Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወይዘሮ መአዛ ስራዎችሽ ሁሉ ምርጥ ናቸው በጣም ትሁትና ሰው አክባሪ ነሽ
ርቄ ካለሁበት ፕሮግራምሽን ጀበና የኢትዬ ቡና ፉት እያልኩ እሰማለሁ።ደጋግሜ የምሰማበት ግዜም አለ።የብርቅ ኢትዬጵያውያን የእይወትና የሙያ ትረካቸው አስተማሪ አዝናኚም ናቸው።WELL DONE
Betam yemewedachew see nachew bedegami selemetu Des belognali thanks meaza
አምላክ ለሁለታችሁም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። ወ/ሮ መአዛ የትውልዳችን ታላቅ ባለውለታ ነሽ፤ ኑሪልን።
Thanks
ታሪክ ይናገር. የሚባለው. እንደ እርሶ ያአለ ሰው. ነው. ማዙ. ኑኡሪልን
Where can i find the 4 weeks full interview
ወይዘሮ መአዛ እንደምን ከረሙ:: በዚያ ሰሞን ስለገና ስታወሩ ስለ በዛብህ (በዙ አባደክር) አንስታችሁ ስትጫወቱ አንዲት ስለ በዛብህ ያነበብኩት ትዝ አለኝ:: ምን አልባትም አንድ ፕሮግራም ሊወጣው በሚችል ሁኔታ ቤተሰቡን ጠይቃችሁ ልታሰናዱት ትችላላችሁ:: መጽሃፉ አጠገቤ ባይኖርም ከማስታውሰው የአዕምሮዬ ጎዳ ልጠቁማችሁ:: "አጼ ዩሓንስ" በተሰኘው ተክለጻድቅ መኩሪያ በፃፊት መፅሀፍ ላይ አንድ ቦታ ላይ ተዘግቧል::አቶ ንጉሴ ከተናገሩት ውጪ እዛ ላይ ተጽፎ ያነበብኩት በዛብህ ተይዞ እንዲታሰር ጃንሆይን (ምኒልክ) ይማከሩት መኳንንቱ ናቸው ለምን ሲባል በጦር ሜዳ ጭካኔውን አይተው ኖሮ ለራሳቸው በመስጋት ለጃንሆይ እንደሚያሰጋ አድርገው በማቅረብ ቢያንስ ይታሰር ተብሎ ቤተመንግስት እንዲጠራ ትዕዛዝ ተሰጠ:: በዛብህም ሽጉጡን እንደታጠቀ ቤተመንግሥት አገር ሰላም ነው ብሎ ከቸች ማለት:: ቀድሞውንም ቢሆን ሞቱን ይመኙለት የነበረው ግለስብ በጦርነቱ የማረከውን ሽጉጥ ሳያስረክብ ቤተመንግሥት ታጥቆት የመጣው ጃንሆይን ሊገልነው ብለው እዛው ነገሩን ተብትበው ተይዞ አስፈርደውበት ጨርቅ በተጠቀለለበት ባሩድ እየተቃጠለ ተኩሰው ገደሉት ያኔ ነው ጭካኔውን የሚያውቁት ሴቶች " አንተም ጨካኝ ነበርክ ጨካኝ አዘዘብህ እንደገና ዳቦ እሳት ነደደብህ" ያሉት::በግፍ የተገደለ ጀግና ሰው:: በአሻጥር ሰው ማስገደል ድሮም አሁንም ወደፊትም የሚቀጥል አጉል መጠላለፍ!መልካም ግዜሐብታሙ አሊከዴንቨር ኮለራዶ
የአቶ ንጉሴ አክሊሉ ጨዋታዎች በፍፁም አይሰለቹም በዛ ላይ መአዚ ለጨዋታው ለዛ ትሰጠዋለች!
Neguse akelelu enaMeaza beru Edme ena tena ystlen Betam des telalachehoWorkinesh teka
rejem edme ke tena ga
ለዛው ሲጥም
ወይዘሮ መአዛ ስራዎችሽ ሁሉ ምርጥ ናቸው በጣም ትሁትና ሰው አክባሪ ነሽ
ርቄ ካለሁበት ፕሮግራምሽን ጀበና የኢትዬ ቡና ፉት እያልኩ እሰማለሁ።
ደጋግሜ የምሰማበት ግዜም አለ።
የብርቅ ኢትዬጵያውያን የእይወትና የሙያ ትረካቸው አስተማሪ አዝናኚም ናቸው።
WELL DONE
Betam yemewedachew see nachew bedegami selemetu Des belognali thanks meaza
አምላክ ለሁለታችሁም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። ወ/ሮ መአዛ የትውልዳችን ታላቅ ባለውለታ ነሽ፤ ኑሪልን።
Thanks
ታሪክ ይናገር. የሚባለው. እንደ እርሶ ያአለ ሰው. ነው. ማዙ. ኑኡሪልን
Where can i find the 4 weeks full interview
ወይዘሮ መአዛ እንደምን ከረሙ:: በዚያ ሰሞን ስለገና ስታወሩ ስለ በዛብህ (በዙ አባደክር) አንስታችሁ ስትጫወቱ አንዲት ስለ በዛብህ ያነበብኩት ትዝ አለኝ:: ምን አልባትም አንድ ፕሮግራም ሊወጣው በሚችል ሁኔታ ቤተሰቡን ጠይቃችሁ ልታሰናዱት ትችላላችሁ::
መጽሃፉ አጠገቤ ባይኖርም ከማስታውሰው የአዕምሮዬ ጎዳ ልጠቁማችሁ::
"አጼ ዩሓንስ" በተሰኘው ተክለጻድቅ መኩሪያ በፃፊት መፅሀፍ ላይ አንድ ቦታ ላይ ተዘግቧል::
አቶ ንጉሴ ከተናገሩት ውጪ እዛ ላይ ተጽፎ ያነበብኩት በዛብህ ተይዞ እንዲታሰር ጃንሆይን (ምኒልክ) ይማከሩት መኳንንቱ ናቸው ለምን ሲባል በጦር ሜዳ ጭካኔውን አይተው ኖሮ ለራሳቸው በመስጋት ለጃንሆይ እንደሚያሰጋ አድርገው በማቅረብ ቢያንስ ይታሰር ተብሎ ቤተመንግስት እንዲጠራ ትዕዛዝ ተሰጠ::
በዛብህም ሽጉጡን እንደታጠቀ ቤተመንግሥት አገር ሰላም ነው ብሎ ከቸች ማለት:: ቀድሞውንም ቢሆን ሞቱን ይመኙለት የነበረው ግለስብ በጦርነቱ የማረከውን ሽጉጥ ሳያስረክብ ቤተመንግሥት ታጥቆት የመጣው ጃንሆይን ሊገልነው ብለው እዛው ነገሩን ተብትበው ተይዞ አስፈርደውበት ጨርቅ በተጠቀለለበት ባሩድ እየተቃጠለ ተኩሰው ገደሉት ያኔ ነው ጭካኔውን የሚያውቁት ሴቶች " አንተም ጨካኝ ነበርክ ጨካኝ አዘዘብህ እንደገና ዳቦ እሳት ነደደብህ" ያሉት::
በግፍ የተገደለ ጀግና ሰው:: በአሻጥር ሰው ማስገደል ድሮም አሁንም ወደፊትም የሚቀጥል አጉል መጠላለፍ!
መልካም ግዜ
ሐብታሙ አሊ
ከዴንቨር ኮለራዶ
የአቶ ንጉሴ አክሊሉ ጨዋታዎች በፍፁም አይሰለቹም በዛ ላይ መአዚ ለጨዋታው ለዛ ትሰጠዋለች!
Neguse akelelu ena
Meaza beru
Edme ena tena ystlen
Betam des telalacheho
Workinesh teka
rejem edme ke tena ga
ለዛው ሲጥም