ሀይማኖት አምላክን ለማወቅ በቂ አይደለም (ለምን ???)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 28

  • @robinatesfaye227
    @robinatesfaye227 Месяц назад +1

    Finally ,i found someone who put my thoughts into words!😊😊

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  Месяц назад +1

      እንኳን ደህና መጣህ ወዳጄ።

  • @yonaskmariam3306
    @yonaskmariam3306 7 месяцев назад +1

    Interesting ideas ....

  • @PAIN-IS-SOMETHING
    @PAIN-IS-SOMETHING 3 месяца назад +1

    This is impressive.

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 2 месяца назад +1

    አደበተ እርትዑ ነህ በርታ ።

  • @evdoctors_ethiopian_car
    @evdoctors_ethiopian_car 3 месяца назад

    በርታ በናትህ ምርጥ ምርጥ ሀሳቦችን ነው ያወጋህው ቢቻል አንድ ቀን ጥያቄዎቼን ይዤ ብቅቀርብ ደስ ይለኛል ስለ መናፍስት ብናወጋ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  3 месяца назад +1

      መልካም ወዳጄ.

  • @zenatv844
    @zenatv844 6 месяцев назад +1

    ስለዚህ ሁሉም ሀይማኖቶች ልክ ናቸው ማለት ነው?

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  5 месяцев назад +4

      @@zenatv844 ሳይሆን፤ አሁን ባለህ ጊዜ ሁሉንም መርምረህ ልክ ይሁኑ አየሁኑ ልታውቅ አትችልም። ስለዚህ ነው "የኔ ሀይማኖት ልክ ነው" ማለት ትችላለህ ያልኩት። ለምን? ያንተን ሀይማኖት እየኖርክበት ስለሆነ ልትወስንባቸው የምትችልባቸው የገቡህም ያልገቡህም ብዙ ጉዳዮች ይኖሩሀል። ወዲያ ደግሞ ከስም በዘለለ የማታውቃቸው በርካታ ሀይማኖቶች አሉ። እነሱን ልክ እንደኖርክባቸው ነገር "ስህተት ናቸው" ማለት ግን ፍፁም ስህተት ነው።

    • @JA019
      @JA019 Месяц назад

      ⁠@@Elzalmonif you are a Christian then you know that any other religion that does not acknowledge that Christ is the Son of God is wrong. The discussion ends right there. Come on you know this bro!

  • @EphremTegegn-k4c
    @EphremTegegn-k4c Месяц назад

    so.አምላክን freind enadrgew how to creat intemecy with god ቡድሀ path of devotion በሚል መንገድ አእምሮን ሌላ ሀሳብ ከልክሎ ስለ አምላኩ ብቻ እንድታስብ ማድረግ ይላል እኔ ያለሁበት ክርስትና በጸሎት word of goden meditate bemadreg ይለናል❤ so do you tell more of brife clarifications elmon🙏

  • @Jabel17
    @Jabel17 3 месяца назад

    Real talk 💯🙏🏾

  • @filimongysus638
    @filimongysus638 Месяц назад

    Do you believe in trinity ?

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  Месяц назад

      I do. But, not as the mainstream consciousness believes.

  • @FkremaryamFkri
    @FkremaryamFkri 2 месяца назад

    መንገዶች ሁሉ ወደ እግዚአብሔር አያመጡም። አያደርሱምም

  • @derejezelleke
    @derejezelleke 2 месяца назад

    lemindnew hasabihin be englizegna kalat yemitmolaw acha yeamarigna kalat tetekem. tinish meketatel yasvhegral hasabihin meamarigna megletse kalchalk joro mesab yakitewal

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      እሺ ወዳጄ፤ ለማስተካከል እሞክራለሁ።

  • @shewaneshayalneh
    @shewaneshayalneh 2 месяца назад

    ገለፃህን በጣም ነው የማደንቀው ግን አምላክን ተመራምረን ማወቅ አይጠበቅብንም ።ምክንያቱም ቅዱሱ መፅሀፍ ይላል እና ስለዚህ ምን ትላለህ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      አልገባኝም ወዳጄ።

    • @shewaneshayalneh
      @shewaneshayalneh 2 месяца назад

      መፅሐፍ ቅዱስ አትመራመሩ እግዚአብሄርን ተመራምሮ አይደረስበትም እንዲሁ ማመን እንጂ ብለው ስለሚያስተምሩ የአንተ ፍልስፍና understanding ግን እግዚአብሄርን መመራመር ስለመሰለኝ ነው ለዚህ ምን ትላለህ ከአንተ ብዙ ማወቅ እንዳለብኝ ስለገባኝ ነው ።

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 29 дней назад

      ​@shewaneshayalneh በ3D አለም እየኖርን ፈጣሪ እሱ እንድናውቀው ከፈቀደው ውጪ ልንናውቀው አንችልም እያለን አይደል እንዴ እራሱን በገለፀልን ጉዳይ መመራመር እንችላለን ይገለፀልንም መርምረን እንድናውቀው ነው ካዛውጪ ግን እኛ ልንረዳው በማንችለው ዳይሜንሽን ውስጥ ፈጣሪን ብንፈልገው ከንቱ ድካም ነው

  • @gelizdesta728
    @gelizdesta728 7 месяцев назад +3

    ያንተ ሐይማኖት ግን ምንድነው?

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  7 месяцев назад +1

      teyakew lik aydelem!

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 7 месяцев назад

      የምን ሃይማኖት ተከታይ ነህ??? ለማለት ፈልጋ ነው ​@@Elzalmon

    • @SamrawitSefrawe
      @SamrawitSefrawe 3 месяца назад

      Melsln

    • @michaelfasil6876
      @michaelfasil6876 2 месяца назад

      Haymanot....equvalent to 0

    • @EphremTegegn-k4c
      @EphremTegegn-k4c Месяц назад

      ሰው ሀይማኖት የለውም አምነት እንጂ ሀይማኖትን ይከተላታል እንጂ የራሱ አያረጋትም