ፍቅረኛዬ በ ልደቷ ቀን ያልጠበቀችው ነገር ገጠማት 😭😘❤ ሰርፕራይዝ አረኳት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 424

  • @አዲስአለም-ሰ2ጐ
    @አዲስአለም-ሰ2ጐ Год назад +24

    ልጆቹ በጣም አሳዘኑኝ ጌታን😭ግን ቆይ ክፈለሀገር ለምን አይሄዱም እየሰሩ ይማራሉ በስነስርዓት ገበሬ ቤት🥰

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב Год назад +51

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች በዘመናችሁ ሁሉ ደስስስ ብሎአችሁ ኑሩ አሜን🙏🙏👍

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад +1

      ደምሪኛዋው

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e Год назад

      ❤❤😍😍😍😍☺

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 Год назад +26

    የኔ ማሩ ልጅች የገዳና ልጅች ናቸው በዚ እድሜቸው እንኳን ተወለድሺ

  • @babina106
    @babina106 Год назад +29

    ዛሬ እንደ እኔ አንደኛ ማንነው ? አንተ እኮ ጀግናነው እኮ ❤💚❤

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r Год назад +14

    ስታምሩ ፈጠሪ ፍቅርቹን ይጨምርለቹሁ ፍቅርም ታምርለች

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube Год назад +6

    እንዳኔ ያታዳሰታ አለ በዚህ ቭዲዮ ለጎዳና ታደደሪዎች ክክኑ ማስቃመስቹ ደስ አለኝ ሁሉም ሰው እኩል ናው በርቱ

  • @tube2432
    @tube2432 Год назад +14

    ፉቅራቹ ደስ ይላል ፈጣሪ ይጨምርላቹ ለልጆቹም ፈጣሪ እህል ውሃቸውን ያውጣላቸው በሰሃን ብታከፋፉሎዋቸው አሪፍ ነበር

  • @vvcc9809
    @vvcc9809 Год назад +47

    አላህ ፍቅሩን ያብዛላቹህ❤❤❤❤

  • @asead5209
    @asead5209 Год назад +31

    በእውነቱ ለልጆቹ በስራት እንዲበሉ በስሃን ብሰጡቸው ከምድር የወደቀውን ሁሉ ነው የበሉት አይ ኢትዮጵያ ስናሳዝን መቸ ነው ችግር የሚያልቀው😪

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +34

    ኬኩ ምንም አይጠቅማቸዉ የሆና ስራ እዲሰሩ እናበረታታቸዉ የኔ ዉዶች

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 Год назад +6

      ማሰባቸው አራሡ መልካም ነው የእውነት ጎበዝ ልደትን ባልደግፍም ጀግና ነው ልጁ

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ Год назад

      @@Imra671 እና እደዚሁ ይሁኑ

    • @lisayetsega
      @lisayetsega Год назад +3

      እዚህ አገር ግን ሰው የሰራውንሰ ስራ ማሳነስ ባህል ሆኖ ይቅር?! እነሱ የመሰላቸውን አድርገዋል በራሳቸው ወጪ።

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад +1

      ​@@Fafi51296 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@lisayetsega ደምሪኛ

  • @zinab8199
    @zinab8199 Год назад +7

    ልጅቷ ራሱ ፍቅርናት ስትደመሩ ፍቅሮች አላህ ያብዛላቹህ ፍቅሩን!!

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Год назад +27

    እፍፍፍፍ ለእኔ የታዩኝ የጎዳና ልጆች ናቸው ትናንሽ ልጆች ናቸው እኮ ብርዱን ረሃቡን ፈተናውን እንዴት ተቋቃሙ😢😢😢😢😢

    • @hiemeyemamlije5265
      @hiemeyemamlije5265 Год назад

      ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔም የታዩኝ እነሱ ናቸው ኖሮች ብረዳቸው ደስ ባለኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@hiemeyemamlije5265 ደምሪኛዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Год назад

      Enim wellahi maroche Allah yidachehu

    • @fozifozi6273
      @fozifozi6273 Год назад

      በጣምምም እፍፍፍፍፍ

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ Год назад +8

    ስታምሩ በአርሴማ መልካም ልደት እንኳንም ተወለድሽ ቆንጅ ሰላማችሁ ይብዛ

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Год назад

      👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤣🤣🤣

  • @የሽየእማየየአባየቀበጥ

    የኔ ውዶች እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያርብ አላህ እርዝቃቸው ለነዚህ ህፃኖች

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ደስ ሲሉ ህፃኖቹ እናንተንም እግዚአብሔር ፍቅሩን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ መስቀላችሁም በስመ አብ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ ግን ግን? ፍቅረኛህን ሱሪእድለብስ አትፍቀድላት አደራ ታደጋት ተጠያቂው አተነህ ሱሪ ክርስቲያን አይለብስም ክርስቲያን በአመጋገብም በአለባበስም ስርአት አለው አደራ አብርሀምን የመሰለ ስም ይዘህ ሱሪለባሺ ሴት ላተ አይመጥንህም ወንድሜ አደራ እግዚአብሔር እዳያዝንብህ ከታእዛዝ አትውጣ እመብርሀን ታግዝህ አሜን

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 Год назад +6

    አይ ጉድ በልጅነት መጃጃል ግን አይከብድም ብታድጉሥ አሁን አትጨማለቁ በቃ ተጋቡ እኔ ፍቅረኛ ምናምን ሣልል ነው ወደ ትዳር የገባሁት አልሀምዱሊላሕ ፋራ ልትሉኝ ትችላለቹ ብሉኝ ለባሌ ንግስት ነኝ ከጋብቻ በፊት ፍቅር ፍቅር አያጫውታቹ ከተዋደዱ ይጋቡ።

  • @musemamilove4519
    @musemamilove4519 Год назад +6

    የኔ ምሲኪኖች ስያሳዝኑ ልጆቹ 🥰🥺 እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናንተም እንኳን ተወለድሽ እህቴ

  • @sanirayatube4279
    @sanirayatube4279 Год назад +19

    ምናለ ለህፃኑ ልጅ ቀድመህ ብትሰጠዉ😭😭😭😭😭

  • @ሚስኪያቢንትመሀመድ

    አስለቀሳቹህኝ ኡፍፍፍፍፍ ያአላህ ለሌላው አርአያ የምትሆኑ ጀግኖች አላህ ያድርጋቹህ ፍቅራቹህ ያስደስታል ሰርፕራይዙም ለየት ያለነው

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 Год назад +2

    ፍቅርችሁ የዘላለም ያደረግልችሁ የኔ ውዶችዬ❤❤

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Год назад +8

    ቀለበት መስሏት ጣጧን ስትዘረጋ አበባ 😂😂😂 መልካም ፍቅር ይሁንላችሁ ታምራላችሁ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад +2

    እንኳን ተወለድሺ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሺን ይባርክልሺ

  • @kassas4
    @kassas4 Год назад +2

    እነዚሕን ቲኒኒሽ ጎዳና ላይ ለወጡ ልጆች አንድ ነገር አድርጉ ሰዉ አስተባብራችሑ እኛም ብር እንልካለን በእግዚአብሔር በጣም ያሣዝናሉ

  • @rehmaadem7478
    @rehmaadem7478 Год назад +1

    ግብዞች ጎዳና ላይ ያሉት ልጆች ብዙ አይደሉም መላ በሏቸው በአሏህ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Год назад +7

    መልካም ልደት እፍ ልጆቹ ሲያሳዝኑ

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 Год назад +2

    ጎበዞይ ከድሀጋር ነው እዴማድረግ ተባረኩ ፍቅራችሁ ይብዛ♥

  • @አአላህ
    @አአላህ Год назад +5

    ደስ የሚለው ነገር ተሚስኪኑቹጋመሆናችሁነው

  • @توكلالىالله
    @توكلالىالله Год назад

    ዋዉዉዉስታምሩወላሂማሻአላህብያለሁኝ
    አላህመጨረሻችሁንያሣምሪላችሁ❤❤

  • @hdhud9018
    @hdhud9018 Год назад +5

    እኔም በዚ እድሜ ነው ጎደና የወጣሁት ፈጠሪ ይጠብቃቹ 🥰🥰🥰

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Год назад +3

    የኔ ማሮች ልጆቹ ሲያሳዝኑ መልካም ልደት

  • @rahma6779
    @rahma6779 Год назад +4

    በጣም ደስ ይላል ደግሞ ቆንጅዬ ናት ጌታን ያዝልቅላቹ ፍቅራቹን

  • @seadahusin634
    @seadahusin634 Год назад +1

    አይካፊርየዚና ጉድ እደትሴትልጂያለበተሰብፊቃድ እድህመዘላዘል

  • @ኒኔኒኔ
    @ኒኔኒኔ Год назад

    እንኳን ተወለድሽ ግን ለምን ለልጃቹ ለምን በስነስረአት አሰጣችሁ ነበር ስያሳዝኑ ደሞ በጣም ልጅ እኮ ናቸው እንድት ጎዳና ወጡ ግን

  • @emannoora2339
    @emannoora2339 Год назад

    አደኛው ጋደኛክን ለምን አጠይቀውም አሥመሣይ ጎደኛ አትሁን ሁለቱንም እኩል እይ በነገራችላይ ታምራላቹ አይለያቹ።❤❤❤❤

  • @Gurage4
    @Gurage4 Год назад +2

    ያፈቀሩት ማግኝት ወላሂ መታደልነው😢😢😢

  • @youtube6598
    @youtube6598 Год назад

    የአሏህ ልጆቹ ሲያሳዝኑ ቤተሰብ የላቸውም እንደ

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Год назад +16

    ፍቅራቹ የላቂነት ያለው ያርገው እባክህ እንዳትጎዳት። ትዳር ሳትመስርቱ ዝሙትን እንዳትቀርቡት አደራ። ሳናገባ ከመጨመላለቅ። አላህ ይጠብቀን

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 Год назад

    መጀመሪያ ደስስ ይላ መጨረሻወ ግን ብዙም ደስስ አላለኝም ልጆቹ ቢያስ ቆርጣቹ በታከፋፍሏቸወ የበለጠ ያምራም ለማንኛወም እንኳን ተወለድሽ ፍቅር

  • @የኔፍቅርlove
    @የኔፍቅርlove Год назад +1

    *ኡፍ የኔ ምስጊኖች እነዚህን የመሳሰሉ ህጻናት ጎዳና ላይ ኡፍ አብረሀም እባካችሁ አስተባብሩ እና ድጋፍ ይደረግላቸው ተመልካቾች ወደቻናሌ ጎራ በሉ አበረታቱኝ ለጸጉር ጠቃሚ ውህድ ታገኛላችሁ*

  • @tsegenashabrhame9454
    @tsegenashabrhame9454 Год назад +1

    ውውውውው ባጣም ዳስ ይላል መልካም ልዳት ይሁንልሺ ቆንጅዬ 🥰🥰

  • @setedegnuw4503
    @setedegnuw4503 Год назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ ሩታ & ሀሚ ማህተብ ይሰሩ የምትሉ በላይክ አሳዩ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +1

    እናትክን ነው እምትመስለው ልጅቷ የኔ ቆንጅዬ ስታምር

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 Год назад +3

    እንግዲህ ምን ይባላል ገና ቂጣችሁን ሳትጠርጉ ፍቅር ጀመራችሁ 😁😁😁😁😁 ያዝልቅላችሁ መልካም ልደት 🙏

  • @albadralbadr1650
    @albadralbadr1650 Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሪኩም የብዘሐዮ ትግራዋይቲ እየ ግን ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኩም ❤♥👏👏

  • @sameerasami2619
    @sameerasami2619 Год назад

    አኮን ታወለድሽ ❤❤❤❤❤ ልጆቹ ግን 😥😥😥😥😥😥😥

  • @jemilagirmay
    @jemilagirmay Год назад +10

    ውዶችየ አስት 1k አስገቡኝ አላህ ኸይረ ጀዛቹ ይክፈላችሁ 🙏🙏🙏🙏

    • @Sara-nj4xu
      @Sara-nj4xu Год назад

      እሽ🥰🥰🥰🥰🇪🇹

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@Sara-nj4xu ደምሪኛ

  • @alemneshalemnesh4685
    @alemneshalemnesh4685 Год назад

    እንኮን ተወለድሸ በጣምደስትላላችሁ አይለያችሁ

  • @حياةال-ر7ط
    @حياةال-ر7ط Год назад +2

    ማሻአላህ ደስይላል ግን ቀስበል አትቸኩል ለትዳር እሽ ግን ይቅርታ እንወድሃለን ❤️

  • @samier1360
    @samier1360 Год назад +2

    ስወደቹ ቆጆ ለጅ ነች❤

  • @selamawitameha1747
    @selamawitameha1747 Год назад +1

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይሰውራችሁ❤️👑

  • @fatimasiraj2830
    @fatimasiraj2830 Год назад

    የኔወድም የምር በጣም ደስይላል በተለይልጆቹ እደት ተደሰቱ የአላህ

  • @fufuffff-ft9ro
    @fufuffff-ft9ro 9 месяцев назад

    ደጋግሜ ማየው ለመን ይሁአን 🥹❤️‍🩹

  • @ematube7485
    @ematube7485 Год назад +1

    ወይኔ የባለፈውን ቪደዎ ስት ጊዜ አየሁት ደስትላላችሁ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 9 месяцев назад

    ወይኔ ልጆቹ ሚስኪኖቸ 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 Год назад +3

    Happy birthday 🎂 🥳 yene konjoo 😘😘😘🎊🎊🎊🎊🎁🎁🎁🎈🎈🎈🎈🎉🎉🎉

  • @እሙከድር
    @እሙከድር Год назад

    ልጆቹ አሳዝነውኝ ነበር ከዛ መጨረሻ ፈታ አርገውኚን ይመቺቹህ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +5

    ይሄ ነገር እዉነት ሆና እዴ ሀሀሀሀ

  • @Tube-ox6kt
    @Tube-ox6kt Год назад +1

    ለእናንተ መልካም ጊዜ ይሁን ላችሁ በጣምነው ስሜቴን የነካው የጎዳና ልጆቸ ህጻናት መሆናቸ ልቤን አመመኝ በጣም አዘንኩ

  • @fudxhdy9719
    @fudxhdy9719 Год назад +1

    ዋውው ስታምሩ በፍቅር ያኑራችሁ😍

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 9 месяцев назад

    አይ እዲያዉ መቼም ሂወት ይቀጥላል በሚለዉእና አዲስነገር ሆታ ይበዛዋል እጂ ምንም ቢሆን የፍቅር ለዛ ያለዉ እዚህጋነዉ ያሁኑን ማጥሌላላቴ ሳይሆን ከልብ ላስተዋለዉ አላህ ሁለታችሁም ልብገብቶ እደነበር ያርገዉ ብየ ጠየኩት ያረብ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @sikosilo1259
    @sikosilo1259 Год назад +1

    አይ ጦቢያ መቸ ነው የሚያልፍልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭

  • @tube-ph7gw
    @tube-ph7gw Год назад

    ሂደህ ሂደህ መጨረሻ ላይ አበላሸኸው ምክንያቱም የጎዳና ልጆቹን ምሳ መጋበዝ ነበረብህ❗

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa Год назад +1

    ማርቆስ አበባውን ገምጠክ ገምጠክ ጨረስከው ምን አስበክ ነው 😂😂መልካም ልደት 🎂🎂🎊🎉🎈🎌

  • @fatiha870
    @fatiha870 Год назад

    ወዉ ደስ ስትሉ😂😂😂

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 Год назад

    ወይ ልጆቹ ግን አላህ ይድረሰላቸው ያሳዝናሉ

  • @TigistTigist-h1o
    @TigistTigist-h1o Год назад +6

    ማርያምን ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @ዘሜጋዲሳነገሰ
    @ዘሜጋዲሳነገሰ Год назад

    መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሉባባ-ዠ1ገ
    @ሉባባ-ዠ1ገ Год назад +4

    የትቢ ያላየችዉ ጉድ

  • @almantkindie1055
    @almantkindie1055 Год назад

    እኳን ተወለድሽ ግን ኬኩ አሁን ጾምነው

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት ደስ ብላችሁኛል

  • @AhmedKabir-u9b
    @AhmedKabir-u9b 10 месяцев назад

    ይናተንሣይ አልቅሸ ነው አምዎጣወ😢😢

  • @selamselam5659
    @selamselam5659 Год назад

    አትጨማለቁ ኢጭ ለልጆች በጥሩ ሁኔታ ብሰጦቸው

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 Год назад +1

    የእውነት,መልካም,ነገር,ነው,ከጠገበጋ,ከማክበር,ከደዚ,አይነት,ማክበር,የጠድቃል,እኩዋን,ተወለድሽ,እግዚያቤር,አምላክ,የሰባችሁት,ሀሉ,ይሳካላችሁ

  • @buzeyoutube22
    @buzeyoutube22 Год назад +1

    አይለያችሁ ❤️❤️❤️

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    ውይ ግን ልክ አደለህም ለትንሹ እንካን ቆርሰህ ብታከፋፍላቸው ጥሩ ነበር

  • @brkti_tube
    @brkti_tube Год назад +2

    ማርቆስ ግን ኮሜድያን ብትሆን ያዋጥሃል 😃😃😃😃😃

  • @warkanshwarkanash6060
    @warkanshwarkanash6060 Год назад +2

    ዋውው፡ስታምሩ፡ፈጣሪ፡ዪጠብቂቹ፡መልካም፡ልደት

  • @destagalkahsu2743
    @destagalkahsu2743 Год назад +2

    ዋውውው በጣም ታምራላቹ ፍቅራቹ የፍቅር ኣምላክ ያርግላቹ ፅቡቃተይ😍😍😍

  • @indujed3236
    @indujed3236 Год назад

    Wow betma das telalchwu kahun buhle atetlhu 💜💜💜💜💜💜💜

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Год назад +1

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🎉❤

  • @hawatu
    @hawatu Год назад +1

    ካሜራው ጥራት የለውም ዋው ደሥ ትላላችሁ😍

  • @rabiyat8832
    @rabiyat8832 Год назад

    የቆየ ነው ወይስ ታርቀዋል

  • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
    @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Год назад +2

    ወይኔ ህፃናቶቹ አይይ የልጅ ነገር አበኩት ኬኩን

  • @hawatubehawa
    @hawatubehawa Год назад

    ማሻላህ ተባረክ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @ethiopiaschool7745
    @ethiopiaschool7745 Год назад

    ወግ ነው አሉ

  • @ሽዋ
    @ሽዋ Год назад +1

    ዋዉ ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን አብዛላችሁ

  • @User123-z2b
    @User123-z2b 20 дней назад

    የፍቅር ልደት እንደዚ ነበር የየከበረው ?????😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @LuluAli937
    @LuluAli937 Год назад

    ምኑነው ልጆቹየበሉትነገርየለም ምሳብታበሏቸውጥሩነበር

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Год назад

    ሀራም ለምን በሥሀን አላረክላችውም

  • @jemaneshabebe6154
    @jemaneshabebe6154 Год назад

    መልካም ልደት ቆንጆ 🍰🍰🍰

  • @youtube6598
    @youtube6598 Год назад +1

    በዚህ እድሚያቸው

  • @MuryAh-kb8zq
    @MuryAh-kb8zq 9 месяцев назад

    ፍቅርርርር🎉🎉❤❤❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Год назад +6

    ታምራላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @adanishqatar3740
    @adanishqatar3740 Год назад +2

    H.B.D yene melkamoch setamru e/r yefikir amlak fekarachehun yechemrlachu

  • @LoveCars-u6y
    @LoveCars-u6y 22 дня назад

    Wow enukuan des alchu

  • @fatitube6899
    @fatitube6899 Год назад +3

    የመሬቱን ሲያነሱ አሳዘኑኝኝኝኝኝኝ ዴሞ ህፃኑ😭

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад +1

      ደምሪኛ

    • @fatitube6899
      @fatitube6899 Год назад

      @@fatumawase ዴምሬሽ አለሁ እኔንም ዴምሪኝ🤨

  • @vrrgdheedd7914
    @vrrgdheedd7914 Год назад

    እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት 🎂🎂🥰🥰በፍቅር ያኑራችሁ

  • @alfyia9642
    @alfyia9642 Год назад

    Bartu dasi yalal enshi allah 🌹🌹🌹 butjirn kaf endrgtln

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    ሰላም አቤና የአቤ ቤተሰብ የለምየ ቤተሰብ ሁሊየም ደስ ይበላችሁ ደስ ትላላችሁ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ