በ ኮሪደሩ ቤቷ የፈረሰባት ጠንቋይ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 281

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Месяц назад +12

    እንዴት ጠንቋይ ቤት አለኝ ትላለች። ልክ ምግብ ቤት አለኝ እንደሚሉ። ወይ ሀገሬ ሶሻል ሚዲያ ስንት ገበና አወጣ።

  • @nicko581
    @nicko581 Месяц назад +5

    ይህችን አድራሻዋን ስጠኝ እረሽናታለሁ። እንደዚህ ዓይነት ሰዎች የአገር ጠንቅ ናቸው እየገደሉ መፍጀት ነው።

  • @hirut-rz3uh
    @hirut-rz3uh Месяц назад +6

    በእየሱስም ስራው ይፍረስ መፍትሔ ያለው እግዚአብሔር ብቻ ጌታሆይ ምድራችንን አስብ

  • @AskaleBeyable
    @AskaleBeyable Месяц назад +1

    እረ በፈጠረህ ለቃቅመህ እሳስርልን ወይ ፈጣሪዬ አደራህን አሳልፈህ አትስጠን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 Месяц назад +7

    በዚህ ማሰረጃ እሷን ሌሎችም ከፍተኛ የሰጤና ወንጀል በሰሩት ግፍ ለፍርድ መቀረበ አለባቸው ።
    ከእሷ የሚሰሩ ቡዙ አለን ያለች በመሆኑ በእሷ መሪት በማደረግ ለፍትህ መቀረበ አለባቸው ።

  • @Yerosen-p7k
    @Yerosen-p7k Месяц назад +4

    ኸረ ይህችን ለህግ አቅርብልን በፈጠረህ ይህች ባለጌ እንዴት የሰው ህይወት በፈጣሪ ኸረ በህግ አምላክ አስይዝልን አሁን እስዋ ሳትሆን የሰው ደም ነው የሚያስለፈልፋት

  • @Zeena-cb6wy
    @Zeena-cb6wy Месяц назад +7

    በእየሡሥ ሥም እግዚያ ብሔር ይገሥፅሕ ሠይጣን

  • @tinateare6235
    @tinateare6235 Месяц назад +4

    በስመአብ አምላኬ ሆይ ይቅር ይበለን ጌታ እየሱስ ሆይ ከቅፍህ አታዉጣን

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад +9

    ታዋቂ አርቲቶች በለሐብቶች ይጋለጡ ❤❤❤

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 Месяц назад

    እዉነት ፈጣሪ ምንም በማያዉቁት ልጆችሽ ሳይሆን በአንቺ ለይ ፍርዱን ይስጥሽ በዚህም ሥራ ያገኘሽዉ ሀብት ሁሉ አመድ ይሁን

  • @HagosLemlem-s9p
    @HagosLemlem-s9p Месяц назад +3

    አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🎉

  • @SerkalemTesfaye-zv2pi
    @SerkalemTesfaye-zv2pi Месяц назад +5

    መሰሪያቤት. ነው. ያልሺው. ደፍር. ወጥ. ያውቃል. አሉ😂😂😂😂😂😂

  • @Lidet-s9q
    @Lidet-s9q Месяц назад +2

    መከሰስ አለባት 😂😂ማን ነው ሚከሳት ሁሉም አንድ ናቸው እኛ ችስታዎቹ እግዚአብሔርን አቤቱ ማረን እንበል

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад +2

    እግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው ስው ንስሀ እዲገባ ወደፈጣሪእድንመለስ ነው በጣም ደስ ይላል ተመስገን ሌላው የፈረስበት። ፈጣሪ ይደረስላቸው

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Месяц назад +4

    በስላሴ ስም ነፍሳቸው ይጥፋ ለስማዉት ይቅር ይበለኝ እግዚኦ አፍ አላት ደሞ ታወራለች 😢😢😢😢😢😢

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Месяц назад +7

    እረ ነፍ አሉ ከ ቤተክርስትያን ወተውወደጠንቁዋይ እሚሄዱ 😢

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Месяц назад +2

    ይች ሴት መታሰር አለባት እባካችሁ ተባበሩ

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k Месяц назад +3

    😢😢😢😢😢ፈጣሪ ይፈረድባቹህ እደናተአይነት እረኩሰ እያለምንሰላም ይኖራል ልጅንገሎ ሀብት ማግኘት ልጅን አካልአጉሎ ሀብት እኛቤት የገባ ዉሻአዉሬ ፈጣሪ ያጥፈቹህ ጠቆይየተባለ ከምድረ እሳት ያዝብባቹህ ፈጣሪያጥፈቹህ የሰቱን ሂዋት አበላሻቹህ😢

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 Месяц назад +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ😢😢😢😢

  • @meshetTesfaye
    @meshetTesfaye Месяц назад +1

    ጌታ ይገስፅሽ በጌታ ስም ይቺ መታሰር አለባት

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Месяц назад +1

    How come if she is a which she don't save her house?

  • @fuadkamal592
    @fuadkamal592 Месяц назад +7

    You should inform the police
    This is serious crime confession .
    If you don't, we'll give this video to law enforcement you will be responsible too.

  • @yeabseraaddis2430
    @yeabseraaddis2430 Месяц назад +2

    ጉድ ጉድ ጉድ! ልጅ ወንድም እህት የጠፋብህ ጓሮህን ፈትሽ

  • @YohanesAfework
    @YohanesAfework Месяц назад

    ጋዜጠኛው በፈጠራ አቅርቦት ከሆነ ወንጀል ነዉ። ልጆቿ በተናገራቸው ንግግር በሕግ መጠየቅ አለባት። የሕግ አካላት ልጆቿን በቊጥጥር ስር አውለው ምርመራ ማጣራት አለባቸው :: ለሕግ ትቅረብ የምትሉ ላይክ አድርጉ።

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Месяц назад

    ሰይጣን ሊሰርቅ ሊያርድ ሊያጠፋ ይመጣል። ብዙ ሰው ለጥፋት እየመራሽ ነው እህቴ ።ሰይጣን ምህረት የለውም ቀጥሎ አንቺን እና ቤተሰብሽን ያጠፋል።እባክሽ ወደ ጌታ ነይ ንስህ ግቢ ጌታ ምህረተኛ ነው፣ ሰው እያጠፋሽ የምታገኝው ብር ይሁን ንብረት ለግዜው ነው ተባረኪ ጌታ ይወድሻል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pf3xq5lx4j
    @user-pf3xq5lx4j Месяц назад +5

    በጣምነዉ ያሳቀችኝ ጠንቆይ እዉቅናተሰጥቶታል ማለትነዉ በድፍረትነወሰወቶየሚወራዉ ወይ
    ዘንድሮ

  • @natsnethaylu7352
    @natsnethaylu7352 Месяц назад +2

    እግዝዬ ማሀረና ክርስቶስ

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Месяц назад +4

    ደም ይሁንባችሁ እግዚአብሔር አያስበላችሁ 😢😢 ቀማኛ ይዘዝባችሁ 😢😢😢

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад +5

    እሚያስለፈልፉት ምን መንፈስ ነው እግዚኦ።መሀረነ ክርስቶስ እናም ለህግ መቅረብ የለባትም እውነት ነው የምታወራው ወይስ ድራማ ነው እረ እግዚኦ እግዚእብሄር ትእግስት ለጆሮ ለአእምሮም ይከብዳል ልጂን ያህል ነገር😮😮😮😮😮

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Месяц назад

      የሰይጣን መጫወቻ ስለሆኑ ምንም አይመስላቸው
      ጠንቋይ የሰይጣን ታዛዥ ነው

  • @hanazgeye4284
    @hanazgeye4284 Месяц назад +2

    Men??????

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 Месяц назад +5

    ጣንቋይ ቤት አለኝ የንግድ ድርጅት ማለት ነው ወይስ የምርምር ወይስ አክሮባት 🐉🐉🐉🐉🐉

  • @bizuneshashagre
    @bizuneshashagre Месяц назад +2

    yehone tenkol new eyeseru yalut endet esus bedifret silegidya awera setyewan kalechibet yamtat kalameta tebabare new

  • @MelakuMelaku-mx7sn
    @MelakuMelaku-mx7sn 2 дня назад

    ጠያቂው ግን መታሰር አለበት ሰው አስገድላለው እያለች እንዴት ዝም ይላል ግን ወይስ ይሄ ነገር ፌክ ነው ህግ የሌለበት አገር እየተኖረ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 Месяц назад +7

    She is evil that's a crime that's so scary she should be in jail

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Месяц назад +2

    endi mene nwe manate enedhe ayenete wenjelega zeme tebalalechi endi !!

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 21 день назад

    በኢየሱስ ስም ባንቺ ላይ ያለው መንፈስ የተመታ ይሁን ፣ልጅህ አርደህ ቅበር ብያለሁ ሌላንም ብዙ ሰውን አስገድዬ አስቀብሪያለሁ ትላሌች ስለሆነም እች ወደ ህግ ፍት ቀርባ ሰውን በማስገደል ወንጀል መጠየቅ አለባት።

  • @GaladOsss
    @GaladOsss Месяц назад +4

    አባትስ ቢሆን ምን ቢጨክን ነው የጠቋይ ወሬ ሰምቶ ልጁን የሚያርደው እግዞ አድነን

  • @habtamubahta4367
    @habtamubahta4367 Месяц назад +3

    Aferku tenkay hulu metaser alebet rkusoch

  • @DemisJemaneh
    @DemisJemaneh Месяц назад +2

    እውነት ከሆነ መንግስት (የሚመለከተው )አካል ፖሊስ ዝም ማለት አለበትን?ኧረ ኢትዮጵያዬ ወዴት

  • @TsgayeHabte-kw8jl
    @TsgayeHabte-kw8jl Месяц назад +3

    እኔ ምል ግን ላንተ ለምን ትነግርአለች የውሸት እደሆነ ተቀናብሮ እደሆነ ያስታውቃል

  • @adanechhaile8958
    @adanechhaile8958 Месяц назад +5

    የኔ እየሱስ እንኳን የአንተ ሆንኩኝ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Месяц назад +14

    መታሰር ያለባት ይመስለኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @RichRy-gs8nr
      @RichRy-gs8nr Месяц назад +3

      አዎ በደንብ

    • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
      @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ Месяц назад

      ​@@RichRy-gs8nrድራማ ነው

    • @azebmekonnen9137
      @azebmekonnen9137 Месяц назад

      ምን አረገች እንጀራዋ ነው መዋረድ ያለባቸው እኮ እሷ ጋ ሲያፈነድዱቡና ሲገለብጡ የነበሩትንነው እሷ ግን ጀግናናት ጋዜጠኛው ምነው ፈራህ ጠንቅ ዋይ በለው በሙሉ አማርኛ

  • @TiruneshWoldemariam
    @TiruneshWoldemariam Месяц назад +2

    Sint amet lemenor new?

  • @shalomselam9293
    @shalomselam9293 Месяц назад +2

    እነዚህ ሁለቱም መናፍቅ ናቸው አሁን በነሱ ሀሳብ ቤተክርስቲያን እሚሄዱ ሰዎችን ዝቅ ማረጋቸው ነው

    • @bethelhemsolomon6233
      @bethelhemsolomon6233 Месяц назад

      😂😂😂😂 ታሳፍራላችሁ ዘላችሁ ሃይማኖት ላይ ደብተራው የት ነው ደግሞ ልትከራከሪ ነው ከመቅደስ ወቶ አይደለም የሚደግምላችሁ ወሬኞች ንገሩኝ ባይ

    • @yade716
      @yade716 Месяц назад

      አንተን ጨምሮ 90%ቱ እያሰቀደሰ ወደ ጠንቋይ ቤት የሚሄድ እኮ ነው።

  • @henimak2727
    @henimak2727 Месяц назад

    እነ መምህር ተስፋዬ እነኝህን ነው የሚያጋልጡት😢😢

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 Месяц назад +1

    ፈጣሪያችሁን ክዳችሁ በየጠንቋይ ቤት ለሰይጣን የምታፈነድዱ ስንኩላን ከዚህ ተማሩ

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi Месяц назад

    ጌታን የማታውቁ ለሰውና ለመላእክት የምትሰግዱ ጌታ አውነቱን ይግለፅላችሁ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞት ሳይወድማችሁ ፈጥናችሁ ተመለሱ።

  • @romanejigu7206
    @romanejigu7206 Месяц назад

    መታሰር አለባት ህዝብ አስታለች ነብስ አጥፊታለች እንደቀላል ታወራለች እግዝአብሔር ይፊረድ

  • @SamraTilahun
    @SamraTilahun Месяц назад +2

    Wenjellegha nat Meyazzz Allebat Errasewa meweged Alllebat chekagh

  • @HeniHena-gn1zh
    @HeniHena-gn1zh Месяц назад +1

    antem film new yemtseraw....lijetuwam huletachuhim le egge mekeb alabachu

  • @Yierafumahidere
    @Yierafumahidere Месяц назад +5

    ይቺ ጠንቁይ ነኝ ባይ ነብስ አስጠፍታለች ስለዚህ ለህግ መቅረብ አለባት ጨካኝ ነች

  • @etuumulneh2568
    @etuumulneh2568 Месяц назад +2

    Besmeab fetari kemdregetsi yatfashi gn tegnita tadralechi echi setyo

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk Месяц назад +13

    የአዲስ፣አበባ፣ባለሀብት፣እኮ፣በትክክል፣ሰርተው፣ሳይሆኑ፣በሰይጣን፣አምልኮት፣የተገኘ፣እንደሆነ፣የታወቀነው፣

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu Месяц назад +2

    በጌታ ቱቱ በህግ መጠየቅ አለባት አጭበርባር ደሞ አለማፈራ ስታወር ይሄ ዝርፊያ ነው የሚባለው 😭😭😭

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад

    የእውነት ነው ወንድ አንቺ እደዚህ የየጸጸተሺ እበት የተባለው በህይወት በጤና ይኖራል 😢😢😢😢😢 ንስሀሺን ይቀበልሺ ፈጣሪ የቀሩትንም እግዚአብሄር ያጋልጣቸው

  • @SamraTilahun
    @SamraTilahun Месяц назад +3

    Kosheasheaa neshe Anchenemm mafferes new Weshea

  • @TiruneshWoldemariam
    @TiruneshWoldemariam Месяц назад +3

    Ere yichi nefse gedacht nat.behig titeyek.

  • @seidhassen395
    @seidhassen395 Месяц назад +2

    እረ ይመችሽ እሷ ምን አረገች የሚሄዱት ናቸው ጥፋተኛ ናቸው

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 Месяц назад +1

    How did she sleep sad

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 Месяц назад +3

    beshita yiradshi yichi leheg tekierbe

  • @MeronTamre
    @MeronTamre Месяц назад +2

    Maser meftehe ayedelem gen bet kirstiyan wsedate ena erdat tebli astemkat

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Месяц назад

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፥ምነው የፈለግሽውን ያህል ገንዘብ ብተጠይቂያቸው ጥሩ ነበረ ሰው ከምታገዳድዪ ፥ እነዚያን ነፍሰ ገዳዮችን ሁሉ ትጠቁማቸው

  • @gunnclappaz4601
    @gunnclappaz4601 Месяц назад +5

    መላእከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ጋር ሄደሽ መስክሪ እባክሽ 🙏 ለአንቺም ፈውስ ነው

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 Месяц назад

    አረ የማይሰማ የለም ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ አፋን ሞልታ ጠንቋይ ነኝ ትላለች ስንቱን ጎዳሽ አንቺ ምን አጠፋሽ አንቺ ጋ የሚመጣዉ ነዉ ልጅን የመሰለ አርዶ መቅበር አንቺንም እነሱንም መቅበር ነበር አረ ባክህ ጋዜጠኛዉ እዉነት ከሆነ አሳስራት

  • @GetahunBelsti
    @GetahunBelsti Месяц назад

    መ ታ ሰ ር አ ለ ባ ት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SamuelteshomeBaby
    @SamuelteshomeBaby Месяц назад

    ሠይጣን ነጻ ስጦታ የለውም ለዝህ ጌታ
    ኢየሱስ ለሁለት ጌታ መገዛት አትችሉም
    ለገንዘብና ለእግ/ሔር ይላል ቃሉ

  • @almazsahle8612
    @almazsahle8612 Месяц назад +3

    Bgeta beysuse seme ysywtan menfse geta meherte yaderglshe bswe deme habte lemagabse.

  • @بيزه
    @بيزه Месяц назад +1

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ እንድው ምን ያስማናል እንድው ወዲት እያኤድን ነው ሞትን የሚያክል አንግዳ ትሽክመነ ለየትኛው ግዝ ነው አንድዝ የምንስገበገበው ጥለነው ለምንኤድደው አልም

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Месяц назад +1

      Sint sew endanchi yasibal ? 😂😂😂

  • @MohdHamz-ye2jt
    @MohdHamz-ye2jt Месяц назад +2

    Ere ebakaho ehene lahege akerebawet damo afe alage beila tawaralahe sayetane nat balaga

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 Месяц назад +1

    ይህች ሴት ብቻዋን መስሏታል እንጂ ሃይለኛ መንፈስ አለ ። መታሰር አለባት ካልታሰረች በሰው እጅ ትገደላለች።

  • @mathiowskassa9094
    @mathiowskassa9094 Месяц назад +1

    ይህች ሴት ቃሏን ሰጣለች : ፖሊስ እሷን እማይ አርጎ የሃገሪቱን ጠንቋይ ሰብስቦ ለፍርድ ማቅረብ አለበት ::

  • @JerusalemKasahun
    @JerusalemKasahun Месяц назад +1

    ፖሊስ ........ፖሊስ........😮 እረ የት ናቹ ??????¿???

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi Месяц назад

    በኢየሱስ አምነሽ ንስሀ ቶሎ ግቢ ካልሆነ ግን ሲኦል አፉን ከፍቶ ይጠብቅሻል።የዛ ሁሉ ነብስ ዋጋን ጌታ ይጠይቅሻል።

  • @sfoosfoo2550
    @sfoosfoo2550 Месяц назад +2

    💔💔💔💔💔

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 Месяц назад +1

    😳እርርርርርርፍ አረ ጠበል ሒጂጂጂ አታፍርም እዴ በጠረጼዛ ዙሪያላይ ተጎልታ ተወራለች አረ ገብርኤል ይቆምሽሽሽ ሆሆሆሆሆሆ🤔🤔 ከተናጋሪዋ አናጋሪው ምነው ሁለት ግራግር ሆናችሁብን ስራ አላለም እሔስራተብሎስ ይጠራል የሴጣይን ስራ አቤቱ ማረንን🤲

  • @HeniHena-gn1zh
    @HeniHena-gn1zh Месяц назад

    ድራማ እሰራለው ብለሽ ዋጋ ትከፊያለሽ.... በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ

  • @yade716
    @yade716 Месяц назад

    እስቲ መጀመሪያ ስለ ቃለመጠይቅ ቴክኒክ ተማር።

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Месяц назад +1

    አፍር ይብሉ ሲታመሙ ለምነው ነው የሚሞቱ አርቲስቶች ወይ ከፈጣሪያቸው አልሆኑ ወይ አምሮባቸው አልሞቱ

  • @bizuneshashagre
    @bizuneshashagre Месяц назад +1

    sijemer amaran lematelshet new lijitua acsentua ye amara aydelem dirama new

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei Месяц назад

    አረመኔ ደሞ ስራ አለኝ ትላለች😳አኡዙቢላሕ ሚነሸይጧን ረጅም🙆🙊🙉🙊🙊

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك Месяц назад

    አኡዙቢላህ ጌታየ ጠብቀነረ ።።።

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Месяц назад +1

    ይችማ ለሕግ ተላልፋ መሰጠት አለባት ። ወይኔ።

  • @NebeyT
    @NebeyT Месяц назад

    ለብዙ ሰው እንዳይሞቱ እቤታቸው እንዳይወሰድ ምክነያት ሆነች

  • @azebmekonnen9137
    @azebmekonnen9137 Месяц назад

    አደራሽን ድሮ ትዝታው ሳሙኤል እንደሚመጣ እንዳትናገሪ ከፈለግሽ እንደራደር ብሎአል

  • @SamuelShebele-m4h
    @SamuelShebele-m4h Месяц назад

    ኮሜንት የምትሰጡ ሰዎች እራሳችሁን መርምሩ

  • @alem5097
    @alem5097 Месяц назад +1

    ኧረ. ኧረ. አገር. ላይ. ነው. ወይ ያለነው. የሰው. ደም. ነው. የሚያሰወተውታት. ወይስ. ኢትዮጵያ. ጠፍታ. ሌላ. አገር. ላይ. ነን ያለነው ከአእምሮ በላይ. የሆነ. ነገር. ሆነብኝ በሰመአብ. ወወልድ. ወመንፈስ. ቅዱስ. አህዱ. አምላክ. አሜን. በእየሱስ. ደም. ለዘለአለም. ስሩ. ይነቀል. ይሄ. ክፉ. አሰራር

  • @josephamen8903
    @josephamen8903 Месяц назад

    ሙያው አላለችም

  • @Peace-Love2024.
    @Peace-Love2024. Месяц назад +1

    Arif derama new ye youtube birr asabedachu adel mehayeman fes

  • @SaraBekele-p8o
    @SaraBekele-p8o Месяц назад

    ለህግ ይቅረቡይህ ዪቱብ የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 Месяц назад

    0:55

  • @ferida4432
    @ferida4432 Месяц назад

    ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጁኡን ያረብ ሰርታና ያወዱድ

  • @senait2014
    @senait2014 Месяц назад +1

    አዲሱ ገበያ ነዉ ያሉት ትላለች እንዴ? እረ እኔ ያደኩበት የኖርኩበት ሰፈሬ ነዉ ጠንቋይ ቤት አላየሁም። የአዲሱ ገበያን ክልሉ ከየት እስከ የት መሆኑን ካላወቅሽ ጠይቂ

  • @kebeduyimam7856
    @kebeduyimam7856 Месяц назад

    ይህ እውነት አይመስልም ግን
    ከሆነ ደግሞ እግዚአብሄር መሀሪ ነው
    በጌታ በእየሱስ እኛም ነፃ ወተናል እርሷም ንስሀ ከገባች ጌታ እየሱስ ዛሬም ይጣራል እጆቹ ተዘርግተውልናል
    ወደ ጌታ ቤት ትሂድ በቀል የሌለበት በጌታ በእየሱስ ስም ትፈወሳለች

  • @DuhkgIsjo
    @DuhkgIsjo Месяц назад

    😢

  • @workeneheda5714
    @workeneheda5714 Месяц назад

    Report for Police immediately

  • @SeidaDejen
    @SeidaDejen Месяц назад +1

    ኢቺየስንት ሰውህይወት አበላሽታ ይሆን 8:48

  • @ALEMNESHKIDANWOLD
    @ALEMNESHKIDANWOLD Месяц назад

    ስራ አልከው ?

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Месяц назад +1

    ምንድነው እየደጋገምሽ ከቤተክርስትያን ሲመለሱ እያልሽ ምታወሪው።

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Месяц назад

    እሀት ንስሃ ነስሃ....... የምድርዊው ህግ ምንም አያስፍራሽ ቶሎ ዎደ ጊታ እቅፍ ግቢ

  • @Zeyedegebertsadick
    @Zeyedegebertsadick 15 дней назад

    ከባለሰልጣን የጠነቆልሽለትን ንገሪን