“የዕድሜህ ዘመን ስንት ዓመት ነው? አለው።”[ዘፍ.47፡8] ዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 27

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 3 месяца назад

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና የአገልግሎት በረከት አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 года назад

    ለመምሕራችን ዲያቆን ቴዎድሮስ ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ

    አሜን ወንድማችን. በእውነት አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመነህን. ይባርክልህ መዝሙረ ዳዊት መደገም የጅመረኩ በአንተ ትምህርት ነእው ይህው አለሁ ሰላሚን ገዝቸ በእውነት. ምንም ቃል የለኝም. ፈፃሜህን ያሳምርልህ

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 года назад

    እግዚአብሔር ዮመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @sanas7429
    @sanas7429 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @masename4243
    @masename4243 2 года назад

    ቃለይወትያሰማልን መንግስተሰማያትያውርስልን መምርአችን

  • @solomonjima7956
    @solomonjima7956 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 2 года назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን እረዥም እድሜን ጤናን ይስጥልን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ በረከት ረድኤት ይድረስን ለአገራችን ሰላም ፍቅርን ያብዛልን ለኛም ማስተዋልን ይስጠን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን

  • @aberashfaysa-yt3dn
    @aberashfaysa-yt3dn 7 месяцев назад

    Amen amen amen kale hiywot yasemaln mengiste semayatin yawursiln ❤❤❤

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tamratgetu1158
    @tamratgetu1158 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን (፫)

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 года назад +1

    አሜን !
    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ፤ በእድሜ ዘመንህ ከእርሱ እንዳትለይ ይጠብቅህ።

  • @የክርስቶስባርያ-ቘ4ተ
    @የክርስቶስባርያ-ቘ4ተ 2 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን(፫)

  • @selamawittadesse792
    @selamawittadesse792 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡

  • @almwhwh2203
    @almwhwh2203 2 года назад

    አሜን
    ወይኔ እንዴት የሚጣፍጥ ትምህርት ነው እረዥም አመት ኑርልን አገልግለን

  • @hannaarega6694
    @hannaarega6694 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @kibinehmulugeta8664
    @kibinehmulugeta8664 2 года назад +1

    መምህራ ቃለህይወትን ያሰማልን አንዲገባን አድርገክ ነው የሰተማርከን እዶሜ ከጥናጋር ያድልልን።

  • @eyarusnadew2485
    @eyarusnadew2485 2 года назад +1

    AMEN AMEN AMEN INKAN ABIRO ADERESEN BE EWINET QALE HIWOTIN YASEMALIN💞💞💞💞💞👍👍👍👍😊😊😊💞💞

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወን ያሰማልን

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 2 года назад

    Amen amen 🙏🙏🙏

  • @ቃልስጋሆነቃልስጋሆነ
    @ቃልስጋሆነቃልስጋሆነ 2 года назад +2

    በቴሌግራም እንዴት ነው ትምህርትን ማግኘት እሚቻለው

  • @tsegayehailu8756
    @tsegayehailu8756 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማኅበሩን ግን መጠየቅ የምፈልገው የመምህር ሀዲስ ን የቅዳሴ ትምህርት የት ነው የመገኘው እባካችሁ!!!

  • @ethiointer12
    @ethiointer12 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!