Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍 ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ ላይክ በማድረግ ለምታደርጉልኝ ማበረታቻና ድጋፍ ከልብ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍
ሰለም የኔ ውድ ጠፍተሻል ብቅ በይ ለእኝ ጀማሪወች የናተ ሞራል ያስፈልገናል❤❤🙏
የጦሲኝ ሻይ ከበሶ ጋር ለቁርስ አሪፍ ነው በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ 🥰🥰ሼር
ኤምዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ይቺን ለቁርስ የማይነቃነቅ ነው የጦስኝ ሻይ ውስጤ ነው ለጤና ተስማሚ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ👌👍🥰❤❤ሼር
አሜን 🙏በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
Great recipe and amazing presentation
የሚዬ ልዩ የበሶ አዘገጃጀት ነው ከጦስኙ ሻይ ጋር ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር 👌😍
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሹ እጅሽ ይባረክ 👌👌👌👍👍🥰🥰🥰
ዋዉ በሶ ጭብጥ በ ጦስኝ ሻይ የሚዬ ምርጥ ነው
ዋውውው እንዴት ልጅነቴን እንዳስታወሽኝ የጦስኝ ሻይና በሶ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጅሽው እጆችሽ ይባረኩ ውዴ እናመሰሰግናለን ስላካፈልሽን ❤❤👍
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
ኢምዬ ሁሌም ልዩ አሰራር በርቺልኝ👌🏽👍🙏
Watching
ኤሚዬ በጣም ቆንጆ የበሶ ጭብጥ ነው እኔም በጣም ነው በሶ የምወደው ሻይውም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ 👍🥰🥰ሼር
Watching yemye 😍
በጣም ቆንጆ ቆርስ እጆችሽ ይባረኩ ሼር😍👌
በጣም ወድጄዋለሁ በጣም ጤናማ ምግብ ሰላካፈልሽን አመሰግናለሁ
በጣም ያምራል ቆንጆ ነው ያም እጅሽ ይባረክ እህቴ።
የማዬ አገር ቤት እስታወሽን ጎብዝ ላይክ ላይክ በርቺ በጣም ቆንጆ ነው
ዋው የሚየ በጣም የሚያምር የበሶ ጭብጥ ነው ሻይውም በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
በጣም አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው👌👍❤ሼር
ዋው የምየ ውዴ በታም ቆንጆ አሰራር ነው በጣም ባለሞያ ጎበዝ ያም ያም ውድድድ የኔ ቆንጆ❤️🥰😍👍👍🙏🏻🙏🏻
የሚዬ በጣም ቆንጆ ነው ለጤንነትም በጣም ጠቃሚ ነው ጥሩ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ👌👌ላይክ ሼር❤🙏
ዋውውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው
ዋውውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️ ሼር
የሚዪ ዋው ይሄን ሻይ በጣም ነምወደዉ ተባረኪልኝ የኔ ውድ
የሚዬ የጦስኝ ሻይ በጣም ነው ምወደው ከበሶው ጋር ደሞ በጣም ቆንጆ ነው በሶ አሰራርሽንም ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ👍👍😍😍ሼር
💛💛💛በጣም ቆንጆ ነዉ ጦስኝ ሻዩ ዋዉ👌
የሚዬ የጦስኝ ሻይ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሁሉም ልዬ ነው😋👌🙏🏻
ማሻ አላህ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለና ጎራ በይ😍🙏
የሚዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድ ሼር
ምርጥ አሰራር ነው
Watching ❤️
Ye beso afkari negn tez asbalesh yene enat thank you for shearing
ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ
ወይኔ በሶ እንዴት እንደናፈቀኝ 🙏🏽 thank you for sharing my sister 🥰💖
የሚዬ ምርጥ ቁርስ ነው ያቀረብሽልኝ ተባረኪልኝ የኔ ቅመም
Woow this looks so yummy must try thank you
ቆንጆ ቁርስ 😍👌❤️👍
በጣም ያስጎመጃል አገር ቤትን አስታወስሽኝ የሜየ 👌😍
تسلم ايديكي 😍😍😋😋🌹🌹
ያሚዬ ቆንጆ ቁርስ ነው ያስጎመጃል እጆችሽ ይባረኩ 😍👌👍💕ሼር
የሚዬ ❤️የሚያምር ቆንጆ ጤናማ የጦስኝ ሻይ የበሶ አሰራርሽን እንዴት እንደወደድኩት እጆችሽ ይባረኩ👌👍😘🙏🏻
Yemiye ejish yibarek yemiwedewin besoye betiru huneta sileserashilin like 👍♥
የሚዬ በጣም ያምራል የአያቴን እጅ አስታወሽኝ ጭብጥ እያደረገች ነበር እምትሰጠኝ ልክ እደአንች ነው እምታደርገው ደረቅ ሲል ፍርፍር ብሎ ያንቃችሗል ትለን ነበር የጦስኝ ሻሂምበጣም እወዳለሁ ወድጄ አይደለም ቁርሴን አንች ጋ እምለው እጅሽ ብርክ ይበል እምወድሽዋ ሼር👌👌🥰🥰🥰
ምሳዬዬ አንድ ቀን አይቀርም 😍😍😍በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍
ኢሚየ ሁሌም ምርጥ ስራ እጅሽ ይባረክ ሼር😍❤️👌
በጣም ቆንጆ ቁርስ😋እጆችሽ ይባረኩ
አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
Deliciously looking 👌
የሚዬ ዋው የበሶ ጭብጥ እንዴት እንደምወድ እኮ አንቺደሞ ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው ጦስኝ ሻይ ዋው እንዴት እንደሚያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ 😍😋👌ጠፋሽ ብቅበይ🙏
አሜን 🙏hiluyeee እሺ በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
የሚዬ ታየኝ እንዴት እንደሚጣፍጥ ጦስኝ ሻይ በጣም ነው ምወደው ሽታው እራሱ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ከበሶ ጋር ደግሞ ታየኝ እንድ ጭብጥ ከአንድ ብርጭቆ የጦስኝ ሻይ ጋር ወስጃለሁእናመስግናለን የኔ ውድ ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
ፍቅርዬዬ ያዢ 👌👌👌በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
ወይ መቸ ነው በሶ የበላሁት አመታት አለፈ አመሠግናለሁ አስታወሽኚ እጅሽ ይስለም ❤❤
Watching yemiye🥰
Konjo yen mare betame yamerale
Yummy yummy boss
watching የሚየ
ውይይይይ ወደዋላ ብዙ ነገር አስታወስኩኝ መክሰስ ሰሀታችንን ያስታወሰ ስንት አለ እዚ ውስጥ?በጣም ቆንጆ የሚዬ
እያየሁ ነው
Watching ኤሚዬ🥰
🥰🥰
በጣም ነው የሚያምረው ስራሽም አንደኛ👌❤ በሶ ብስብስ በሻይ ደሞ ስወድ 😘🙏
😍👀
የሚዬ እንዴት እንደጎመጀሁ❤️❤️❤️share
ኤሚዬ😍👁👁
👀
Tebareki wdye. Yetosgn shahi daily metetat yichalal? Gudat yelewm?
Amen betam amesegnalehu 😍 daily metetat tiru aymesilegme enem alfo alfo newe yemitekemewe 😍
mrt aserar new berchi eht
በሶውን ስትሰሪ ጓንት ብትጠቀሚ
አህለን
ጦስኝ ግን የት ነው የሚገኝው ሳኡዴ ላይ
የአበሻ ሱቅ ካለ አጠያይቂ 😍😍😍
እሽ እህቴ የጠጅ ሳርስ ታውቂያለሽ ከይቅርታጋ
አገር ቤት ነው የማዉቀዉ ሰዎች ጠይቄ ስሙን በእንግሊዝኛ ካገኘሁት እነግርሻለሁ ዉዴ 😍
@@yemiten እሽ የኔ እህት
😍😍😍
Salme basweme,kuers,maksase,yeonale,ya,tosene,saye,ya,balale,latenme,terue,nawe,,10,Q,like,s,co
ጦስኝ ለደም ማነስ ያጋልጣል ይባላል እኮ በዚህ መልኩ ለምን ታበዣለሽ ደም ማነስ ስላለብኝ ፈርቼ ጦስኝ መጠቀም ካቆምኩ ቆየው
ሁሌም አልጠጣም አልፎ አልፎ ነዉ ስለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ😍😍😍
@@yemiten 🥰🥰

የሚዬ ዋው የበሶ ጭብጥ እንዴት እንደምወድ እኮ አንቺደሞ ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው ጦስኝ ሻይ ዋው እንዴት እንደሚያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ 😍😋👌
ጠፋሽ ብቅበይ🙏