet arif new selkan yemolaw yanchi video new eheta menfes chenket alebat ena eski selesu video beserilen des yelnal yena mar biyanse leheta tinishem ereft kagenchebet beya new betam new menodshe berchilen❤❤❤

  • @able3345
    @able3345 2 года назад +1

    ገኒ ያራደ ልጅ ሁሉንም ነገሪ ገብቶሻል የሰው ነገር አንበሳ እጅ እዳሰቺ በርቺ የኔ ጀግና

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 2 года назад +1

    ትክክል እህቴ ዘግይቼም ቢሆን ነደረሰኩበት ነገር no መለትን ነው ተባረኪ❤❤😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @seni194
    @seni194 2 года назад +1

    እሚገራርሙ ምክሮች ነው የምታቀርቢው የምር እስከዛሬ የት ነበርኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሽ እና ቪድዮችሽን በሙሉ አየኋቸው የሆዴን ነው የተናገርሽው 👍👍👍👍👍 እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @friezerhailu1793
    @friezerhailu1793 2 года назад

    Thank you yene konjo yelben new yenegershigni Betam gobez

  • @halu.777love4
    @halu.777love4 2 года назад +1

    Grate message thnk you sister 🥰❤️🌹🙏

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 2 года назад +7

    ይሄ የሁሉም አበሻ ኑሮ ነው ለዚህ ነው የተመታ ጄኔሬሽን የተፈጠረው ስላለፉሽበት ታውቂዋለሽ

  • @amalamnen33
    @amalamnen33 2 года назад

    Wwwww yene eht ewnet slene yemtaweri new yemeselegn tebareki ewnet zar ejemralew erasen maskeber tnx

  • @batichannel6981
    @batichannel6981 2 года назад

    Wow yenie ehet betam new madnksh coze lbie west yalew new yetenagershiw God bless u.

  • @mohammedeshetu8129
    @mohammedeshetu8129 2 года назад +1

    You’re so smart You already know so thanks advice you’re doing good job my best!!! God bless thanks!!!

  • @kirubelkebede7409
    @kirubelkebede7409 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነው ግን በ point ወይም ዋና ሀሳብን በቁጥር ሳይዘረዘር ብታስቀምጭልን ፍሬ ሀሳቡን ለመረዳትና ለመያዝ ያግዘናል ልክ 5ቱ የምቀኛ ሰዎች ባህሪያት ብለሽ እንደሰራሺው ።

  • @sema140
    @sema140 2 года назад

    Balebete gedeb eyalefebgn kehones endet lasqomew echilalew?

  • @minatesfaye1346
    @minatesfaye1346 2 года назад +1

    የኔቆንጆ በጣም አስተምረሽኛል ተባረኪ.

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад

    ቆንጂየ ተባረኪ እንዴት እንደወደድኩሽ ግሩም ድንቅ ሞትቬት በርች አሺ

  • @zuzu7962
    @zuzu7962 2 года назад +2

    እግዚያብሄር ይማራት
    እሺ ማለቴ ጎድቶኝ አስለቅሶኝ አሳምሞኝ ወድቄ አልፏል ነገር ግን ተምሬበታለው

  • @bontujimma6015
    @bontujimma6015 2 года назад +1

    Great advice🙏..💟🌷💟🌷💟🌷💟

  • @chaltulove3548
    @chaltulove3548 Год назад

    እኔም እንደዚ ነኝ ሁሉን ነገር መድራግ እያቸልኩ በህሉንተ ሰውን ለላመስቃያም የደራሰብኝኝ እኔ እና ፋጠሪ ቢቻ ነው የሚያቀው😭😭😭

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 2 года назад

    ትክክል የኔ ልዬ መጀመርዬ እራሥን ማሥከበር አለብን ከዛ አልፎ ሠውም ያከብረናል እናከብረዋለን

  • @nahomishiferaw8999
    @nahomishiferaw8999 2 года назад +11

    What a great advice !

  • @yyreqhg6307
    @yyreqhg6307 2 года назад

    እውነት ለመናገ ከመጀመሪያው እስከ መጨርሻው እኔን ነው የገለፅሽልኝ ኢንሻ አላህ ከዚህ በሀላ

  • @uae7780
    @uae7780 2 года назад

    የኔ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ በጣም ጎበዝ ተምሬያለሁ ካች ብዙ ነገር አንዷ እኔ ነኝ ሳልፈልግ የማረግለሰው😭😭😭😭😭

  • @abelvirtue6786
    @abelvirtue6786 2 года назад

    Betam nw Yemamsgnsh Eshi ,tiru miker nw barchlign.

  • @smu5265
    @smu5265 2 года назад

    Omg ገራሚመልክት ነው ወድጀዋለው አመሠግን አለው እራሢን አዳይ ነው የረዳሽኝ ውዴ

  • @huhuuuu4539
    @huhuuuu4539 2 года назад +1

    አረ ምን አይነት ማር የሆንሺ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ባለችበት ይጠብቅሺ

  • @mekidesmesfin6790
    @mekidesmesfin6790 2 года назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰 yihenn video degagme mayet efelgalew !!!! Yehone lewt mamtatma alebgn 🤔🤔🤔🤔

  • @olumaroba3108
    @olumaroba3108 2 года назад +2

    You know the psychology of Ethiopias, it’s clear and precise knowledge base information you shared here!
    Thank you indeed!!!

  • @zinetali1410
    @zinetali1410 2 года назад +1

    ዋው የእውነት ድንቅ ልጅ ነሽ የኔን ባህሪ ነው የገለፅሽው

  • @realeagent
    @realeagent Год назад

    ተባረኪ የውስጤን ነገርሽኝ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 2 года назад

    Thanks my sister godbless 💚💛❤️🥳

  • @cocohabeshatips
    @cocohabeshatips 2 года назад +4

    Every word true
    Me. My self and I
    Ene mane alate, I have to protect and be a lawyer to my self,make boundaries for not to be used. ....disrespected.
    Thank you for your wonderful and 💯 right advice . Such a beautiful words from gorgeous, stylish lady♡

  • @aselyalexander8871
    @aselyalexander8871 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ስለራስሽ ሁኔታ ብትነግሪን ደስ ይለናል ለዚህ ያበቃሽ ምንድነው?