Ethiopia - ሰበር በመተማ ከባድ ውጊያ | አፋሮች ጸኑ አዲስ ውጊያ ተከፈታባቸው | አወዛጋቢው የምንጃሩ ጥቃት | ፑቲን ጀርመንን አንቀዋታል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 352

  • @ሥአዳነኝየፍኖዋችእህት
    @ሥአዳነኝየፍኖዋችእህት 2 года назад +67

    አፍሮች ጀግንነታችሁኮ💪💪💪💪💪💚💛♥️ጠክሩማንተርቦ ማንይበላል ምንምነገር እዳታሣልፍ።

  • @ኩራትሀገሬ
    @ኩራትሀገሬ 2 года назад +23

    የአማራ ህዝብ እና የአፋር ህዝብ ለምን እንደሚገደል ይታወቃል ኢትዮጵያ ስለሚጠሩ አንድ ኢትዮጵያ ስለሚሉ እግዚአብሔር የአማራ ህዝብን ይጠብቃቸው💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @ኩራትሀገሬ
      @ኩራትሀገሬ 2 года назад +3

      ኢትዮጵያ ምድር ላይ አማራ ብቻ ነው የሚገደለው በኢትዮጵያ ምድር ላይ አፋር ብቻ ነው የሚገደለው ይህ ሁሉ ምንድነው እየተፈናቀለ እየተገደለ የታረደ እየተቃጠለ ነው ለምንድን ነው ይህ መከራ ሆነ ኢትዮጵያን ነው የሚገደለው ሌላ መክኒያት ምን አለ የሚገደልበት የአፋር ህዝብ የሚገደልበት ምክንያቱ ምንድን ነው ህዝብ ያውቃል ምስኪኑ ገበሬ የታረደ ምስኪኗ ገበሬ የተቃጠለው ምስኪኗ ገበሬ ለምን ለምን ህዝቤን እግዚአብሔር ይረዳችሁ ኢትዮጽያ ህዝብ

  • @kuwaitkw6742
    @kuwaitkw6742 2 года назад +39

    የትግራይ ተፈናቃዮች መንግስት ያንሳልን ከአማራ ክልል

  • @llllll8535
    @llllll8535 2 года назад +10

    አማራ ክልል የመጡትን ትግሬ ወደ ኦሮሞ ይወሠዱ

    • @ዜድመሃመድ
      @ዜድመሃመድ 2 года назад

      ኦነግ ሸኔ ወደ ሲኦል ይሸኛቸዋል😂 ሽመልስ አብደሳ መች ሲያስገባቸዉ

    • @makia1235
      @makia1235 2 года назад

      አው ይጎቡ

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 2 года назад +9

    አፋርን ለምንድነው መንግስት የረሳቸው ከአመት እሰከ አመት ብቻቸውን እየተፋለሙነው ግን የሚታገሉት ለኢትዮጲያ ነው 😭😭😭

    • @helenbaba2870
      @helenbaba2870 2 года назад

      😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @tube-ix1kl
    @tube-ix1kl 2 года назад +34

    እግዚአብሔር አምላክ ለሃገራችን ሰላም ለህዝባችን አንድነት ይላክልን🙏😭💚💛❤።

  • @surajtiub5213
    @surajtiub5213 2 года назад +32

    ማሻ አላህ አፈሮች ጀግና ናቹ በርቱ ከጎናችሁ ነን ✌️❤️❤️❤️❤️❤️🕋🕌❤️

  • @tellthetruth1148
    @tellthetruth1148 2 года назад +10

    ይች ኣፋር የምትባል ሃገር በጣም ጽኑ ናት።

  • @kedijahussein6133
    @kedijahussein6133 2 года назад +10

    አፋሮች ጀግኖቻችን የምድር ድሮኖች አሏህ ነናተጋ ይሁን ያረብ

  • @ቴዲነኝ
    @ቴዲነኝ 2 года назад +10

    ተገደሉ ተገደሉ እስከመቼ አሸባሪ ማጥፋት እማይቻለው ይህ ሁሉ የመንግስት ድክመት ነው

  • @ዜድመሃመድ
    @ዜድመሃመድ 2 года назад +6

    ከአማራ ክልል አስወጡ የትግራይን ስደተኛ👹

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 2 года назад

      ለምን ይዉጡ እህት እናቶች ናቸዉ እኮ እርራ ከባድ ነዉ ምህረቱን እንድልክልን በፀሎት እንበርታ ፖለቲከኞች እግዚአብሔር ይይላቸዉ

  • @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን

    አፋሮች ጀግኖቻችን እንኳራባችኋለን

  • @ራዉዲ
    @ራዉዲ 2 года назад +11

    ግን መንግስት ለምን ዝም ይላል አፋር ስቃይና መከራ እያሳለፈ

  • @kuwaitkw6742
    @kuwaitkw6742 2 года назад +22

    ትኩረት ይደረግላችዉ ለአፋሮች

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +23

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣው ለአማራ ክልሎችና
    ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣው ለአፋር ወገኖቻችን።

  • @amanuelkindu5233
    @amanuelkindu5233 2 года назад +2

    ሸኔ ያሰበዉ ተሳክቶ ንፁሀንን ገሎ ወጦ ቢሆን የኦርሚያ መንግስት ፅንፈኛዉ ሸኔ ነዉ ያደረገዉ ይል ነበር
    አሁን ጀግኖች እራሳቸዉን መከላከል ሲጀምር
    ፅንፈኛ ሀይል መባል ተጀመር
    ድል ለኢትዮጵያ

  • @Jemaykawollo
    @Jemaykawollo 2 года назад +4

    ውድ ኢትዮጵያዊያን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አፋርና አማራ ሁሉቱ ክልሎች ላይ መንግስት በትክክል የገባል ካልሆነ ግን አሁን ያለውን መንግስት አማራ እንዳስቀመጠዉ መልሶ አማራ ያወርደዋል

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 года назад +26

    ጀግና የአፋር ህዝብ ወይ ፍክች

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 2 года назад +3

    እና ሀዳ አፋሮች ትክክል ነቸው የአማአራ ህዝብ ተርቦ በነሡ ላይ አልፎ እረዳለሁ እያለ ወድሞቻችንን አፋሮችን አታሥጨርሥብን መግሥት ግን ምድን ነው ሀሣቡ ለቀው ይውጡልን እርዳታ ተፈለጉ። አፋሮችን እገዟቸው አረተው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @مريماحمد-ح9ن
    @مريماحمد-ح9ن 2 года назад +5

    እሱም ወይዘሮ አባደችም አቶ ጅምጅስ አብደሳ ሁሉም ኦንግ ናቸው ከላ የኢትዮጵያ ን ልብስ ለብሰው ውስጣቸው ሁሉም ኦነግ ናቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 2 года назад

      አዎ በእዉነት ሗላ የኦነግ ሊቀመንበር ቢሞት ምን ያስደንቃል ሀገራችን የሚያመሰቃቅሉት እነሱ አይደሉ

    • @مريماحمد-ح9ن
      @مريماحمد-ح9ن 2 года назад

      @@asterabate7743 እኮ ይገርማል እኮ እደዛ ከሆነ ከአሽባሪው ጁታ ሊቀመበረ አዱ ሲሞት የአዘን መግልጫ ያውጣ በምን ይለያሉ ይሄ ሰው ዬ እኮ አሳብዶ ልጨርሰን ነው ወላሂ አላህ የስራውን የኑጹሀን ደም እና እባ ይፍረድ 👆👆

  • @anshatube
    @anshatube 2 года назад +3

    አፋሮቸይ አላህ ከእንተ ጋር ይሆን ኢሻ አላህ አላህ በረታቱን ይስጣቸሁ ጀግኖችይ

  • @CIA.W3544
    @CIA.W3544 2 года назад +1

    አፋር ወንድ ነው እንኳን ለራሱ ላማራ ተፈናቃይም ያስባል!!! ብአዴን ላትግራይ እርዳታ እንዲያልፍ ፋኖ መንገድ እንዲከፍት ፋኖ ላይ ጦርነት ያውጃል !!! አማራ ሆዳም ነው !!! መላላክ ብቻ ነው የሚያቀው!!!

  • @Azahel181
    @Azahel181 2 года назад +4

    ሰላም ኣሕዋት ኣኣብ ዘለናዮ ምሕረትን ጥዕናን የውርደልና እናበልኩ ሳብስክራይብ ሓደ ሽሕ ክበጽሕ ቀሪበ ስለ ዘለኹ ክትሕግዙኒ ፍቃድ ይሓትት

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 года назад +1

    የትግራይ ህዝቡ በአስቸኳይ ከአማራ ክልል መንግስት ያዉጣልን የአማራ ክልል እየተፈናቀሉ መቀመጫ የላቸውም ምግብ የላቸውም አነተ በራህመትህ

  • @alawoled7022
    @alawoled7022 2 года назад +1

    አማራና አፍር ባዲሆነንን ወያኔና ኦነግን መቅበር አለብን የትግራይ ተፍናቃዮች መነሳት አለበት ምክናያቱም ወያኔ ይጨፈጭፍቸዋል አማራ ጨፈጨፍቸዉእደሚሉ እወቁ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 года назад +4

    የአላህ የአፋርንና የአማራን መከራ አንሳልን ያረብብብብ

  • @رابيهالسلمي
    @رابيهالسلمي 2 года назад +1

    አማራዬ እዝንትህን ትተህ ልክ አንደ አፋር አቆም ሊኖርህ ይገባል ፋኖን አቅፍ የትኛውንም ሆዳ ካድሬና የትግራይ ወንበዴዎች ከሸምንሞን ይልቅ አርቆ መቀየር ነው ትግራይ መቼም መቼም ከአማራ እራስ ከአፋር አራስ አይወርድም ይህ ሁሉው መፍናቀል መቼ አንደማያቆም ፍጣፊ ብቻ ነው የሚያውቀው

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 2 года назад +4

    ገላሳ ዲልቦን ሚኒሊክ ገድሏቸው እንዳይሆን?? ከፍተኛ ምርመራና ማጣራት ማድረግ ተገቢ ነው።

  • @ababu3972
    @ababu3972 2 года назад +1

    Dr.Abiy and others have been concerned about the individual, but not people's death.

  • @ሐይማኖት-ዸ2ዀ
    @ሐይማኖት-ዸ2ዀ 2 года назад +1

    ሽመልስ አንተ ቁማርተኛ ለሽብር የላካቸው ለምን ተገደሉብኝ ብሎ እሪ ምን ጉድ ነው አማራን እንወክላለን የምትሉ ተላላኪ እባችሁ ከአማራ እራስ ላይ ውረዱ ውይይይይይ መቃጠል

  • @meronabebe1982
    @meronabebe1982 2 года назад +1

    ስንት የአማራ ሰው ሲታረድ አንድ ቀን የሀዘን መግለጫ ያልሰጡ አንድ ተራ ኦነግ ሞተ ተብሎ የሀዘን መግለጫ መስጠት ገና ሁሉም ያልቃል

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 2 года назад +1

    በእግዚአብሔር ዘንድ የአንዱ ነፍስ ከአንዱ ነፍስ አይበልጥም ስለዚህ መሪያችን ሆይ ማስተዋልን ያድልህ🤔

  • @alkuwait8705
    @alkuwait8705 2 года назад +6

    ድል ለአፋር ለአማራ ሠላም ለኢትዩጲያ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 года назад +3

    ኦሮሚያ ልዮ ሀይል ሸኔን እየመሰለ ሰላማዊ ህዝብ ከሚገድል አፋር ሄዶ ለምን አያግዛቸውም መንግስት ወያኔን አልቻላትም

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si 2 года назад

      እነሱ ምን ልብ አላቸውና ይዋጋሉ እየተደበቁ ንፁሀንን መግደል ነው ጀግንነታቸው

  • @rahmarahma1069
    @rahmarahma1069 2 года назад +1

    ፍትህ ለእፋር ህዝብ
    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ያረቢ ሰላሙን አንተ አምጣልን

  • @mongotubu2176
    @mongotubu2176 2 года назад +4

    አፋር የኔ ጀግናዎች ድል ለፋር ሞት ለጌቾ

  • @سلطانالحربي-ك6ذ
    @سلطانالحربي-ك6ذ 2 года назад +6

    በእትዮጲያ እንደአፋሮች ጀግና ማንኣለ ፍትህ ለአፋሮች ለአመሠራ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад +1

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ
    @ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ 2 года назад +2

    አፋር የኢትዮጵያ ባለውለታ ናቸው

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @yesethiopia3789
    @yesethiopia3789 2 года назад +3

    ጦርነት መገዳደል ውይ እባካችሁ ህወሀቶች እባካችሁ ለትግራይ እናቶች ህፃናት ስትሉ ሌላውን መቼም ጠላት ነው የምትሉት

  • @shahulhameedhameed8084
    @shahulhameedhameed8084 2 года назад +3

    ጀግና አፋሮች

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 2 года назад +3

    እየገደሉ ምግብ መጠየቅ የለም።
    ሌላው አየተገደለ እየተባረረ አየተራበ ህዋትን መመገብ የለም።
    በትግራይ አውሮፕለን ሲወጣ ሲገባ የነበረው በተለያያ ጊዜ የነበረው መሣሪያ መሆን አለበት እንላለን።

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +4

    ፍትህ ፍትህ በአማራ ክልሎች
    በዋግህምራ በራያ ቆቦ በአላማጣ ሰቆጣና
    በአፋር ክልሎች ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን

  • @sebebabebawe7769
    @sebebabebawe7769 2 года назад +7

    ያረቢ በቃ በለን መቸ ነው ሰላም የምሰማው

    • @ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
      @ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад

      ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ ስወዲሽ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 года назад

      አዎ ማርያምን አሁንስ ደከመኝ አመቴ በጭንቀት ልሞትነው በተለይ በኛ የራያ ዋጃጥሙጋ ራያ አላማጣ ወጣቱንም ጨረሻቸው እያፈኑ ህዝብንም አሰቃያቸው ብር አጡ እህል ለቀለብ አጡ እያሉ ግዴታ ከአድቤት አድልጅ አጡ እያሉ አሰቃያቸው እኛራያ ደበር ስለሆን ተሰቃየን ፍትህ እንፈልጋለን

  • @shgeashega4665
    @shgeashega4665 2 года назад +1

    ሰላምሽ መቼ ነው ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭

  • @ኢክራምወለየዋ-ቐ5ከ
    @ኢክራምወለየዋ-ቐ5ከ 2 года назад +3

    አማራ እና አፋር ትህነግና ኦነግ የሚባል ነቀርሳ አለብን አላህ ከኛ ጋር ይሁን

  • @surajtiub5213
    @surajtiub5213 2 года назад +10

    ትክክል ምንም ዓይነት እርዳታ አተሰልፉ💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🇪🇹😭😭

    • @aron5023
      @aron5023 2 года назад

      እናትህ ትበዳ ኣንተቡሽቲ

    • @surajtiub5213
      @surajtiub5213 2 года назад

      @@aron5023 ሰከረም😁 የልጥ ሌበ TPLF Rip 🚫❓

  • @noorMohammad-fz4hj
    @noorMohammad-fz4hj 2 года назад +1

    ሸኔም ሸሞታ ማንግስት ሊያለቅስ ነው🤔🙄
    ሞት ለኦነግ 🇪🇹💪

  • @haderakelati1160
    @haderakelati1160 2 года назад +2

    ኣፋሮች ጎቦዞች ነውና ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል !!!

  • @football_shorts64
    @football_shorts64 2 года назад

    አፋሪኮጀግናነውያማራውሰጋማአኮንአሪዳታውንትናትቤትእየዘጋሲያቃጢለውምሲቶንሲደፊሪልጁንሲደፊሪየነበረውንተቀብሎእኪልሉአሲቀምጧልምነውከአፋረተወልጀበሆን

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 года назад +5

    ትኩረት ለአፋር ወንድሞቻችን

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 года назад +1

    ልክ ነው አፋር ሰላም መሆን አለበት፡ አፋርን ባስቸኳይ እንርዳ፡፡

  • @SaraSara-ty6ot
    @SaraSara-ty6ot 2 года назад +4

    ትኩረት ለአማራና ለአፋር

  • @hayatmohammad1716
    @hayatmohammad1716 2 года назад +1

    እነሽመልስ ዛሪ እዉነት ተናገሩ ሁልግዜ ሸኔ

  • @hayatali7158
    @hayatali7158 2 года назад

    አፍሮችጀግናቸውእኮአላህይጠብቃችሁ።💪💪💪💪💪💪ፍኖየኔጀግኖችአላህተክፍነገርይሰውራችሁ አላህእነዚህእን ቅማላምችያሳልንን

  • @nebiyoudaniel8294
    @nebiyoudaniel8294 2 года назад +1

    ምነው አማራው ሲታረድ በኦነግ ሸኔ
    መግለጫ አልሰጣችሁም

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @መልካምወሎየዋ
    @መልካምወሎየዋ 2 года назад +1

    አስወጡልን በሰላም አልገቡም እነሱ አሁንም ያማራ ህዝብ እስቃይላይ እዳይወድቅ

  • @ericahyland695
    @ericahyland695 2 года назад +1

    ኢሳት እሳት ይብላው የአብይ ፈረስ ሁሉ

  • @yohanesnegash5598
    @yohanesnegash5598 2 года назад +1

    አማራ መችነው የሚነቃው????????????ሲነቃባቸው ለቅኝት የወጡ ሚልሻወች ናቸው ይበሉን እረንቃ አማራ

    • @rohamazelalem4250
      @rohamazelalem4250 2 года назад

      ፋኖ የመንግሥት ትረከ ትቶ እንደ ኦኔግ ጫካ ገብቶ መወገት አለበት አለዝያ ሀረመኔው ህወሀትና ኦኔግ መቼም ለአማረ አይተኙም

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 2 года назад +1

    አፋር ያለምክንያት አይታሰብም አይሉም
    ያለፉበትን
    ያሳለፉትን
    አሁንም ያሉበትን የሚያውቁት እነሱ ናቸው
    ሁላችንም አፋርን ማገዝ አለብን
    ድል ለኢትዮጵያ
    ሞትና ውርደት ለባንዳና ደም አፍሳሾች የሰይጣን ተላላኪዎች ሁሉ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 года назад

    መከላከያችን ምን እያረገ ነዉ አፋርን በሚመለከት ድሮንዋስ ምን እያደረገች ነዉ እነዚህን እኩይ ውሾች ማምከን ማጥፋት ተሳነን ያፋርን ጥቃት ማገዝ አቃተን ??????????? ያስዝናል ያሳፍራልም !!!!!!!!!!!!!

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev 2 года назад

    የሸኔ፣ደጋፊ፣ሥለሆናቺሁ፣መሞቱ፣ሊሠማቺሁ፣ያገባል፣ምዲረ፣ሸኔ፣ሁሉ፣እናተም፣የሡን፣፣መንገዲ፣መሂዳቺሁን፣እወቁት፣ዛሬ፣ስልጣን፣ስላለ፣ሞት፣አትርሱ፣

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 года назад +3

    ትክክለኛ ውሳኔ ድጋፉ ለአፋር ሁሉ ነገር ወደ ጦር ግንባር

  • @hewan676
    @hewan676 2 года назад +4

    አምላኬ ሆይበቃበለን 😢😢😢😢

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 2 года назад +1

    Hello a confused Ethiopian prime minister may be in love with too

  • @nainabraham9164
    @nainabraham9164 2 года назад +1

    አፋር አበሳ በርቱ

  • @haderakelati1160
    @haderakelati1160 2 года назад +1

    የፌደራል እቅድስ ምን ነው ያስደምማል እነሱን
    በጀመሩት ውግያ ሰላማዊ ህዝብ እያለቀ
    ነው ምገርም እንዲህ ኣይነት መንግስት በታሪክ
    ዓለምም ተሰምቶ ኣያቅም እነሱ የለኮሱት ጦርነት ስንቴ ህወት እየቀጠፈ ዝም ብሎው ማየት ሌላ ሃሳብ እንዳለው ያሳያል።

  • @MasaMediya
    @MasaMediya 2 года назад

    አፍሮች በጀግንነት አይታሙም አብሺሩ አላህ ቅዋ ይሁናችሁ አማራ ከአፍር ጎን ነው ወጥር አማራ ነቀርሳህን ነቅለህ ጣል

  • @football_shorts64
    @football_shorts64 2 года назад

    እኔአገሪቢገባየተቀመጡበትንየትግሪሌባኢሳትነውየሚለቅባትከዛቢሙትምአይቆጨኚ

  • @smithbdr2526
    @smithbdr2526 2 года назад +3

    ሁሌም እውነተኛ መረጃ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን። አቀራረባችሁም ለጀሮ የሚመጥን ነውና በርቱልን

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 2 года назад

    አፋርን ማስወጋታችሁ ለናንተ ህልውን ጠንቅ እንጂ ም1ፍትሄ አይሆንም ፣፣ ተዋውቀናል
    የመለስ እርግማን ከኃላና ከፊታችሁ ቆሟል ፣ ያሳዝናል ሥራ ለሠሪው ---------ንውና .......

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 года назад +1

    አፋረ እኮ ደም መላሺ ጀግናኖች ናቸዉ
    አማራም እደአፋረ ጀግና መሆን ያሥፈልጋል ቆራጥ መሆን ነዉ እግዚአብሔረ ያግዛችሁ አፋሮች አማራየ

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 2 года назад +1

    EWENET NEW 👉GELASSA DILBBO☝️ENDENE WAQO GUTU ☝️ETHIOPIAN KE ZIAD BAREA GAR WEGNEW SOMALIA DRESS HEDEW AGERACHEWIN YEWEGU YENBERU ☝️☝️BABDAWOCH INA YE ETHIOPIA TARIKAWI TELATOCH NACHEW/NEBERU ‼‼‼‼

  • @hairstylesbyeskedar
    @hairstylesbyeskedar 2 года назад +1

    የመንግስት ያለ የሚያስብላል
    እግዚአብሄር ለኢትዮጵያ ህዝብ ሰላሙን ይላክልን

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 года назад

    ትክክልየረዳታሰንዴአጠገበዉወራሪዉ
    የልመናሰንዴያጠገበዉየሰሜንድሪቶም

  • @madotbelete4745
    @madotbelete4745 2 года назад +6

    ጎበዝ .. አፋሮች በርቱ! በማን ሜዳ በማን ምድር ላይ ያዛሉ?

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @football_shorts64
    @football_shorts64 2 года назад

    አላህወነግንናትግሪንአላህይገልግለንደግአነሳልንየወነግናየጁታከይሪየለውም

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 года назад +1

    ፋኖ ወሬ ብቻ ነው ለምን ግን ከክልላችው አያስጡም አፋርንስ ለምን አያግዙም ለምን እረ ለምን መክላክያ ምን እየስራ ነው

    • @nurnur4504
      @nurnur4504 2 года назад

      ፍኖ እኮ ፋሪ ነው ያኔ ሸዎሰወ ረ ር የሸሹው እኮናቸው ወሬ ብቻነው እሚያቁት ጉራ ፉከና ብቻ አንድ ሆነው መዎጋት ባዳን ማጥራት ነበረባቸው ግን ፍኖ ዎች እናሱ ባዳ አለባቸው

    • @hayatislam8513
      @hayatislam8513 2 года назад

      @@nurnur4504 ትክክል ወሬ ነው እሚያቁት አሁንስ አስጠሉን. ተደራጀተዋል ምን እየስሩ ነው ኦነግ ክክላችውን ይዛል ጁንታው ክልላውን ምን እየጠበቃ ነው

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si 2 года назад

      @@hayatislam8513 ፈሪ ቢህኑማ መንግሥትም እያሳድዳቸውም ነበር የአማራን ህዝብ እንዳይደራጅ የሚደረግበት ምክንያት አንዱ ስለሚፈሩት እንደሆነ ግልፅ ነው

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Год назад

    አቶ ገላሳ ሀሀሀ ስንትዉም ደም ጠጥዉ ሀሀሀ በለዉ እልልል ደምንም። ሚጠጣም ጠፋባቸዉ ኦሮሞች ሀሀሀ እልልል በለዉ ጎድ እየመረጥክ ከብልፅግናም ቀንድ ውፕንድ ያወጣዉም ያማራዉም ውሰድልን

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 2 года назад

    የኢትዬጰያ ችግር ድህነትና እርሱ ያሰከተላቸው መልከ ብዙ ችግሮች ናቸው። ዋናው ችግር ግብርና በኋላ ቀር በበሬና ሞፈር በሰው ጉልበት እየተገፋ መሬቱ መታረሱ ነው። ያለ ምርጥ የእህል ዘር እና ያለ መሰመር እየተበተነ መዘራቱ። በዚህ ምክንያት በቂ ምርት ሰለማይሰበሰብ በሀገር ደረጃ የምግብ እጥረትና ውድነት አሰከትሏል። እንዲሂም የጓሮ አትክልት ሙዝ፣ ቲማቲም፣ ሸንኩርት፣ ቃርያ፣ ድንች፣ ፓፓያ አይመረትም። አርሶ አደሩም በገቢ ማነሰ የተነሳ እርሱና ቤተ ሰቦቹ በድህነት እየማቀቁ ይገኛሉ። የከተማ ነዋሪውም እንዲሁ በምግብ እህልና 🌴አትክልት ውድነት እያማረረ ነው።

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 2 года назад

    ዓፋራውያን ብዛዕባ ንትግራይ ዝኣቱ ሓገዝ ምኽልካሎምን ወሲዶሞ ዘለው ስጉምትን ግቡእ እዩ።
    ከምቲ ደጋጊመ ዝጽሕፎ ዝነበርኩ፡ ብዘይ ሓይልታት ዓፋርን ሓይልታት ፋኖን እዚ ኣብ ኢትዮጵያ ዝካየድ ዘሎ ኲናት ኣብ ምንታይን ክሳብ ኣበይን'ኮን ምበጽሐ ነይሩ ይኸውን? እዚ ካኣ ነዚ ኩነታት ዝግደስ ኩሉ ዝርእዮ ዘሎ እዩ። ስለዚ ሕጂ'ውን እዚ ብሓይልታትን ህዝብን ዓፋር ተኸልኪሉ ዘሎ ሓገዝ ምኽልካሎምን ንገዛእ ርእሶም'ውን ስለ ዘድለዮምን ቅቡል ስጉምቲ እዩ። መንግስቲ ይኹን ሳዓብቱን ኣንጻር'ዚ ገለ ስጉምቲ እንተተወሲዱ ግን ንኢትዮጵያ ኣብ ዓቢ ሽግር ዘውድቕ ምዃኑ ኩሉ ክፈልጦ ኣለዎ።

  • @alemteza1004
    @alemteza1004 2 года назад

    ጎበዝ መንግስት አፋርን ከጠላት ማስለቀቅ
    የሱ ተግባር ሆኖ ሳለ መንግስት ለትግራይ እርዳታ እንድሰጥ አሳልፉኝ እያለ ነው ።
    አይገርምም ? መንግስት በዓሜሪካ ብቻ እየታዘዘ ነው? ቲፒልፍ እስከነሰንኮፉ ከእግር ተጠራርጎ እስካልወጣ ድረስ 1 ኪሎ ማሽላ ወደ መቀሌ አትገባም

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 года назад

    ደግ አደረጉ አፋር ጀግኖች ውነታቸው ነው እዴት ጁታን ይቀለባን ንፁሃን ትግሬ እሚደርሳቸው ቢሆን ጡሩ ነበር ግን ለወቤዴ ቀለብ አይሰጥም ስት አሉወደአማራ ክልል የተፈናቀሉ ለነሱ ይረዱ ደሞ ስት የራያህዝብ እየተሳቀየነው ወጣት እየታፈነነው ፍትህለራያ ዋጃ ጥሙጋ ራያአላማጣ ፍትህ ፍትህ

  • @abdiaziiz607
    @abdiaziiz607 2 года назад

    በአፋር ላይ ከሁለት አቀጣጭ መላትም ከሰሜንና ከምስራቅ የታከፈቶው ጦርነቱ እንደቀታላ ነው ኢትዮጵያ ህዝብ ግን እንደላየ እንደላሰማ መሆኑ ግን ኢትዮጵያዊ ኔን ወይሲ አይደለንም እያላን ትሪጣሬ ዉስጥ ከቶናል

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru 2 года назад

    የኢትዮጵያ መንግስት አቋም የሚያሳየው ጉልበት ካለህ እና እምቢተኛ ከሆንክ እርዳታ ታገኛለህ ነው። አፋርና አማራው ላይ ይህን እልቂትና መከራ ያመጡት ትግራይ ክልል ሆኖ ሳለ ችግር አምጪውን መርዳትና ችግር የመጣበትን መግፋት ንቅትና ፍትህ አልባነት ነው

  • @saeyidababu2350
    @saeyidababu2350 2 года назад

    ይህ መንግስት ሃገረቱን በቃ እንዳልነበረች አረጋት አይ ይህ ጬቅላ መንግስት ተጫወተባት ሃገረቱን

  • @alemteza1004
    @alemteza1004 2 года назад

    ገላሳ ድልቦ ን ነፍሳቸውን ይማር ፣ የገላሳ ድልቦ የሶማሊያ ትግል ግን እስከዚህ የሚመሰገን አልነበረም ፣ OLF በ1968_69
    የሶማሊያ ወረራ ጊዜ ከነ መለስ ጋር የዚያድ ባሬ ከፍተኛ አጋር ነበሩ ።

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 года назад

    አፍር የኔ ጀግኖች ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ገብርኤል ከፊት ከሃላ ይከተላቸው መድሐኒአለም ይጠብቃቹህ ወጥሩ እዳትከፍቱ ምገዱን አማርም እደዚህ ዝጋ እዳውም ተፈናቃይም ይውጡ አትመናቸው

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 года назад

    አብይ አድ ቁሩባ እፍን ያርግህ
    ስት ህዝብ አስጨረሰብን ዘድሮ እነሱ እኛን እየጨፈጨፉ እሱ ለጁታ ቀለብ ልስጥ ይላን እሱ ራሱ ጁታና ኦነግ ሸኔ ነው
    ዝም ብለህ ወጥር አፋር ጀግናች አማራም እደአፋር ወጥር አፋር ጋር ምክርህ አድ አርግ

  • @mekdimelaku7546
    @mekdimelaku7546 2 года назад +2

    አይበገሬው አፍሮች በርቱ ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን

  • @tebeber532
    @tebeber532 2 года назад

    አንድ የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሞተ:: ኦነግ ብሎ ለሰላም የሰራ ቢባል በህዝብ ደም መቀለድ ነው:: ትልቁ ነጥብ ግን ሞት አያዳላም:: ህይወቱን በገሃነም ያስቀምጣት እላለሁ

  • @kefyalewassefa4555
    @kefyalewassefa4555 2 года назад

    ማፈሪያ ጠቅላይ ሚኒስተር ከአንድ ሰው ህይወት የብዙሀኑ አይበልጥም ?????

  • @ahmedkassietefera2379
    @ahmedkassietefera2379 2 года назад

    ውይ ሀዘን ትክክል ናቸው ሀዘናቸውን መግለፃቸው ለምን አያዝኑም አማራን ማን ያስገድልላቸዋ ማን ንብረታቸውን ያዘርፋል ? ድንቅ ነው ሀዘኑ!!!

  • @ፀታአሙዩቱብ
    @ፀታአሙዩቱብ 2 года назад

    አፍር ጀግኖት አይአማራ ተፍናቃይወቹን በማስጠጋት እሳት በጉያው አቀፈ የማይማር ህዝብ አንመከርም እኮ።

  • @hayataa6013
    @hayataa6013 2 года назад +2

    የአላህ ሰላም ከአንተ ነውና በፍጡራንህላ ሁሉ ሰላሙን አውርድልን ያርብ
    የስቀቀንኑሮ ይባቃን በሁሉም አለም የሰላም አየርህን ወፍቀን ያርብ

  • @zlovemyheart9148
    @zlovemyheart9148 2 года назад

    እሰይ አድ ጋላ የኦኘግ ሊገመንበር ተገላገልን ኢንሻ አላህ አዳነችንና አብይንም ያሳቸው ጋላ መሪ አይሆንለትም ሆድ ብቻ ነው የሚያውቁት

  • @dagnachewworkalemahu7010
    @dagnachewworkalemahu7010 2 года назад

    ህወሃት በጤንነት አይደልም የትግራይን ህዝብ ወደ አማራ ክልል የለቀቁት! በእሳት እንደተቃጠሉት ሌላ ፊልም አጠናቅሮ ለማቅረብ ነው!

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ 2 года назад

    ቆይ ህዋሀት ተመቶ አያልቅም እንዴ ሰዎች 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @sisayjobir1592
    @sisayjobir1592 2 года назад

    አፋሮች ኮራንባችሁ የአፋር ህዝብእየተራበ የምን ትግራህ ቁልቋላቸውን ይብሉ

  • @ሪሀናአላህንናፋቂነኝ

    ዛሬ በጣም ተመችቶኛል አቀራረቡ እንደዚህ ነበር ያልኩት አቅራቢው ራሱ ባይቀየር ጥሩነው

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 2 года назад +1

    አፋሮች Don't give up