🛑 የዘንድሮ እናቶች ምን ነካቸዉ! ሌቦች ተጋለጡ ! የማይሰማ የለም !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
    👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
    👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
    👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
    👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
    👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
    👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
    👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
    👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
    👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
    👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
    👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
    👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
    #share
    የ telegram ገፅ✅
    t.me/nesibho1
    የ facebook✅
    / nesibho
    #ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Комментарии • 51

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt 5 месяцев назад +2

    እውነት ነው ቶሎ ና ሰው ምድራዊ ስልጣን ሲይዝ ፈጣሪውን ይረሳል ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @kidistgebrehiwet2779
    @kidistgebrehiwet2779 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MahderMahi-t7r
    @MahderMahi-t7r 5 месяцев назад +1

    Emebrhan fitsamehn tasamrlh!!!

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 5 месяцев назад +3

    እግዛብሔር ልቦና ይስጠን ያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @WibitGirma-x3h
    @WibitGirma-x3h 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ♥️💗💗

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 5 месяцев назад

    እግዚያብሔር ይመስገን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @MonaMona-gi9ij
    @MonaMona-gi9ij 5 месяцев назад

    ተመሰገን አምላኬ ድንግልማርያም ትሰብስበን

  • @sumayaftna4684
    @sumayaftna4684 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nal2969
    @nal2969 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢😢😢

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 5 месяцев назад +2

    ቃለሂወት ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ❤❤❤

  • @tigistdemissie
    @tigistdemissie 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር እንደዚህ ያሉት እምነታችን የሚያሰድቡ በተቻለ በየአካባቢው ያሉ ሰበካ ጉባኤ እና ሰንበት ት/ቤቶች መላ ይበሏቸው በጣም ነው የማፍረው ምስለ ስእሎችን በየሜዳው ሲዘረጋ

  • @-ly8jj
    @-ly8jj 5 месяцев назад

    እግዚያብሔር ይመስገን።

  • @almazb5306
    @almazb5306 5 месяцев назад

    እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @SoliyanaMulualem
    @SoliyanaMulualem 5 месяцев назад

    አቤቱ ሆይ ይቅር በለን።

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 5 месяцев назад

    እግዚአብሒርይመሰገን❤❤❤❤

  • @ajebushmegersa3316
    @ajebushmegersa3316 5 месяцев назад

    ኢ/ር ይመስገን

  • @miram-ed4dr
    @miram-ed4dr 5 месяцев назад +1

    አቤቱ ይቅር በለን😢

  • @adanechdinka210
    @adanechdinka210 5 месяцев назад

    እግዝአብሔር ልቦና ይስጣን 😭😭😭

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 5 месяцев назад

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime ❤❤❤❤❤❤

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 5 месяцев назад +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @hanaatenafu6000
    @hanaatenafu6000 5 месяцев назад

    Bebitu. Yasnah. Egzabhr. Ymesgen

  • @YetiAyele
    @YetiAyele 5 месяцев назад

    Igzabiher yemsgen❤

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 5 месяцев назад

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና 😭😭😭በታመመው ሰው የተለመነው ብር እሱን ባያድነውም ብሩን ሰተውት ህይወቱ እስካለች ድረስ ለሚያስፈልገው ነገር ማዋል ነበረባቸው 😭😭😭

  • @YetnayetTesema-k8t
    @YetnayetTesema-k8t 5 месяцев назад

    Egziyabher yimsgen

  • @siemabrham3747
    @siemabrham3747 5 месяцев назад

    Egziabhier ystln wendmachn

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 5 месяцев назад +4

    እማማ በመቁረቢያቸው ጊዜ ጭራሽ ኳስ እያዩ አቤቱ ማረን

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 5 месяцев назад +2

    ሰላምነው.የናፍቀን.ኳስ.አይደለም.

  • @nal2969
    @nal2969 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 5 месяцев назад

    اسلام عليكم

  • @nanenane1250
    @nanenane1250 5 месяцев назад

    E/Z YIMASGEN

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 5 месяцев назад

    ישועה הוא הכהן הגדול. 💪💪🙏🙏

  • @TiruwerkTizibt
    @TiruwerkTizibt 5 месяцев назад

    የኳሱ፡ጣኦት፡ነው፡እውነት፡ነው፡100%እደግፈዋለሑ፡
    እጣኑም፡እውነት፡ነው፡በየመንገዱ፡ነው፡የምናገኛቸው፡እውነት፡ይሕ፡ነገር፡አስቁምልን

  • @TesfaneshFikir
    @TesfaneshFikir 5 месяцев назад

    በስመአብ ምነካቸው 30የሚያልፋ የለም አስፈሪጊዜላይ በስተመጨረሻ መጃጃል😮😮😮

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 5 месяцев назад

    tultula hula

  • @MarryKasa
    @MarryKasa 5 месяцев назад

    እግር ኩዋስ ጣኦት እንድሆነማ እናንተ የናቃችሁዋቸው አባቶቻችን በሚገባ አስተምረውና እስከ ዛሬ የት ነበራቹ አዋቂዋች ነን ትሉ አልነበረም?

  • @saveethiopia9207
    @saveethiopia9207 5 месяцев назад

    አትለፍልፍ እግር ኳስ ስንቱን ወጣት ከመጥፎ ተግባር የያዘ ነው።

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 5 месяцев назад

    רק ישועה הוא המשיח 🙏🙏

  • @iamortodoxethiopialove8271
    @iamortodoxethiopialove8271 5 месяцев назад

    ወድማችን ግን ልካደለም እሱራሱ በምን ይሻላል ለፎሎዉና ለኮፒሊን ነዉ ባደባባይ የሚዘልፈዉ በቪዲዮ የሚያወጣዉ

  • @sabagebrebrahan7047
    @sabagebrebrahan7047 5 месяцев назад

    Emma tamwal tsbel yhidu😮😮😮😮😮😮

  • @Betty-ce5kr
    @Betty-ce5kr 5 месяцев назад +1

    igzyabehr mezgn

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 5 месяцев назад

    Read the Bible that is the most important thing

  • @HayleAberu
    @HayleAberu 5 месяцев назад

    Ewenet new memeherachen! Football is a cult!

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 5 месяцев назад

    ende ante kemeleflef kwas mayet men alebet? taot fit neh

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 5 месяцев назад

    ሰላም፡ እኔንስ፡ የሚገርመኝ፡ ሁላችንም፡ መወቃቀሳችን፡ በዛ። ሁሉንም፡ ነገር፡ መውቀስ፡ ሆነ። ቁጣ፡ ብቻ፡ ሆነ። ሰለራሳችን፡ ሳይሆን፡ ሌላውን፡ መውቀስ፡ ስራችን፡ ሆነ። አሁን፡ እናታችን፡ የኳስ፡ ጨዋታ፡ ቢያዩም፡ ይህን፡ ቪድዮ፡ ባናየው፡ ኖሮ፡ አንወቅሳቸውም፡ ነበር። ቀሳውስቱም፡ ጨንቋቸውና፡ ግራ፡ ገብቷቸው፡ እንጅ፡ የቤተክርስቲያኑን፡ ልብስና፡ ፅንሐሕ፡ ይዘው፡ ባልወጡ፡ ነበር። እባካችሁ፡ እባካችሁ፡ እባካችሁ፡ መጀመሪያ፡ ስለራሳችን፡ እንወቅ። ጫጫታ፡ ብቻ፡ ሆን። አመሰግናለሁ።

  • @MarryKasa
    @MarryKasa 5 месяцев назад

    እስከ ዛሬ የት ነበርክ?

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 5 месяцев назад

    እስቲ አንድ ጊዜ እንኳን እንያችሁ ጦርነት ለታወጀበት ህብረተሰብ ብልፅግና ብሎ እራሱን የሚጠራው የአጋንንት ቡድን እና ህውሀት በአንድነት ተጣምረው እየፈጁት ላለ ህዝብ እስኪ ሰው ሆናችሁ ለአማራ ህዝብ ወገን ሆናችሁ ድምፅ የሚሆን ሲጠፉ ምን ይባላል

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂

  • @yalemworktessema8804
    @yalemworktessema8804 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sumayaftna4684
    @sumayaftna4684 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን