‹‹እጅ አልሰጠሁም ተከብቤ ነው›› | አብይ ስለ ፋኖ ክፍፍል ተነፈሱ | ሽመልስ ያሰሙት ከባድ መርዶ| Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 38

  • @MamoGoa
    @MamoGoa 2 месяца назад +3

    ጎፋ በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኝ ዞን ነዉ እንጂ ከፋ አይደለም፣አስተካክል፣

  • @እህተሚካኤል
    @እህተሚካኤል 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር መፅናናትንይሥጥ ያሣዝናል

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад +1

    "የአምናን ቀን ወቀስኩት ለአፌ ለከት የለው፣ የዘንድሮው መጣ እጅ እግር የሌለው።"...በፋኖ እናት ትንበርከክ? (ሐቅና ሣቅን እዩ)

  • @abrhamdolicho5145
    @abrhamdolicho5145 2 месяца назад +1

    ጎፋ ዞን

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 2 месяца назад +4

    AMARA +. AMARA. =. FANO. 🙏❤️💪

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 2 месяца назад

    ስጀመር ሀገርቷ ነፃ ስትወጣ አንድ እየተደራደርን ነን ሁለት በፋኖ ስም መር እየመረጥን ነው ይሁ ሁሉ ምንድነው ከትግል በኋላ አይደርስም ምነው ምንም ልገባን አልቻለም የምን ጉድ ነው

  • @hirutdemissie5081
    @hirutdemissie5081 2 месяца назад +1

    እሱ ማን ሆነና ሰለ ሸኔ የሚያወራው ።ዋናው ሸኔ ሽመልስ እና አብይ ናቸው።ሰው እያገቱ በመንግስት አካውንት ገንዘብ የሚቀበሉ ባንክ የሚዘርፉ ።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 месяца назад

    ምንም አያወዛግብም እናንተ እንጅ ለወገን ካሰብን በምንም ይሁን ወገኔ ሰላም ይሻል

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 2 месяца назад +2

    አስክንድር እግር ያለው እባብ ነው ፋኖወችን የሚከፋፋል ነው

    • @youtubeethiopia8768
      @youtubeethiopia8768 2 месяца назад +1

      Stop 🛑 ante ebab yebab zer weyeney
      All Amara the same new
      atekefafel. ante dedeb
      FANO 🙏❤️💪

    • @እህተሚካኤል
      @እህተሚካኤል 2 месяца назад

      አይበቃምደከመን እሥኪበቃ አድካልሆኑድልየለም

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 2 месяца назад +1

    አስግድ ቢያዝ ሌላ አስግድ ይተካል አማራ አማራ ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም አማራ በፋኖ ጀግኖቹ ያሽንፋሉ ድል የአማራ ህዝብ ነው::

  • @agdewbekele5566
    @agdewbekele5566 2 месяца назад

    ጎፋ ዞን ነው።

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 2 месяца назад

    አብይ፣ደስ፣ከሚልህ፣አማራ፣እስኪያልቅ፣ድረስይጋደልሀል፣ሞት፣ይሻለናል፣😡😡😡😡

  • @SarahTota-vg3gm
    @SarahTota-vg3gm 2 месяца назад

    Fano hager wedad nw senel selitan wedad hon azenalehu tesfa askoretachehun 😔😔😔😔😔😔

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 2 месяца назад +1

    hulum. AMARA FANO new 🙏❤️💪

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 2 месяца назад +1

    UNITED AMARA. REPUBLIC 🙏❤️💪

  • @siymergn
    @siymergn 2 месяца назад

    የአስግድ መኮንን መያዝ አይደለም የረበሽኝ እስክንድር ተብዬ የተሳደበው ነገር በጣም ነው የረበሽኝ በፍጹም ከትግሉ መራቅ አለበት ባለጌ ከፋፋይ ነው፡፡

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭 bitam yasazenal😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 2 месяца назад

    አማራ፣ትግሉንይቀጥላል💪💪💪💪

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 месяца назад +4

    በእርግጠኛነት የምናገረው ኮማንደር አሰግድ እጅ አልስጠም:: ያለበትን ቦታ በ GPS የስልኩን አቅጣጫ በመከታተል በአብይ አህመድ ስላዮች ተከቦ ነው የተያዘው:: ስለዚህ እያንዳንዱ የፋኖ አባል በተለይም የፋኖ መሪዎች ልቅ የሆነውን የስልክ አጠቃቀም በራዲዮ ግንኙነት ብቻ ቢያደርጉት የተሻለ ነው::

  • @esheteguaguro3564
    @esheteguaguro3564 2 месяца назад

    Goffa zone

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 2 месяца назад

    ምነው በአራት ሳምንት 4ኪሎ እንገባለን አላላችሁም እንደት ?

  • @MosMoj
    @MosMoj 2 месяца назад

    💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 2 месяца назад +3

    ፋኖ ለህዝብ የሚታገል እንጅ ለአንድ ጎለሰብ የሚታገል ነዎ

  • @sisayshewaye8581
    @sisayshewaye8581 2 месяца назад

    networke silakake neber menkate eskendren asado megadle alabate

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib 2 месяца назад

    Beka lela zena yelachuhum

  • @bogalekassaye5747
    @bogalekassaye5747 2 месяца назад

    ኮማንደር ነዉ። ኮለኔል አይደለም።

  • @Tkkj73
    @Tkkj73 2 месяца назад

    The capitulation of colonel Aseged Mekonnen on his own free will to the government soldiers, or his sudden forced captivity by his enemies shouldn’t have to take anyone by surprise. It is a fact of life that every soldier should know that these three things death, capitulation, and captivity can happen in any war regardless whether one is fighting a domestic war against his own people or against foreign enemies that anyone is engaged in the battle field.

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 2 месяца назад

    የአብይ ጡሩምባ አንዳፋታ።

  • @sebsibieabera5038
    @sebsibieabera5038 2 месяца назад

    be GOFA ZONE nw

  • @maremabarhun
    @maremabarhun 2 месяца назад

    gana tera betera testalechi

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 2 месяца назад

    Shemeles AFUN mekefetu Limadu new ayasegrimim fere ffesam selhon new mejemeriya mimot yalebet esuw erasu new 😅😅😅😅😅

  • @Tigest-z4x
    @Tigest-z4x 2 месяца назад

    እና ይያዝም ይከበብም እኛ ምን አገባን እራሱ ነው ፈልጎ ከሸዋ ኮምቦልቻ ሂዶ እጁን የሰጠው ሺ አሰግድ ሞልቷል እንደረውም ትግሉን አጓቶት ነበር ፋኖ ነብር ሁኖ ይቀጥላል ማንንም አሰማም ትግሉ የህዝብ እንጅ የአንድ ግለሰብ አደለም

  • @siyumdemisse6682
    @siyumdemisse6682 2 месяца назад

    በከፋ ዞን የዘገብከው ዘገባ የውሸትህ እንደሆነ ለራስህ ተረዳው

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад +1

    "የአምናን ቀን ወቀስኩት ለአፌ ለከት የለው፣ የዘንድሮው መጣ እጅ እግር የሌለው።"...በፋኖ እናት ትንበርከክ? (ሐቅና ሣቅን እዩ)