ke mutu amwamotu yene geta begefe kemegedeleh bale lemen ena mane endehone enkwan beteseboche sekeneken yenorale remote kefu yezelalem sesay honkebachew shone engedu menor nuru new
christiyan becha aydelm ye motewu muslimochem motwal....lngeru enant dedb orthdox amharawoche ye amharan muslimoche end amhara atayunm.....egna be oromia yemengedluwu be enant zergnet tonkol nw ke enant gar aber amhara mbal yasafernal
@@mekdieta9680 egne ye amhara muslim ngne achalu yemot gez zemd motobgnal ariss oromoia mejemriya ataru......lmn ye amharan muslim end bada nw yemtayut oromowoche be hayemanot sikfafelu ayche alawukm enant ye amhara orthdoxsoche gen egnan ye amharan muslimoche ke oromo ekul nw yemttelun
እየሱስ ጌታ ነው የፍጥረት ሁሉ ተስፋ ነው::
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ!! አባካችሁ ወደ ፈጣሪ
ተመለሱ!! በየቀኑ አዳዲስ የቤት ሥራ ለምን ትቀበላላችሁ ጌታ ምን ይላል አንበል ወደ
አምላካችን እንመለስ:: ጌታ ምድራችንን ህዝቡን ይባርክ:: አሜን አሜን
ኧረ እየሱስ ጌታ አይደለም መልእክተኛ ነዉ እንጁ
@@Tube-qr9de ኢየሱስ ጌታ ነው!! ለአንተም ለደንነትህ የሚሆን መልዕክት ይዞ ነው የመጣው፡፡ በተጨማሪ እንድናወራ ከፈለክ ይቻላል፡፡
@@Tube-qr9de በቁራን ውስጥ እየሱስ ሂወት ሰጧል የሞተ አስነስቷል ሊፈርድ ድጋሚ እንደሚመጣ ይታወቃል ስለዚ ሂወት የሚሰጥ የሞተ የሚያስነሳ ሊፈርድ የሚመጣ ጌታ እንጅ ሰው ሊሆን አይችልም::
ሁሉን ነገረ የደረገወ ከ ደንግል እንዲወለደ ከአደረግው ፈጣሪ ሀይል ነው ሰለዚህ ሁሉም ነግረ ከፈጣሪው በተሰጥው ሀይል ነው።
@@yonimengistu983 ⁸⁷
ፈታ ዴይሊ በጣም የምወደውን ዘገባ ወይንም ሪፖርት ነው የምታወጣው ነገርግን አንዳንድ ግዜ from BBC DW and VOA ሚዝናዊነት የጎደለው ሪፖርት
ከነሱ ትወስዳለህ ይህም ትክክል ነው የሚል ግምት የለኝም አንተ የራስህን የጥናትና ጠንክረህ የሰራህውን እደዎትሮው አቅርብልን thank you for your service.
ጁሀርን ለመያዝ ሀጫሉን ተጠቀሙበት የንፁህ ደም ይፋረዳቸው
Juharinima yeza hulu nitshi sew demi yifaredewal sint sew besu miknyat indemot mechemi anresam
ፍትህ ፍትህ ለሀጫሉ ሁንዴሳ yeroo Hunadaa Onee Kenaa Kesaa kabdu mitii 😢💔
ለቴዲ ቡናማው ቢያስ አጫሉ ተሸልሞዋል
Feteh besu meknyat bemayawkut be Oromia letaredut sewoch!
በኢትዬ እኮ ብዙፍትህ ያላገኙ አሉ ሃጫሉና ቴዲ ብናማ ብቻ አይደሉም ገና መሞት መገደለም ይቀጥላል ፍትህ ፍትህ ከምትሉ ተራችሁን ጠብቁ ማንፍትህ እንደሚያገኝ ከአምላክ ብቻ ንው የምንጠብቀው በህይወት ከተኖር
ke mutu amwamotu yene geta begefe kemegedeleh bale lemen ena mane endehone enkwan beteseboche sekeneken yenorale remote kefu yezelalem sesay honkebachew shone engedu menor nuru new
ያሳዝናል ሀጫሉ ነፍስህን በገነት ያኑረው ለቤተሰብህ መጽናናትን ይስሰጥ በልጅነትህ የፖለቲካ ጭዳ አደረጉህ የእውነት አምላክ ፍርዱን ይስጥ
ይግባኝ ለክርስቶስ ይግባኝ ለመዳኒአለም አተ እውነተኛ ዳኛ ነክ
እህቴ አዲስ የምግብ አሰራር ቻናል ነው ቤተሰብ ሁኚ አመሰግናለሁ
😂😂😂😂
ነፍጠኖ ዛሬም ወደፊትም ጠላታችን ነዉ ነፍስህ አትረፍ ለዘላልም ልዶችህም ልክ እዳንተ ደመከልብ ይሁን የ86 ንፅሐን አምላክ
@@prettyyeshi ምንድነው ሚያስቀው ደነዝ
@@prettyyeshi ፍርዱን ለእግዚአብሔር ብንተው አይሻልም
ፍትህ እረ የፍትህ ያለ የንፁሀን ደም በከንቱ እየፈሰሰ መንግስትም እንደሆነ ጆሮ ዳባ ብሏል
Ê.aq
thank you
አባይን የደፈረው አባደፋር ኢጅነር ስመኘውስ ከርታታው እሱን ማንያንሣው አጥፊያቸው ይጥፋ💚💛❤አገራችን ሠላም ይውረድ
እኔም የሚያጨበጭብ ባይኖርም ስመኘው በቀለም አይረሳንም ሀጫሉ ባተሰብብ የስትሰው ነፍስ በደምምድሩ ጓረፈ አንተንም አላህ ይዘንልህ አሁንየሱ የተነሳው የቀረውህዝብ እድበጣበጥነው አማራየ ንቃ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የማንኛውም ሰው ሂወት እኩልነው የሞትለውጥየለም ግን ታዋቂ ስላልነበሩነው የማንኛውም ሰው ሂወት መሞት እደሱ ሊቆጨን ሊያገበግባችሁይገባል አላህ አንድነው ለሁሉምፍርድይሰጠል
ምርጥ ቤተሰብ ይመቻችሁ
ይግባኝ ለክርስቶስ😥🙏
ይግባኝ ለዋቃ😂😂ይገባኝ ለሬቻ ይግባኝ ለጭል ይግባኝ የቤለሚለቀለቀዉ ዛፍ ጋላ ጣኦት አምላኪ ነዉ አለቀ😂😂
@@prettyyeshi ዝጊ ሲጀመር ንፁሁ ኢትዮጵያዊ ነኝ ትዉልዴ ጉራጌ ነኝ ጋላም በይ ኦሮሞ የምወዳቸዉ ብዙ ጓደኞች አብሬአቸዉ የኖርሁ የተማርሁ ነኝ በባለ ስልጣኖች ምክንያት ሁሉ ኦሮሞ ጨካኝ አደለም ብዙ ደጎች አሉ እና ክፉ አትናገሪ አንድ ነገር አለ ሁላችን የአዳምና የሄዋን ዘሮች ነን የምመካበት ሀይማኖት እጂ ብሄር የለኝም።።።።።
እስኪ እንደኔ የሀጫሉ ሞት የእግር እሳት
የሆነበት ?💔💔😭😭😭🔥🔥
😄😄😄
ተቃጠልን እንጂ ለኔ እንደውም ዘመዴ ነው
ተቃጠል
Taqaxalku
Guubanee taa Rabi dhugga basii
ሁላችንም: በሐጫሉ: አዝነናል:: ግን:--ደግሞ: የወንድም: ሞት: ከባድ: እድሜ: ልክ: የሚወዘውዝ: ሐዘን: ነው:: እግዚአብሔር: ግን: በእየለቱ: ፅናትን: መስጠት: ስለሚችል:- የአጫሉ: ቤተሰቦች
ፅናቱን: ያውርድላችሁ:: 🙏🙏🙏🙏
ፈጣሪ ያጋልጥላት እይ ከሰዉሦ ምንም አጠብቅም
ሠላም ለኢትዮጲያ
Amezing
በአጫሉ በጣም አዝነናል ፈጣሪ እውነቱን ያውጣ
እናንቴ ሳዎች ሀጫሉ ሀጫሉ እያለቹ አታሽቃብጡ ስንት ህዝብ ያለቃዉ
የአጫሉ አጎት በሐዘን ወቅት በለቅሶ ላይ በነበሩበት ወቅት መገደላቸው ሪፖርት ተደርጋል: የሳቸው ህይወትን ያጠፉ ሰዎች ለምን ምርመራቸው ከአጫሉ ገዳዮችጋ ተዛምዶ ለምርመራ አልቀረበም ? በይበልጥ አስከሬኑን ከመውሰድጋ ያለው ዝምድና ስለሚታወቅ ሊታሰብበት በተገባ ነበር::
Haccee dhiigni isa waaqayoo haa baasuu.
ግን እሁ ሃቁ ቦታ ሄዷል ተዉት ይተኛበት እኛም ሺህ አመት እንኖርም ወደዛዉ ነን ነገሪን አትደጋግሚ እባካቹ ወጋኖቼ
ይግባኝ 😭☝️ለክርስቶስ በአንድ ሰው ምክንያት ኦሮሚያ ምድር ላይ ለታረዱት ክርስቲያኖች 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️እሱ የተገደለው ሸገር ኦሮሚያ ክልል የሚኖሩት ክርስቲያኖች ለምን የዘር ጀኖሳይድ ተፈፀመባቸው ብሎ የሚጠይቅ አካል የት ይሆን ሚኖረው? ግን ታስቦበት ስለነበር ነው
christiyan becha aydelm ye motewu muslimochem motwal....lngeru enant dedb orthdox amharawoche ye amharan muslimoche end amhara atayunm.....egna be oromia yemengedluwu be enant zergnet tonkol nw ke enant gar aber amhara mbal yasafernal
ሀይማኖት ተለይቶ አልተገደለም ለምን እንደዚህ አይነት ነገር ታወራለቹ
@@salaa1487 የአንገት ክር እየታየ ተመርጦ ነው ጀኖሳይድ የተደረገበት 😥😠እዚህ ጋር ብሔር አልጠቀስኩም ከፈለግሽ የኔንም ያንችንም ብሔር ቀቅለሺ ብይው ወይም ካፈራልሽ ዝሪው 😕እኔ ማውቀው ግን በእምነቴ ና በሀገሬ ድርድር አላውቅም ☝️☝️☝️☝️አሁን ደግሞ ተራው የትግራይ ሆነና ወደ ትግራይ ክርስቲያኖች ዞረ ይህ ሁሉ ድካማችሁ ባይሳካም ድፍረታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም
@@salaa1487 እናቱ እሷ ያወራቹው በአጫሉግዜ የተደረገውን ግድያ ይመስለኛለኛል አውን ግን አማራ የሆነ ሁሉ ተገሏል ሙስሊም ክርስቲያን ሳይል ባንድላይ ተገሎ ተቀብራል ዘረኛ ላሽው አማራ ዘረኛ ሆኖ አያቅም አሁን ግን አማሮች መሯቸው እሚገደሉትም አማራ ተብለው ስለሆነ ግዴታ ለዘራቸው መቆም አለባቸው ጠንቆይ ላልሽው በመላው ኢትዮጵያ ጥንቁልና አለ እኔ አማራ ሆኜ አይደለም ይህን ያልኩት አማራወችን ግን በደምብ አውቃለው እና በአማራነትሽ ልኮሬ እንጂ ልታፋሪ አይገባም አንቺ ተበደልሽ እንጂ አልበደልሽም ይብላኝ ለበደላቹ ለናንተ ፈጣሪ አለ ደግሞ ገዳዩ ያላፈረ አንቺ በማንነትሽ ለምን ታፍርያለሽ?
@@mekdieta9680 egne ye amhara muslim ngne achalu yemot gez zemd motobgnal ariss oromoia mejemriya ataru......lmn ye amharan muslim end bada nw yemtayut oromowoche be hayemanot sikfafelu ayche alawukm enant ye amhara orthdoxsoche gen egnan ye amharan muslimoche ke oromo ekul nw yemttelun
ጉድ አፈነዳ ያልከው የትኛውን ነው ታድያ ? እጭ!!
🤣🤣🤣🤣
tadeya mini addis nagare allee.
ለወሬቸውኮነው
እውነት ነው ድራማ እየሰሩ ዋና ተጠርጣሪዋን ነጻ ብሎ ሌላ ምስኪኑን አምጥቶ ጥፋተኛ ጌታ ይፍረዱባቹ መቼም በንጹሀን ደም እንደቀለዳቹ አትቀሩም😓😓😓
ሲጀመር እራሳቸው አይደሉ የገደሉት ለማን አቤት ይባላል
Ppp
በሱ ምክንያት ስንት ንጹሀን በጭካኔ እንደሞተ ቤተሰባቹ ምን ይላሉ
ምን ይላል ታዲያ እንሱ አይደሉ የግድሉ
እኮ
አይይይይ ሀጫሉ ይብላኝ ለቤተሠቦችህ ነፍስ ይማር
ገዳዩ ማን ሆነ?
@@ሠላምለኢትዮ man yawukal kefatari wich
@@efebiru1401 ይብላኝ ለቤተሠቦቹ ስትል ነውስ
ፍርድ ከ ፈጣሪ ነው...ለዚህች ከንቱ ምድር መገዳደል ምን አመጣ ሁላችንም ሟች ነን እኮ
እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው። እውነት ትወጣለች
BBC ኢትዮጵያ የሚያሸብር ሚዲያ ነዉ
Yeraswa guday besu meknyat sentu tarede.. Ye Oromia meder egzhbeher yeferal. Zare temersadeku yenetuhan dem bezyach meder nat👆👆👆
ENe amhara i love HAchalu all his musics "like if you are like me..."
አይ ዘመን ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ መጠበቅ ሞኝነት ሆነኮ በእለቱ ሸብረብ ይሉና አፋችንን በዳቦ ይሉሃል። መቻል ነው ነፍስ ይማር። የሐገራችን ድራማ ገና ይኮመኮማል። አይ ሿሿ መንግስት ያማልልልል
How much true
ሃጫሉ በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ ታሞ አልምተም ተገልነው ፍትህ ህግ ያሳፍራል
ሀጫሎ ሀጫሎ በእሱ ምክንያት ስንቱ ከቤት ንብረቱ ተፈናቅሉዋል ስንቱ ተገድሉዋል አሁን ደግሞ ምርጫ ሲደርስ እንደገና ደም ጠምቱዋችሁ ነው ወይስ ምን ፈልጋችሁ ነው አሁን እምትቀባጥሩት።
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እንዳንቺ ነው
Afar ye hacaluu ayirim
ቢያስ የአጫሉ ገዳዩ ታውቆዋል የቴዲም አለ የተረሳ ውጤቱ
ከ 9 ወር በዋላ
የአማራ ደም ደመ ክልብ እንደሆነ ቀርቶል ጊዜ ይፈታናል
ስመኘው በቀለ💔
tikikil
😭😭😭😭😭
ይህንን በአሁኑ ጊዜ የተነሳው ምርጫውን ለማደናቀፍን ሳይሆን እይቀርም:: የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቃት ከጠላቶቿ ሁሉ ይታደጋት::
Highbury the same way to teach me
ነፍሰ ይማር ሀጫሉ ይብላኝ ፍትህ ላጡት ቤተሰቦችህ
አውነቱን አውሩ መኪና ውስጥ ምን ሲያደርግ ተገደለ ?
BBC ታማኝነት ይጎለዋል
ነብስ ህማር
ስንት እናቶ ህፀነት ያእምነት አባቶች ስንት ምስክን ሞቷል እናንቴ እሄን ወሬ እያታቃባበለቹ ምታሽቃብጡት
ስመኘውም ሞቶአል አቦ
Amen
የነ ሺመልስ መዋቅር ማንንም ሊጠፋ የሚችል ከባድ ሴራ እሚሰራበት ስብስብ ነው ::
What about abbey ahemed ?
ድሮም አውቀናል የመንግስት እጅ እንዳለበት የእነ ሽመልስ እጅ አለበት ይሄ የታወቀ ነው
እውነነትም ድራማ ያማል ውይ ሐጬዬ በጣም ያሳዝናል
አብይ ግን ምን አይነት ክፉ መንፈስ ነው ይዞብን የመጣው? ፍሪአ -አግዜር አችን ጠፋ፡ሞት ተናቀ ። በቃ ስር አት አልባ ፡መንግስት አልባ ሀገር
ኦሮምያ ማን አንደሚመራው የማይታወቅ የገዳዮች መፈንጫ ሆኗል
ፍትህ ለአማራ ህዝብ!!!!!
በጣምይገርማል ካርታዎቻቸውንና የተለያዩ ስጦታዎችንም የተለያዩ መንገዶችንም ተቀብሎ ዛሬ ምን ተገኘ ሼም ነው
የካድሬ ነገር ከጥቅማጥቅም ውጭ በሀሣባችሁ የለም
ፍትህ እና እውነት ቀሆድ አይቀየርም
አብይ ነው የገደለው ማሠር ያለበትን ለማሠር
የአጫሉን ህይወት የሚተካ የሚያስረሳ አንዳችም ምድራዊ ቁሳቁስ አይኖርም በመሆኑም ህሊና ያለው ሰው እያወቀ እየሰማ ሆነ ብሎ እንኳን ቤተሰቡን ቀርቶ ማንንም በግፍ የተገደለን ሰው በጥቅም የሚለውጥ ሰው አይኖርም።
የሆነ ሙሉ vedio ልሰጥ ፈልጌ ነበር
ኢጅነር ስመኝ በቀለ አጫሉ የቴዲሾ ሞት በጣም የሚያሳዝን የግርሳት ነው ለምን ገዳዮቹ ተርመጥምጦ ስላለፈ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ገዳዮቹ አሁንም ወገኔ እያለቀነው በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ
አለመቀደም ነው ከሞት በኋላ ፍትህ የለም
ልክ ነው
በሀጬኮ ምክንያት ብዙ ሰው አለቅ ... የሀጬኮ ደም በየዕለቱ በኢትዮ ምድር ላይ ይጮሀል ፍርድ ከሰማይ ነው
ኢትዮጲያ በአሁንግዜ ህግየለም ፈጣሪ ይፍረድባቸው
የመንግስት ስራ ነው ለሞተው ነፍስ ይማርልን
ሰላምለኢቶቢያ
😭😭😭😭አይ ኢቶጽያ ልጆችሽ ከገዛ ሜዳቸው መገደል💔💔💔💔
አብይ ስው ገዳይ መሆኑን የተረዳሁት የነዚህን ስውች ገዳይ እነጁሃርን ሲለቅ ነው
ሰላም ለአገራችን
This is true
እኖድሀለን
ገዳዩን የአለም ህዝብ ያውቀዋል ገለው ገደሉ የአገራችን የፖለቲካ ሲስተም ወንበር ማሞቂያ እሳትነች እያወቅን አለቅን
Jesus loves you haciyee 😭😭😭😭😭😭😭😭
ገዳዩን የአለም ህዝብ ያውቀዋል ገለው ገደሉ የአገራችን የፖለቲካ ሲስተም ወንበር ማሞቂያ እሳትነች እያወቅን አለቅን Taa'u jenne calisne
እና በድጋሚ ለአጫሉ ሲባል ንፁሃን አማራ ይጨፍጨፍላቹ ? ንፁሃንን እኮ ነዉ ሂሳብ ያወራረዳቹት መቼም አንረሳዉም
ልክ ነሽ ያገሬ ልጅ
I love you hachalu and this baby
ERA ETHIOPIA FETEH MACH NEW YE EMEMETAW WAY WAY
Àq
Lokuuaqqw2ee is bad
ሆይ ምን አይነት ድራማ ነው እውነት ሆይ የት ነሽ
ሀጫሉ በሬሳወ ሳይቀር ነግደወበታል ባክ ዘርፈዋል ህዝብ አልቃል ንብረት ወዲማል ልጆቹ ሚስቱ እናቱ ያሳዝኑኛል ግን ቄሮ የተቦሉ ሌቦች ናቸወ
Kift aff
@@frezeeraleyehu1757 ክፊታፊስ እናተ እነሁሉ ኬኛወች የፈጣሪ ቀጣ እናተላይ ይወርዲ ሀገር እዲህ እዳመሳችሁ ኑራችሁ ይታመስ በአለም ላይ ያለ መከራ መጋላላይ ይወረዲ
በጣም ታሳዝናላችሁ የፃፍችሁት ሌላ የምታወሩት ሌላ ለገንዘብ ብላችሁ ሰውን ታጓጓላችሁ
👍👍👍
ፋና ምነው ስለ አጫሉ አሁን ? ጋምቤላና ወለጋ ስንት ስው እየሞተ? ለምን አሁን?
እውነት፣ነው፣ያምሮትጋ፣ነው፣ሚስጥሩ።
አይ ዛሬም ልቤ እንዳድስ ደማ 💔💔💔💔😭😭😭ሃጩዬ
uuuffff haacuu kooooooo
Tuff besu meknyat bemayawkut yetaredut meskinoch yasazenalu
ሀጫሉን እና አሳምነውን ያስገደላቸው አንድ ስው ነው እሱንም እዚች ምድ ላይ ግፉ ጎርፍ ሁኖ ይወስደዋል ብዬ እየጠበኩኝ ነበር ግን ዘግይቶብኛል ወገን እኔ የነዚህ ስውች መገደል እስካሁን ከኣንጀቴ አልወጣም አብይ አስመሳይ ስው ገዳይ ነው
ምንድነው የፈላውና የፈነዳዉ ጉድ ወይ ወሬ ክክክክክክክክ
ምርጫው አንድ ሳምንት ሲቀረው መናገራቸው ይገርማል ያስተዛዝባል
12
የትኛው ምርጫ..?? ፍትህ ያለው ምርጫ ሳይሆን የሬሳ ቅርጫ የሚያመጣ እንጂ..
ምርጫ ብለህ በአዲሳባ እና በኣማራ ክልል ብቻ የሚደረግ የጨረባ ምርጫ ተቀባይነት የለውም:: ለፓለቲካ ተንኮል የሚደረግ ምርጫ እንጂ ለህዝብ ፍትህ ተብሎ አይደለም ለዚህ ነው ቡዙ የኢትዮጵያ ህዝብ ለመምረጥ እንክዋን አልተመዘገቡም:: ህዝብ ያልመረጠው መሪ ነኝ ባይ በአፍጢሙ እንደሚደፋ የታወቀ ነው
😭Hacee
ጀዋር አቢ ሽመልስ ነው የገደሉት አትሞኙ ግን ወደሌላ ያሳዝናል
እግዚአብሔር ይፍረድ 😭😭😭
ጥሎብኝ ወሬ አልወድም የታል evidence
ሃጫሉ የፍስስ ድምህ ይፍድር 😭በጣም ያማል ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ አለ በይ አለምንም የሞተ ተጎዳ ደሞ እውነቱ ያውጣው እሱ የገሎት ሻሽመኔ በእሞላ ኦሮም 300 ሰው በላይ ህዝብ አለቀ አሁንም አለቆመም ይህ ሁሉ ደሞ ይፍርዳል ወግኖችን 😭😭😭
እግዚአብሔር ይፈርዳል ወደዱም ጠሉም ገዳዩ ላምሮት ናት የመኪና አደጋ የብላታ
ነፍሱን ይማረዉ ደግሞ ለምን ሰወችየሚያወሩትን አታቀርቡም ትክክልከሆነ የሚገርመዉ የነስመኜዉበቀለ ስንትታሪክሰርተዉ ገዳያቸዉ ሳይታወቅጰበድብቅቀልጦቀር የነአቶ አጫሉ ሞትግን ህግ እየተከታተለዉ ከዉጤት ደርሰልበል ይገርማን .???
ፍትህ ፍትህ ለሀጫሉ በትለይ ከህፃን ልጆ ለይታ ለግድያ ያመቻቸችው ቅሌታም መርካቶ ከነግዳዩ ትሰቀል ካለ ጥፋት በላይ ዘለቅ እነ መንግስቱ ንዋይም ተሰቅለዋል እንኳን ሰው የገደለ
ሰው ያልበላውን አያስታውክም ይዘግይ እንጂ መቼም እውነቱ መውጣቱ አይቀርም።
Tmh
አጫሉ አንድ ግለሰብ ነው ምንድን ነው ሌላ አጣሪ ሚቆቆመው ከመደበኛው ምርመራ በተሻለጠንከር ማለት እንዳለበት ግልፅ ነው ከዛ በተረፈ ዘለል ዘለል ማለቱ አያዋጣም
OK
ወንድም ልክነው ድራማ እየተሰራነው ፍትህየለም ራስክን አትጉዳ እሱ ወደማይቀረው አለም ሂዷል ፍርድን ለፈጣሪ ስጠው ።
የዚህ ለጅ ሞት በጣም ይቆጫል የአማራ አመራሮች ሁሉም በግፍ የተገደሉ አብይ ከመጣ ስነቱን አጣን
የአጫሉን ነብስ ይማር መፅናናትን ለመላው ቤተሰቡ!! አብይና መንጋው ናቸው የገደሉት ያያያ ነው ሀቁ!!!የኢትዮጵያ ሕዝብ ንቃ ነገ የሁልህም ተራ ነውና!!!!💚💛❤
አሁን በዚህ ሰአት ስለ ዚህ ታወራላችሁ ወገን ታርዶ ስጋው እየተበላ ነው አጫሉ ቢያንስ የክብር ሞት ሞቷል
ፈጣሪ ይፍረድ ለሁም ነብስ
ልክ ነህ ወገን
ምንድነው የምትሉት አጫሉን ጥላውን ከገደለው እሱን ደግሞ መግደል እንጂ እራስክን ተከላከል ማለት አላደረኩም በል ማለት ነው እኔኮ ይገርመኛል የኢትዮ ነገር አጫሉ ሚስኪን ልጆቹን ጥሎ አለፍ ገዳዬቹ እስርቤት ቁጭ ብለው ምግብ ይበላሉ እድሜ አቸውን ያራዝማሉ ወይ ጉድ የሞተ ተጎዳ ነብስ ክን በገነት ይኑረው ወንድም
Government itself killed Hachalu....Lamrote working for government and she is one of Hachalu killer.
May be this is true bruh
Exactly
እኔ እንዳውም አንተ የገደልከው ነው የሚመስለኝ እጅህን ስጥ ቅጣቱ ይቀንስልሀል ደደቡ
ገዳዩ አብይ አህመድአሊ 17በላይ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችንየበላ ነው ልንረሳው አይገባም አብይ አህመድ ሰላም ማግኘት የለበትም ብዙዎች አልቀዋል ቢያንስ ስማቸው የጎላውን በየቀኑ እናስታውስ አቡይ አህመድ አሊ የበላቸው ::
ሚስኪን፣አጫሎ፣ነፍስክን፣ይማረው
ለውጥ አያመጣም ከእግዜር ፍርድ መጠበቅ ይሻላል።
I don't understand what you talking about hachalu mote meneme alawekeme yemele emenete yeleme ☪️ ✝️ respect for him 👈 RIP 😭😭😭⬛😭😭😭 🇲🇱
Jesus is truth
ገዳዩ አብይ አህመድአሊ ጄ/ል ሠሐረን የበላ ነው ልንረሳው አይገባም አብይ አህመድ ሰላም ማግኘት የለበትም ብዙዎች አልቀዋል ቢያንስ ስማቸው የጎላውን በየቀኑ እናስታውስ አቡይ አህመድ አሊ የበላቸው ::
ገዳዩ አብይ አህመድአሊ ምግባሩ ን የበላ ነው ልንረሳው አይገባም አብይ አህመድ ሰላም ማግኘት የለበትም ብዙዎች አልቀዋል ቢያንስ ስማቸው የጎላውን በየቀኑ እናስታውስ አቡይ አህመድ አሊ የበላቸው ::
ታድያ ይሄ ምን ጉድ አፈነዳ ነዉ?? እግዜር
የ ስራህን ይስጥህ
ኧረ ኡኡኡኡኡኡ አዝማሪው ላይሞት የተፈጠረ አስመሰላችሁ በቃ አንድ አዝማሪ ሞተ ምን ይፈጠር ከሱ ቡሀላ ሰንት ሰው ሞተ