Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V19

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • - Credit:
    - SUBSCRIBE HERE: / @semerebariawethiopia
    - Follow us on facebook / yesamintuchewataonfanatv
    - Follow us on Telegram t.me/yesamntuo...
    More News on our News Channel / @semerebariawethiopia
    #YesamintuChewataonFanaTV #SemereBariaw
    Ethiopian Comedy, Semere Bariaw On Fana TV, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy by Semere Bariaw on Ethiopian TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Semere Bariaw, Semere Baryaw, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota |New Amharic Comedy| Amharic| Guragegna Music| Oromigna Music| Tigrigna Music| Amharic Music | Ethiopian Music |Ethiopian Comedy| Ethiopian Drama| Ethiopian Movies| Ethiopian Music| Fana Television| Tadyas Addis| Tadias Addis| Ethio FM 107.8|የሳምንቱ ጨዋታ| ሰመረ ባርያው |ፋና ቴሌቪቭን|ሠመረ ባሪያው | Ethio FM 107.8| Tadyas Addis| Tadias Addis| Ethio FM 107.8| New Ethiopian music, New Ethiopian movie, sarcasm, Amharic Drama, ethiopian, Dr. Abiy, Seifu on EBS, Seifu fantahun, Ahmed, Pm, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Semere Bariaw, Semere Baryaw, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun show on ebs RUclips, Fana Television, Ethiopia, Ethiopian TV, Stand up Comedy, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, sarcasm, ebc ethiopia, tadyas addis, tadias addis, ethiopian, Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy semere, Satire on fana tv, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Semere Bariaw, Semere Baryaw, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, Critics by Semere Bariaw on Fana TV, Seifu on EBS, Seifu fantahun, Yesamintu Chewata on fana, tadyas addis, tadias addis, ሰመረ ባርያው በፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው በፋና, ሰመረ on Fana TV, ሠመረ ባርያው ሳታየር, ሠመረ በFana TV, sarcasm, የኢትዮጵያ ሽሙጥ ጨዋታ, Seifu on EBS, Seifu fantahun, Ethiopian sarcasm, Ethiopian, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, በፋና ቲቪ, ሠመረ ባሪያው የሣምንቱ ጨዋታ, tadyas addis, tadias addis, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, @tadyasaddis @tadiasaddis #ethiofm107.8 @EthiopianComedy #SemereBariawFanaTV @YesamintuChewata @Seifufantahun #seifufantahunonebs #newsethiopian @ethiopianmusic @ethiopiancomedy @ebs @ethiopia #ethiopian @DrAbiy #Ahmed @news #Abiy #ሳሚባርያው #ከሰመረባሪያውጋር #ሰመረባርያውሳታየር #ሠመረሽሙጦች #ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ #fun #politics #socialmedia @tube, #media #satire @culture @fashion @ethiomusic @history @education @diaspora @newsethiopian @tadyasaddis #tadiasaddis @ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #አሽሟጣጭ #ሰሜባርያው #ሠመረባርያው #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrignamusic @FanaTelevision #Ethiopia @EthiopianTV @EBC #comedy #ethiopiancomedy @sitcom #ethiopia @amharicfilm #seifuonebs #tadyasaddis #tadiasaddis #ethiofm107.8 #newsethiopian
    #የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #ፋኖ #አብይ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ፖለቲካ #ህወሀት #ጦርነት #ትግራይ #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #ህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ናቸው። የሳምንቱ ጨዋታ ስለ #ግለሰብ፣ #ብሔር #አክቲቪስት #ፓርቲ #አማራ #ኦሮሞ #ትግሬ #ወላይታ #ጥላቻ #ረብሻ ጥፋት እና ተመሳሳይ ነገሮች አያወራም

Комментарии • 735

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Год назад +164

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ሰሜ የዘመናችን ጀግና ሰው ነሕ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ 💚💚💛💛❤❤👍👍👌

  • @ayacell1360
    @ayacell1360 Год назад +74

    ስሜ ግን ስንቱን አስተምረህ ትዘልቀዋለህ ብቻ የዜግነትህን እየተወጣህ ነው ኑርልን

  • @mekidesfasil8559
    @mekidesfasil8559 Год назад +38

    ሰመረ ፈጣሪ ሺ ያርግርህ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @godisalwaysgood5999
    @godisalwaysgood5999 Год назад +65

    ሰሜ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ !!!የእውነት አስተዋይ ትልቅ ሰው ❤️❤️❤️❤️

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos Год назад

      🤦‍♀️🙊አፀያፊ ህዝብ እንደው የት እንሂድ በስመአም ተባረክ ሰምየ እድሜ ይስጥህ አቦ🙏

    • @alemenshshiferaw2405
      @alemenshshiferaw2405 Год назад

      😂 😂 😂 😂 😂 the funniest and brilliant man ever!

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 Год назад

      True, Amen ! 🙏

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 Год назад +26

    ትልቅ እይታ ያለህ ምርጥ ወጣት ነህ በርታ

  • @hannatessema238
    @hannatessema238 Год назад +13

    ሰመረ ሀቀኛ ሰው በጣም ነው የማከብርህ ተባረክ!
    ጥሩ እይታ ነው ያለህ እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን :
    እድሜ እና ጤና ይጨምርልህ!

  • @user-fj3ty7to4s
    @user-fj3ty7to4s Год назад +22

    አይዞህ ሰመረ እኛ ኢትዮጵያዊ ከጎነህ ነን

  • @abelkinfe6667
    @abelkinfe6667 Год назад +23

    ሰሜ ምርጥ ሰው አንድ ሰው አለምን መቀየር ይችላል ሲገባቸው ይሰሙሀል በርታልኝ አባቴ

  • @rosaahmed9566
    @rosaahmed9566 Год назад +21

    የአምስት አመቱን ህፃን ስመለከት ከ
    miracle money ወደ
    miracles people
    መሸጋገራችን ገባኝ
    ሁላችንም ታመናል ሀይ ባይ አጣን
    እድሜ ይስጥህ ሠሜ ወንድማችን

  • @biyamjemal9504
    @biyamjemal9504 Год назад +9

    ሰሜ ምርጥ ትውልድ ለይ
    እየሰራህ ያው እጅግ በጣም
    ጠቃሚ ስለሆኑ እናመሰግናለን
    ያንተ አይነቱን ያብዛልን
    ፈታ እያርክ የምታሰተምር ምርጥ 🙏

  • @yosephzewdie9949
    @yosephzewdie9949 Год назад +13

    ሰመረ ባርያው አቦ ይመችህ

  • @ahmedyassin1390
    @ahmedyassin1390 Год назад +32

    ወላሂ ምንም ነገር ገና ሳልሰማ 10000000 Like ሲያንስህ ነዉ ሰሜ።

  • @kiyalight94
    @kiyalight94 Год назад +32

    My dear Semere I don't have a proper words to express about you. Your wife and kids are the luckiest people to have you and we who follow you are fortunate to witness that Ethiopia has a precious person like you. God bless you brother!!

    • @Zobeltube4766
      @Zobeltube4766 Год назад +1

      My dear Semere I don't have a proper words to express about you. Your wife and kids are the luckiest people to have you and we who follow you are fortunate to witness that Ethiopia has a precious person like you. God bless you brother!!
      9

    • @elishamoshe4329
      @elishamoshe4329 Год назад

      Gobez neh bzu sewochin keyerk bertalgn wendm

    • @mekdwstesfaye6978
      @mekdwstesfaye6978 Год назад

      @@Zobeltube4766 p

    • @fikerabeba6552
      @fikerabeba6552 Год назад

      ክበርልን ሰሜ ❤❤❤

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 Год назад

      We r very lucky to have him too
      God gave us a great teacher , humble, funny , decent, brilliant, generous, lovely, he's special , 4:20 Semi , Thank God for having you
      ❤ 😊

  • @semiraabdumuhamed9990
    @semiraabdumuhamed9990 Год назад +11

    ትክክል የዘመኑ እዉነት ተናጋሪ ያቆይህ

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 Год назад +5

    ሰመረ በእውነት እግዚአብሔር ይባሪክህ እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ግን የምሰማው ና የማየው ነገር በጣም ያሳዝናል አንተግን በርታ ሚዛን የተወሰደባት ሕፃን በጣም ልቤን ነክቶታል ከቻልክ ባገኛት

  • @helenwube825
    @helenwube825 Год назад +7

    ስወድክ እኮ፣ ይሄንን ቅጥ አምባሩ የጠፋበት ትውልድ አስተምርልን እስቲ። ተባረክ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Год назад +9

    ወይኔ ሰመርዬ እንዴት እንዳሳከኝ አረ ተቃጠልን እቺ አገር ወዴት እየሄድን ነው ? 🤭 አንተ ግን የልቤ መዳህኒት ብየሃለሁ 🤣😂🤣✌️👍👏 💚💛❤️ 👏 ✌️ *ምን ይላሉ ? * 😉

  • @inhimwelive2554
    @inhimwelive2554 Год назад +8

    Thank you Dear Semere for educating the generation with excellent sense of humour. The world needs people like you when herd mentality and idiocy is taken over the nations

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 Год назад +10

    The guy he say I’m a Doctor 🤣🤣🤣🤣🤣. So funny 😂

  • @millionshiferaw8632
    @millionshiferaw8632 Год назад

    ሰሜ ባርያው አንተ ጀግና ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ትለያለህ የኢትዮጵያ ባህል የማይገልጽ ነገሮች ሲቀርቡ ማውገዝህ ተገቢ ነው

  • @yegeta1
    @yegeta1 Год назад +11

    ባርዬ ትልቅ አክብሮት ነው ላንተ ያለኝ !!!!በርታ

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 Год назад +3

    ሶሻል ሚድያ መከታተል ከጀመርኩ ጀምሬ የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር ሰመረን ሳልከታታል ያመለጠኝ ግዜ ብቻ ነዉ። አሁንም ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ሁሌም አክባሪህ ነኝ።

  • @mudaetho7490
    @mudaetho7490 Год назад +6

    የዘመናችን ምርጥ ስዉ

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Год назад +2

    Wow wow wow I love it thank you very much you teach us a lot of think Samira thanks

  • @oneworldhope2240
    @oneworldhope2240 Год назад

    አቦ ሰሜ ተባረክ ያለመሰልቸት አፍ አፋቸውን ስለምትልልኝ እንደው ሰሚ ካለ መቸም አንዴ ደንግየዋል

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Год назад +1

    ስሜ አደራጀንና እስቲ ግርፍ እናርጋቸው እነዚህን ሀሰተኛ ነቢያቶች

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Год назад +4

    😂😂😂የብልፅግናው ፓርት አንደኛ ነው 👍

  • @temesgenhailu23
    @temesgenhailu23 Год назад +2

    ትናፍቀኛለህ ሰሜ! respect 🙏🙏🙏

  • @brookbobas8275
    @brookbobas8275 Год назад +17

    ሰሜ ብልጽግና ያለው Part ገዳይ ነው 😂ከልቤ ነው ያሳቀኝ ..Tnx🤣

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 Год назад +2

      የህፃኑ ፖስተርስ አይይይይይ

  • @benjamingess983
    @benjamingess983 Год назад

    ሰሜ ይሄኮ የእግዜር ቅጣት ነው! ያከበሩንን አባቶቻችንን አብረን ያዋረድን ጊዜ ነው በደደቦች መቀጣት የጀመርነው

  • @admasuadisalem2553
    @admasuadisalem2553 Год назад +1

    ሰመረ አነተ እኮ የምርጦች ሁሉ ምርጥ ነህ አብሶ ጥንቃቄህ እውነተኛነትህ እናትህ እንደ አንተ ያለውን ሺ በወለደች እመብረሃን ትበርክህ አካፋን አካፋ ዶማን ዶማ የሚል ሰው ነው የጠፋው እኮ ያጣነው እንደ አነተ ያለውን ሰው ያብዛልን!!!

  • @elsakonjo3931
    @elsakonjo3931 Год назад

    ክክክክ ወዬ ፈጣሪ እረ ወዴት እየሄዱ ነው እግዚኦ እነዚ ሰዎች ወይ ቤንጤዎች ሰምዬ ክክክ መጋዝ ትመቸኛለህ አትልፋ አይሰሙም ድንጋዬ ላይ ውሃ

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Год назад +2

    ሰመረ በጣም ነዉ የማደንቅህ ጎበዝ ።

  • @saratesfaye6111
    @saratesfaye6111 Год назад

    እንደአንተ ዓይነት ሰው በርከት ቢል እንዴት አሪፍ ነበር አቃጥለው ሊገሉን ነው እኮ አረ ምን ይሽላል ሰመረ እግዚአብሔር ይበርክህ ዘመንህ ይባረክ ምርጥ ሰው

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Год назад +5

    ሰሜ !!!!ዶክተር እኮ ያለው የሰፋር ስሙ ነው😂😂😂😂

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Год назад +11

    አምላኬ ስንቱን ታግሶል እኔን ጨምሮኦ😇

  • @elsamelese7450
    @elsamelese7450 Год назад +1

    በጣም ጎበዝ እውነት ምትናገር
    great respect 🙏🏽

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Год назад +1

    ወይ ጉድ ብልፅግና ስትለው አለ ።ልክ የለለው ማሽቋለጥ ይባላል።

  • @hannachaka6723
    @hannachaka6723 Год назад +4

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ የምታቀርበው ሁሉ እውነት ነው ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ብዙዎችን ታነቃለህ በርታ

  • @tirnesh3066
    @tirnesh3066 Год назад +4

    ውይ ሰመረ እንደው መድሀኒአለም ይባርክህ!

  • @eyob307
    @eyob307 Год назад +2

    ፋክ ሲል ይህዝብ አያፍርም አሜን ይላል አይፈጣሪ

  • @Alem9287
    @Alem9287 Год назад +5

    ባርዬ ኢትዮጵያ ትባርክህ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂

  • @abdullaheman820
    @abdullaheman820 Год назад +4

    እውነትም ሠመረ ፣ ኧረ ሰውማ አለ እንድል አረከኝ፣ ወንድማችን በጣም ትለያለህ የሞራል ልዕልናህ ይለያል፣አክባሪህ ነኝ፣ማጋለጡን ቀጥልበት።
    እናመሠግናለን

  • @danielnegash7985
    @danielnegash7985 Год назад +2

    ሠሜ ፕሮግራምህን እወደዋለሁ ግን እ/ር በአህያም በለአምን ተናግሯል እንኳን በልጆች ይቅርና በተረፈ በርታ ቀጥልበት

  • @hailufanta7100
    @hailufanta7100 Год назад +1

    ሰመረ እንደኔ ከሆነ ማእረጉ ሳይሆን ሰሙ ዶክተር ሊሆን ይችላል ዶክተር የሚባል ሰም አለ

  • @tselotedaniel9343
    @tselotedaniel9343 Год назад +1

    ሰመረ መጀመሪያ አከብርሀለሁ ምክንያቱም ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊያንን ከልብህ ታውቀናለህ መስመራችንን እየነገርከን ነው ያለቦታችን እየሮጥን ነውና እርሱ ይቅር ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሰሜ በርታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Год назад +2

    ሰሜ እይታክ ልዩ ነው ልብ ይስጠን ነው የሚባለው በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነው ያለነው

  • @humanity6067
    @humanity6067 Год назад +2

    የሞኞች ዘመን ወይኔ ሰሜ አንዴ አንተ አዛ ሀገር ላለህው ይብላኝልህ ውይ. አነዝህ ሁሉ ሰገጠዎች ket መተው ነው አሁን ይሄን ህጻን ልጅ. ሕግ የለም ግን አንዝህን ወሮበላዎች አንድ የሚል.

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 Год назад +3

    The Protestant case is getting out of control...🤣🤣🤣..yemerachew new🤣

  • @samrawitlegese6946
    @samrawitlegese6946 Год назад +5

    ሰምዬ ተባረክ

  • @kgmtv7266
    @kgmtv7266 Год назад +2

    ደስ ይላል መጋዝ ተመቸኝ

  • @yemewodishbekele
    @yemewodishbekele Год назад

    ሰመረ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ነውረኝነት ምን እንደሆነ የማያውቁ ስድ አደጎችንና ግራ ገብቷቸው ግራ የሚያጋቡትን ደንቆሮዎች ፈጣሪ እንዲገስጽልን እንፀልይ ።ሌላማ ምን እንላለን።

  • @biniyammelaku6300
    @biniyammelaku6300 Год назад +1

    ፕሮፌቲክ 😂😂ኧረ ሰሜ ሆዴን አቆሰልከው

  • @gebremhriahmfrehiwot4878
    @gebremhriahmfrehiwot4878 Год назад +1

    ሠመረ የጋጠወጦችና የአላዋቂዎች አርጬሜ

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 Год назад +2

    አይ አገሬ ምን ይሆን መጨረሻችን ? አምላክ ሆይ ይቅር በለን በይቅርታና በምሕረት ጎብኘን !!!

  • @kante5318
    @kante5318 Год назад +3

    ሰመረ እዞም ዘመናውያን ቤንጤዎች ኣሕርር እዮም ዘብሉኻ 😂 ግን አብይ ይዞልን የምጣ መአት ማለቅያ የለውም ይህ ነው እንጂ የጨለማ ዘምን ያስችለን እንግዲህ

  • @mohammedkhaireddin9051
    @mohammedkhaireddin9051 Год назад +1

    ሰብስክራይብ ሳታደርጉ የምታዩ ሁሉ፣ ይሄ መበረታታት ያለበትና ለሁሉም መድረስ ያለበት ትምህርት ሰጭ በመሆኑ፣ ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር እንድታደርጉ እንደዜጋ እመክራለሁ።

  • @mekdesyefikirsewuababa7710
    @mekdesyefikirsewuababa7710 Год назад

    ፋክእያለ አሜን የሚሉ ህዝብ መቀለጃ ሆነእኮ😀😀😀

  • @GentJemaneh-xb7ok
    @GentJemaneh-xb7ok Месяц назад

    ትለያለህ ወንድሜ እንዳተ የለ ያብዛልን👍👍👌👌👌

  • @mikiyashayliye9843
    @mikiyashayliye9843 Год назад

    በየትኛዉም ማህበረሰብ ዉስጥ የተሳሰተ ነገርን እየነቀሰ የሚያወጣ ተቺ ያስፈልጋል። እንደ አንተ ያሉ ሰዎች በመጥፋታቸዉ አለም አሁን ላይ ፈጣሪ የለም፤ የፆታ ዉዝግብ እንዲሁም የተለያዩ የሞኝነት ፍልስፍና ሲከተል ተዉ ባይ በመጥፋቱ (በመፍራት) ብዙ ዋጋ እያስከፈለ ነዉ። የትኛዉም ማህበረሰብ እንደፈለገዉ መሄድ ከጀመረ ሰብዓዊነት አደጋ ላይ ነዉ፤ ለዚህም እንዳንተ ያሉ ሰዎች ያስፈልጋሉ በርታ

  • @eskedarayele4430
    @eskedarayele4430 Год назад +1

    I laughed when the bank accountant express his struggle. oh God lebona yisten

  • @biniamtewodros4384
    @biniamtewodros4384 Год назад +3

    ሰሜ ማርያምን ጀግና ነክ 👏👏👏

  • @user-lm2ns9ub6e
    @user-lm2ns9ub6e Год назад

    Semere Eigzaber zabani yibark ❤❤❤

  • @aksk3677
    @aksk3677 Год назад +3

    ሰመረ ተባረክ የሳቄ ምንጭ ነህ

  • @drdanieltekalign3175
    @drdanieltekalign3175 Год назад +1

    ሰሜ ምርጥ ሰው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን ወንድሜ

  • @user-xu8us6kl6u
    @user-xu8us6kl6u Год назад

    ወይኔ ሰመረ የሸገሩ ስወድህ

  • @natisita1525
    @natisita1525 9 месяцев назад

    ``አልተማራቹም ለመባል ራሱ ትንሽ መማር ይቀራቹሀል" 😂😂😂

  • @tireshopsaddis
    @tireshopsaddis Год назад +3

    እንደ ሰመረ አይነት ሰው ይብዛ ።

  • @leyunew
    @leyunew Год назад +10

    እውነተኛ ለሀገርና ለትውልድ ተቆርቋሪ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን! የወለድካቸው ያንተን አርአያ እንዲከተሉ እ/ር ይርዳህ!!

  • @user-zw5hm2yb1w
    @user-zw5hm2yb1w Год назад +4

    በየሚዲያው ስዞር ሲቀባበሉክ አይክ ነበር አድናቂክ ነኝ በራስህ ቻናል ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል 👋

  • @anaboset9985
    @anaboset9985 Год назад

    የእንስሳት Doctor እኮ ነው።😂😂

  • @roseadugna2666
    @roseadugna2666 Год назад

    ሰሜ በጣም የምወድህ ልጅ ነህ ተባረክ እውነቱን ፍርጥ የእውነት ወደድኩክ ነጭ ነጯን

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 Год назад +1

    ሰሜ እማይገባውና እማይሰማ ህዝብ ማስተማር ከባድ ነው በርታ ግን ጀግና ጎበዝ ነህ 👍👍👍👍

  • @user-jk2ri8zv3l
    @user-jk2ri8zv3l Год назад +1

    ሠሜ አንተን ለሠግለፅ ቃላት አጣሁ አሥተሣብህ አመለካከትህ ሁሉምነገርህ ፍፁም ይለይብኛን እንደዚህ አሥተሣሠብና አመለካከት ቢኖረን ቢያንሥ የ90ዎቹን የኢትዮጵያን አኗኗር እንመልሠውነበር ብዬ አሥባለሁ በሁሉም በአኗኗርም በባህልም በእምነትም በሁሉምነገር እንሻልነበር በተረጸ ልደታማሪያም ትጠብቅህ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @dawitfikadu8348
    @dawitfikadu8348 Год назад +4

    What a sense of humor!!! I always see z right way critics should be...so many ppl making reaction but z only one able to!! z way we all want,despite z complex we all have.thank u

  • @ethiopiabaza2718
    @ethiopiabaza2718 Год назад

    በእውነት ሰሜ አድሜህ ይርዘም ተ

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 7 месяцев назад

    ሳመርቅህ ሰመረ ተባረክ!

  • @sosinagetahun6155
    @sosinagetahun6155 Год назад +1

    ሰሜ የልቤን ነው የምትናገረው ተባረክ

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 Год назад

    Eneme semeye wedemesob tega beye Beltsegna selew Enjerawe mola😂😂😂😂😂

  • @abeluyene857
    @abeluyene857 Год назад +1

    ሰመርዬ አልን እኮ አይወክሉንም አልን። ካውንስል ከተባለውም ከእነዚህ ጋር በአስተምሮትም በስርአትም አንመሳሰልም ብለን ከወጣን ቆየን። ግን ስማችን ሞክሼ ሆነ ምን እናድርግ?

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተም እእግዚአብሔር እያናገረህ ነው በርታ እውነት ሁሉ አትጠፋም ኡኡኡኡ የት እንሂድ እየሱስ ይመጣል እነዚህ የማዳበሪያ ትውልዶች ማነን ይስማሉ ቤቴን የመገበያ ቤት አደረጋችሁ ብሎ ጌታ ጅራፍ ያንሣ ይህ ሁሉ የመንግስት ጥፍፉት ነው ህዝብን ይጫወቱበት ጌታ ሆይ ተሎና 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @edgetumetkiya4456
    @edgetumetkiya4456 Год назад +1

    በነገራችን ላይ የአንተን ቪዲዩ ለማየት ነው RUclips የምገባው #ይመችህ_ሰሜ👏

  • @lidyamoges8878
    @lidyamoges8878 Год назад

    ትክክል ነው እምትናገረው ጌታን ስወድክ

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 Год назад

    ወዶ አይስቁ ትላለች እናቴ ጉድ እኮ ነው አይ የእኛ ነገር !! ብቻ በርታ እስቲ ሰመረ!

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Год назад

    ምነው እዛ በኖርኩኝ ብሩን ልቅሜቅም አደርግላቸው ነበር😂😂

  • @mekonnentsegaye5051
    @mekonnentsegaye5051 Год назад

    መንግስት ግን እንደዚህ አይነት ሌቦችን ለምን ዝም ብሎ እንደሚያያቸው አጠያያቂ ነው ...ስሜ ግን በርታልን አንድ ቀን ውጤት ታይበታለህ

  • @yesharegahilog1974
    @yesharegahilog1974 Год назад +2

    ባንክ በፀሎት ገባልኝ ያለው ሰው በፖሊስ ተይዞ ለሌላዉ ትምህርት መሆን አለበት

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 Год назад +3

    እኔ የእውነት እያዝናና የሚያስተምረኝ የሚያዝናናኝ ማንም የለም የእውነት ኑርልን አቦ👍🙏

  • @seadaseid6427
    @seadaseid6427 Год назад

    ሰሜ በርታልን የብዙሰዉ ሀሳብን
    ነዉ አየገለፅክልን ያለሀዉ።እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @user-ur7hp7sl9q
    @user-ur7hp7sl9q Год назад

    😂😂😂😂ኡኡኡ ብልፅግና

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Год назад

    ዉይ ሰምዬ ምን ላድርግህ ልዩ ነህ ተባረክልኝ አቦ። ጀግናዬ።

  • @ankoberview3971
    @ankoberview3971 Год назад

    ብልፅግና😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 Год назад

    ሰመረ ኧረ አሁንስ እነሱ ግራ ገብቷቸው እኛንም ግራ አጋቡን እንዴት አይነት የነቀዘ ነገረ ውስጥ እንደገባን ነው የሚያሳየው።

  • @fitsumberihun2072
    @fitsumberihun2072 Год назад +1

    Seme my dear endet endemnodh nurln number one comedy really

  • @tigistdamite3609
    @tigistdamite3609 Год назад

    😂😂😂😂😂ደክተር 😂😂😂😂ይቀየር

  • @sophysofie8791
    @sophysofie8791 Год назад

    ሰሜ ጥሩ አስተያየት ሰጪ ነው ቀጥልበት ወንድማችን ተባረክ

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 Год назад

    ወይ ዘንድሮ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fisehagizaw8981
    @fisehagizaw8981 Год назад +1

    ጠያቄው ሌላ መልሱ ሸራተን አቦ ሰመረ ተባረክ

  • @Ffghhhjjkmmm
    @Ffghhhjjkmmm Год назад +1

    ተባረክ ሰመረ

  • @newlife2805
    @newlife2805 Год назад +2

    ባርችዬ 🙏🙏🙏🙏 እውነት እኮ ነው ያመለጠን ነገር ያለ እኮ ነው የሚመስለን!! ክፉ አይንካህ ለውጥ ቢዘገይም አንተ ግን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኽው። ትልልቆቹች እንዴ ለይቶላቸዋል ህፃናቱን ሲያደነቁሯቸው ምን ማለት ይቻላል ያማል በጣም ባርችዬ 🦁🦁🦁❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኑርልኝ