#ቢሾፕ_ዳዊትና_ፓስተር_ቢኒ_ምንና_ምን_ከpastor_kassahun_lemma_ministries

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 209

  • @LemlemSima
    @LemlemSima 9 месяцев назад +1

    I am praying for you that Lord Jesus Christ to give you heavenly songs.

  • @dagnachewabebe8353
    @dagnachewabebe8353 Год назад +49

    ❤❤❤እንደ ልጅነትህ አይደለህም በሳል ልጅ ነህ ይሳኮር ጌታ ጸጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ

  • @FenetTadesse-k7q
    @FenetTadesse-k7q 26 дней назад

    ከዚህ በላይ እግዚአብሔር አንደበትህን ይባርክህ ለብዙዎች ያድርግ !!! ዘማሪ ይሳኮር ንጉሴ

  • @Bukashe
    @Bukashe Год назад +33

    I can listen to this young man all day long. Afu sitafet. Thank you for letting God use you. Let our almighty God guide and protect you in every waay, in Jesus name, amen🙏🏽 Thanks Pastor Kassye ❤️🙏🏽

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 Год назад +13

    ፓስተር ቢኒያም እናመሰግናለን ለሌሎች መቆረስ የክርስቶስ ሕይወት ነው ይብዛልህ።

  • @rahmetmohammed4469
    @rahmetmohammed4469 Год назад +19

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር❤ፓስተርዬ ተባረክ🎉ዘማሪ ይሳኮር ተባረክልኝ በመዝሙሮችህ በብዙ ተባርኬያለሁ ከዚህም በላይ ተባረኩልኝ ሁለታችሁም

  • @yemisrachassefa2584
    @yemisrachassefa2584 Год назад +1

    ፓስተር ካሳሁን ተባረክ ስለምታቀርባቸው ሰወችም አገልግሎትህም ግን እባክህ ወይ ቻፒስትክ ተጠቀም እንጂ አስሬ ከንፈርህን በምራቅ ወይ በምላስ አትላስ ደስ አይልም በታላቅ ትህትና ነው 🙏😔

  • @MekdsUae
    @MekdsUae Месяц назад +1

    AmenAmenAmenAmen

  • @worldlywonders12
    @worldlywonders12 11 месяцев назад +1

    Betam des yemil lij new geta ybarkew. Pastor Kassahu ዘማሪ ዮሴፍ አያሌውን ብትጋብዝልን በጣም ደስ ይለናል። በጣም ብዙ ልንማርበት የምንችልበት ሰው ነው።

  • @HawuletMehammed-ev2hu
    @HawuletMehammed-ev2hu 10 месяцев назад +1

    እንቁ ልጅ ነህ።መዝሙር ከራስህ የምትፅፈው ሳይሆን ጌታ ሲሰጥህ ነው ሁሉንም ብለሃል የተባረክ ነህ።

  • @senaitmillion4604
    @senaitmillion4604 2 месяца назад +1

    Amazing god blessed you

  • @salamawtdagafavideo6902
    @salamawtdagafavideo6902 Год назад +8

    እጅግ ወዳድኩት ዘ/ይሰካር ዘመን ቡሩክ ይሁን❤❤❤

  • @ifallinlovewithjesus7434
    @ifallinlovewithjesus7434 Год назад +8

    እውነት በጣም ደስ የምትል የተወደድክ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ!!! እውነት ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!! በእውነት መንገድ ላይ እንድትጉዋዝ የረዳህ መንፈስ ቅዱስ ይመስገን!!! የእውነት ደስ ትላለህ ሞገስ አለብህ ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን!!! የእግዚአብሔር ጸጋ አሁንም በነገርህ ሁሉ ያስድግህ በጌታ በኢየሱስ ስም!!! ኢየሱስ ጌታ ነው!!!

  • @Kiru-z7q
    @Kiru-z7q Год назад +7

    ❤ወንድሜ ተባረክ ብዙዎቹን የመታ ያሰናከለ አንተን አያግኝህ❤

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 Год назад +1

    በጣም አስገርመኸኛል በጣም ተባረክ ዘመንህ
    በቤቱ ይለቅ በእጥፍ ተባረክ

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 Год назад +11

    ጌታ ይባርክህ ፀጋው ይርዳህ ለብዙዎች ፈውስ ያድርግህ

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 Год назад +4

    ይሳኮርዬ በእውነት የእኔ ልጅ ተባረክ አባትህ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ፀልይ እርሱ እግዚአብሔር ከተኛህበት ከእንቅልፍ ቀስቅሶ ጻፍ ብሎ ለክብር የሚሆን ዝማሬ ይሰጥሀል ብቻ ከፊቱ አትታጣ እንጂ እርሱ አረ አያልቅበትም የተትረፈረፈ ዜማና ግጥም ይሰጥሀል። በርታ አይዞህ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ።

  • @mulugetafikadu4688
    @mulugetafikadu4688 11 месяцев назад +2

    የሚገርም በሳል ሀሳብ አለህ!

  • @DedeGgg-e2t
    @DedeGgg-e2t 2 месяца назад +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤🤲🤲🙏🙏✝️🛐

  • @betelhemsamuel5556
    @betelhemsamuel5556 Год назад +1

    geta yebarekek yesakor i love you so much🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salamawtdagafavideo6902
    @salamawtdagafavideo6902 Год назад +6

    WoooW እግዚአብሔር በምክሩ ያሳድግ

  • @elisagosaye5687
    @elisagosaye5687 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላንተ ስለቤተሰቦችክ ትልቅ መልክት ነው ❤

  • @tizitanida9324
    @tizitanida9324 Год назад +2

    ደስ የሚል ስክን ያለ ጨዋታ….!! ብሩህ አእምሮ አለህ ማስተዋሉ አይሰወርብህ እናመሰግናለን..!🙏

  • @bisi-queen4et2fv6g
    @bisi-queen4et2fv6g 11 месяцев назад +2

    Wow yise I don't know how I explain my love for him but I can one thing thanks to God for this great gift multiply grace for you and pastor be blessed... I hope I will see you one day yise. Please ፓስተርዬ መስከረም ጌቱን ጋብዝልን please

  • @FeruzTadesse-ko1pt
    @FeruzTadesse-ko1pt Год назад

    በጌታ እንዴት እንደሚገርም ንግግሩ በዚህ እድሜዉ ተባረክ አይወሰድብህ ይጨመረልህ።

  • @shiferawkasa4024
    @shiferawkasa4024 Месяц назад

    አሰጀምሮ ያሰጨርሰህ ጌታ

  • @Mee-y7s
    @Mee-y7s Год назад +2

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር ተባረክ ብዛ ተከናወን 💕💕

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Год назад +3

    ጌታ ይባርከው!! የእግዚአብሔርን ልብ ትርታ ማድመጥ ነው ሰውን እድል መስጠትና ጌታ የጫነበትን ቅባት ለትውልድ ማትረፍ መልካም ነው። መድረክን የሰጡ እንደሚታወሱ ሁሉ የከለከሉም አይረሱም። ነገር ግን እግዚአብሔር በሀይል ይገልጠዋል። ፓስተርም ለፓስተር ቢኒያም ዋለ የሰጠከውም መድረክና ጌታ ሊያሳድገው ባለው ልክ የጌታን ሃሳብ ለመፈፀምህ አሁንም በብዙ ተባረክ። እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው!!❤🎉🎉❤🎉❤

  • @sabapetros3714
    @sabapetros3714 11 месяцев назад +2

    በጣም አስተዋይ ነህ። ጌታ ይባርክህ!!!

  • @felekechjuta2284
    @felekechjuta2284 11 месяцев назад +1

    Yelij sim yissachor new hulu sayhu lij yemisilali geta yibarek ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nardosmobae6700
    @nardosmobae6700 Год назад

    በ የሱስ ስም ባይጨርስ እያልኩ ያየሁት show.....ዮሲ blessed ...ደስ የሚል ልብ..ለ ሰዉ ክብር ያለው...በዛ ላይhonest ...ተባረክ

  • @TsegayeKola
    @TsegayeKola 6 месяцев назад

    ይስዬበጣምደስየሚልጊዜነበርተባረክፀጋውያብዛልሕ

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Год назад +3

    😢😢😢 Leja Yesakor Geta Eyesus bedemu Yeshefneh Yemsasalh leja Tebareklgne 😢❤❤❤❤❤❤Egziabhare Yebarkeh

  • @mahtinagebreamlak1241
    @mahtinagebreamlak1241 Год назад +1

    My God what agreat conversation pastor Biniam Thanks n yisakor God bless u immensly...

  • @ZekariasassefaZekarias-vq3
    @ZekariasassefaZekarias-vq3 Год назад +2

    ፓስተር ባጣም ዳስ የሚል ፕሮግራም ነው yejamrkow ቃጥልበት yemalqchewni indiwodi ነው yargni tabrki 🙏

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r Год назад +17

    አንተ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ እርሱ ይምራህ ... ንግግርህ በጣም በሳል ነው እንድህ አልጠበኩም ነበር ስለዚህ ብስለትህ በጣም ደስ ብሎኛል በህይወት ትልቁ ስኬት እግዚአብሔርን ማወቅ ነውና በዚህ እደግ ተመንደግ በርታ

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Год назад +3

    Wow ጌታ ኢየሱስ ይክበር በሳል ልጅ ከሕይወት የመነጨ ሰለሆነ ሲደመጥ እንኳ ሲጣፍጥ በጌታ በዙሪያው ሆነው ከቤተሰብ ጀምሮ እዚህ እንዲደርስ ኮትኩተው ያሳደጉትን ሳላመሰግን አላልፍም 🎉❤🎉❤🎉❤ ተባረኩልኝ ፓስተርዬ thank you soo much ❤🙏🙏

  • @JupiterKitanbo
    @JupiterKitanbo 7 месяцев назад

    በጣም ነው የምውዳችሁ pastor and yisakor

  • @shalommedia6144
    @shalommedia6144 Год назад +1

    Uuuuuuu brother እግዚአብሔር ይትበቅክ 🙏❤️

  • @Bereket-ny3ic
    @Bereket-ny3ic 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤
    ተባረክልኝ

  • @melatshanbel
    @melatshanbel Год назад +1

    ይሳኮር በጣም ከምወዳቸው አስመላኪዎች ውስጥ አንዱ አንተ ነህ ሳትናገር እራሱ ተከስተን እንደምትወደው ያስታውቅ ነበር ተባረክልኝ ወንድሜ ፀጋው አይወሰድብህ እየሱስ ብለህ እንደጀመርክ እየሱስ ብለህ መጨረስ ይሁንልህ ተባረክ

  • @salamawtdagafavideo6902
    @salamawtdagafavideo6902 Год назад +3

    ፓስታርዬ ❤ ዘመራ Zelelam Tasfayen አንዴ ገብዝ❤ እግዚአብሔር ይባርክ ቡሩክ ናህ ዘ/ካ/ለ

  • @YabetsElias
    @YabetsElias 10 месяцев назад

    Pastore agelgloth ejg dink new geta yibarkh ....Hilina Dawitn btegabzat 🙏🙏

  • @TigistAbudhabi
    @TigistAbudhabi 3 дня назад

    Tebareke egzyabeher behlunau bemgegtu lesw becha bemnore yebarkehu mechershake yamre yehune

  • @AdaneMathewos
    @AdaneMathewos 3 месяца назад +1

    Yise ine degmo indet indemiwedih♥️

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 Год назад +7

    Pastorye thank you for inviting Yisakor .He is very matured for his age. Plus I can see he reads his Bible well.May God bless you and keep you. stay useful. 🙏🏽🙌🏽💜

  • @mahderboss
    @mahderboss Год назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ይሳኮር
    ፀጋ ይብዛልህ ለምልም ❤❤❤❤❤ ወጣትነትህን ለእየሱስ ❤❤❤❤

  • @HaneZaleka
    @HaneZaleka Год назад +3

    አሜን ታባሬኩ በቢዙ ❤❤❤❤❤

  • @hailutulu74
    @hailutulu74 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ሁፉፉፉፉ

  • @yemisrachassefa2584
    @yemisrachassefa2584 Год назад +1

    ኡፍፍፍ ኢሳኮርዬ ተባረክ ❤❤❤አደራ ስፍራህን እንዳትለቅ አንደበትህ ሳይቀር ሲጣፍጥ ኢየሱሴን በል አግንነው በፈለከው መዝሙር ብቻ ጌታን ከፍ አድርገው እንጂ ግድ የለም ❤️💞🙏

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 Год назад +2

    ተባረክ በቡዙ ይሳኮር ከዚህ በላይ ይጨመርልክ

  • @israeltesema
    @israeltesema Год назад +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏

  • @adanechyimene4478
    @adanechyimene4478 Год назад

    Yisakor sitizemir betam iwedih neber(except ur ciuhet) ahun gin betam adinikehalehu..Geta abzito yibarkih.

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 Год назад +1

    ጌታ ዘመንህን ይባረካው ዘመንህ ባቤቱ ይልቂ

  • @biniamalemayehu3257
    @biniamalemayehu3257 Год назад +1

    Yise geta abzito yibarkik pastor kassahun antem kez belay bertalin zemenik ybarek❤🙏

  • @Abenzere_Germa_official
    @Abenzere_Germa_official Год назад +1

    Kebordestune asayune enji

  • @BiniamDesta-r7u
    @BiniamDesta-r7u Год назад +1

    ያንን ትልቁን መጽሐፍ ቅዱስ ይዘህ ስትቆም ደስ ስትል ትህትናህ ደስ ስል ። አሁንም ያንን መጽሐፍ ቅዱስህን አንሳ!!

  • @befikadufano
    @befikadufano Год назад

    Pasiteri beiwuneti geta zemenihin yibarikewu indezi ayineti tiwulidin indinawuki mengedi yehoniken thank you

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 Год назад +1

    መዝሙረ ዳዊት 150
    6፤ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ሃሌ ሉያ። 🙏🙌🙏🙌🙏
    May God bless you abundantly Pastorye and singer yisakor 🥰🥰

  • @MariamMari-cp8ee
    @MariamMari-cp8ee Год назад +3

    Tbarekuu pasteriye edt edmiwedih betak ed welaj abteh new mewedh

  • @stheyose3204
    @stheyose3204 Год назад +1

    Hmenh ybarek ysakorye geta yesus hule kante yhun.

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Год назад +1

    ተባረኩልኝ❤❤❤❤😍😍😍🥰🥰🥰

  • @netsanetfrew9972
    @netsanetfrew9972 11 месяцев назад +1

    ብርክ በል😍😍

  • @hiwiaddiseye
    @hiwiaddiseye Год назад

    pastor bini our blessing ,i have much respect for him.

  • @selamzeray5345
    @selamzeray5345 Год назад

    Ysakor zemenh ybarek xegaw yabzalh ychmrlh bemezmurh betae tebarikalew

  • @FireYeEyesusliji
    @FireYeEyesusliji 10 месяцев назад +1

    Wletachu yetebareke nachw Tebareku zemnachu yibareku ❤❤❤❤❤❤

  • @nakaddusanyu2685
    @nakaddusanyu2685 10 месяцев назад

    Geta yibarekik wandme tsagawn yebzalk

  • @janathjanath1159
    @janathjanath1159 Год назад +1

    Sakorree geta abizito yebariki ftsameki yamar yehun❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gezahegnlefamoofficial6030
    @gezahegnlefamoofficial6030 Год назад +1

    በቃለ መጠየቅ እንደ አንተ ያደነኩት ሰው የለውም ዘማሪ ይሴ ብሩክ ነህ ብዙ እንጠብቅሃለን🙏🙏🙏

  • @shalomgeni224
    @shalomgeni224 11 месяцев назад +1

    So humble more blesse🙏

  • @ማአዛ-ሸ8ሸ
    @ማአዛ-ሸ8ሸ 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElenKahsay-do8xn
    @ElenKahsay-do8xn Год назад +1

    OMG, this brother, much love and respect 🙏 ❤

  • @FrutaH.J
    @FrutaH.J 11 месяцев назад +1

    You are a blessing to us brother Ysu!! You also are so mature for your age! Tebarek!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +5

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER YISAKOR NIGUSSIE AND MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.

  • @MosesTile
    @MosesTile Год назад +2

    Are ante tebarek we love you ysakor❤❤

  • @maranatha391
    @maranatha391 Год назад +2

    ይሳኮር ንግግርህ ከገመትኩ በላይ ነህ አልጠበኩህም እንደዚህ ይብዛልህ

  • @samehanna6338
    @samehanna6338 Год назад +1

    God bless you Brother

  • @danielshumeta8484
    @danielshumeta8484 Год назад +2

    Thank you pastor! this one of the best conversation you had with your guest.

  • @bezawitteshome913
    @bezawitteshome913 Год назад +1

    Migerime meredeti tebarki wedme yesakor

  • @tijitt9980
    @tijitt9980 11 месяцев назад +1

    Wowowowowo wowowowo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wubealem-k9v
    @Wubealem-k9v Год назад

    ጌታ ይባርክ🙌🙌🙌🙌🙌

  • @User-ye5iw9hh9f
    @User-ye5iw9hh9f Год назад +4

    Ysakorye zemenh begeta bet ylek🙏🙏🙏🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +5

    POWERFUL.

  • @ProphetAndualemGoa
    @ProphetAndualemGoa Год назад +1

    Yemer yesakor wooow gerami nek tebarek

  • @wolatesamuelgodisking8664
    @wolatesamuelgodisking8664 Год назад +2

    Oh my God its power fully Amazing ❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +3

    MY GOD OH.

  • @መሠረት-መ6ዠ
    @መሠረት-መ6ዠ Год назад +2

    ፖስተርዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ይቅርታ ሲዘመር እግራቹን ባታጣምሩ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Год назад +1

    Egzabher Yebarkachew Tebarku

  • @Bereket-markos
    @Bereket-markos Год назад +1

    Tebarku ❤

  • @ruth5624
    @ruth5624 Год назад +2

    Amen amen, More blessings 💙💙💙🙏🏾

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    YEAH.

  • @habengermalem685
    @habengermalem685 Год назад

    እግዛቢሄር ይባርክህ በክፍታ ጸጋ ተገለጽ❤❤

  • @oromiyaabiyyako7727
    @oromiyaabiyyako7727 Год назад +6

    Wow this is amazing 🤩

  • @DinkinishTam-yf2lr
    @DinkinishTam-yf2lr Год назад +2

    Geta yibarikachu❤🎉

  • @Hana-h4j7x
    @Hana-h4j7x 7 месяцев назад

    Eebifamii yesusee sii haaEebisuu dhugaa waqayoo bayee namatii tolaa fafananii kelee yanii kelee dhugaa kanumaa olitii jabadhuu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Год назад +1

    Ameeennn

  • @fruitfulliving1067
    @fruitfulliving1067 Год назад

    Zenenih yibarek. Asteway

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +3

    MY GOODNESS OH.

  • @SelamawitAssefa-t8u
    @SelamawitAssefa-t8u 8 месяцев назад

    Geta Ybark yisakor

  • @BethelZergaw
    @BethelZergaw 8 месяцев назад

    Tebarekh