ማንም ሰው ለኔ ሕይወት ከኔ በላይ የሚጨነቅ የለም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ቴሌግራም ሊንክ t.me/frefamily
    facebook / firew mekonenn
    TIKTOK @Firew45
    #EthiopianEntertainment @abtube7318 #ዮአዳን Ethiopia
    ab tube አብርሽ ቱዪብ,donky tube,hachalu music,ebs tv ቅዳሜ ከሰአት,fana tv,ethiopian movie 2024,ethiopian music,ethio,አማ,ፕራ,abbay tv,marsil tv worldwide,yeneta tube,zehabesha official,abel birhanu,donkey tube,seifu on ebs,seifu on ebs 2,ebs,miko mikee,abiy ahmed,kana television,ebc,fana television,ethiopia,kingdom sound,jps tv,melkam wetat,arts tv world,bereket tesfaye,feta daily,hope entertainment,abdu kiar,maraki weg,ethiopian love song,#habeshatiktokvideos
    Biruk Tube
    Helu Tube
    MEDANE TUBE
    Zenu show
    Marke Tube
    Dani Royal
    Eyobel tube
    Rutaye and Ab fans
    Bini Tube
    Nahi Tube
    HASSEN TUBE
    adi dancer
    Efrem_Tube
    Ferenju Tube
    Biruk Tube 14h ten
    Helu Tube
    MEDANE TUBE
    Zenu show Her
    Marke Tube
    Dani Royal

Комментарии • 580

  • @ObseeObsee-ql3yz
    @ObseeObsee-ql3yz 6 дней назад +66

    Rutaa worii jalatam🎉😢😢Like

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن 6 дней назад +31

    ታርቀው የማይበት ቀን ናፈቀኝ 😢😢😢😢

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 6 дней назад

      ዛሬ ታርቅን ብለው ቢመጡ ቀጣይ ሌላ አጀዳ ያመጣል

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 дней назад +9

    እደዉ አብረሀምስ እየተገላፈጠ ነዉ የሩታዬ ነገር እዳትነሳ አድርጓ ሰባበራት😢😢😢ሴት መሆን በራሱ ፈተና ነዉ😢😢አተ ግን ጀግናነህ❤❤

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 6 дней назад +43

    ወይ ጉድ የአንተ አገላለፅና ሀሳብ ደሞ ጠበቃ ሆነን ቀረን ወንድሜ በርታ ❤

  • @miheletgabri5206
    @miheletgabri5206 6 дней назад +48

    የትዳር አማካሪ ብትሆን ብዬ ተመኘው የተለየ ተሰጥዎ እና ልዬ አንደበት አለህ እግዛብሄር አምላክ ትዳርህን ይባርክልህ ክበርልኝ ወንድሜ 🙏

    • @Addomakbel
      @Addomakbel 6 дней назад

      እውነትሽ ነው እህት ስለ ትዳር ያለው ኣገላለፅ ይገርመኛል ጎን ለጎን ስለ ትዳር ብያማክር ጥሩ ነበር ❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 6 дней назад

      ትክክል ተሰጥዎ አለው❤❤❤❤

    • @miheletgabri5206
      @miheletgabri5206 6 дней назад +1

      @Addomakbel በጣም ነው የምገረምበት የሚገልጽበት እና የሚረዳበት መንገድ ያስደምመኛል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ በልጅ ይባርከው

    • @Addomakbel
      @Addomakbel 6 дней назад

      @@miheletgabri5206 በጣም አሜን የኔ እህት 😍

    • @omrahma6260
      @omrahma6260 6 дней назад +1

      Tekkle bekat aleh wndeme

  • @EteneshAbute
    @EteneshAbute 6 дней назад +11

    ወወወወ አቦ ታበራኪ ለዚህ ልጂ ብዙ እይታ ማኖር አለበት ለብዙ ሰዎች ሼር ብነደርግ
    ስጣፍጥ ንግግሩ🎉🎉🎉

  • @AyeleMerkos
    @AyeleMerkos 6 дней назад +9

    አብርሽ እና ሩታ ማቸም አይላያዩ አ ❤️ራ ❤️❤️❤️

  • @lidetytub
    @lidetytub 6 дней назад +17

    😭የኔ አብርሽ ነገር ግራ ይገባል እኮ ድራማ ነው እየተባሌ እየባሰ መጣ😢😢😢

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 6 дней назад

      አንድም ቀን ፕራንክ ነዉ ብዬ አሰቤ አላቅም ከምር

  • @HewanMulugeta-o5x
    @HewanMulugeta-o5x 6 дней назад +10

    ከምንም በላይ የፍቅር እዚህ ውስጥ መነከር እንዴት እደጠላው😊😊😊

    • @ራቢየማሜሚስት
      @ራቢየማሜሚስት 5 дней назад

      በጣም ውሀጠምቶሽ መርዝእዴማትጠጭውሁላ የተውሽውንሰው መመለስ ይዴብራል ንክርናት😅

  • @Kaliyeman
    @Kaliyeman 6 дней назад +21

    🅰︎ዬ 🆁︎ዬ ተታረቁ ተታረቁ በቃ 😢😢❤

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 6 дней назад +22

    ለሰው ክብር እንዳለህ እንድው ታስታውቀላህ😊❤❤
    አጋለላፅህ ይለይብኛል😘👌

    • @GeniTube-o3o
      @GeniTube-o3o 6 дней назад +1

      እኔም ሰወደው ለእውነት ነው የሚቆመው💖💖💖

  • @Addomakbel
    @Addomakbel 6 дней назад +10

    አረ ኣንተ ትለያለህ ኣገላለፅህ የተባረክ ❤❤❤

  • @masdfds830
    @masdfds830 6 дней назад +14

    አተን መስማት እደት ደስ ይለኛል ❤❤

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 6 дней назад +9

    ትክክል ወንድም ትልልቅ ስዎች መግባት አለበት ምክያቱም ልጆች ወደሌላ እየሄዱ ነዉ ብቻ ፈጣሪ ይሁናችሁ 😢😢😢

  • @dubaidubai3972
    @dubaidubai3972 6 дней назад +1

    ሩታአብርሽ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 6 дней назад +14

    ድራማም ቢሆን ልክ አለው ነውር ነው የቤተሰብን ክብር ዝቅ ያረጋል

  • @elsa4
    @elsa4 6 дней назад +8

    አገላለፅህ በጣም ነው ደሰ የሚለው፣፣ካንተ ብዙ ነው የምማረው፣ ፣

  • @mesibole7287
    @mesibole7287 6 дней назад +5

    ፍሬው በእውነት አንተ ግን በጣም ቅን መልካም ስእብና ያለህ አርቀህ የምታስብ ለሰው ልጅ ክብር ያለህ ብሩህ አእምሮ ያለህ ሰው ነህ ይህንን ባህሪህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ እኛም እናበረታታሀለን🙏🏻!!

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 6 дней назад +8

    አተ የምርም ለእዉነት የቆምክ ጀግናነህ❤❤❤

  • @HddhxXgxhc
    @HddhxXgxhc 6 дней назад +5

    አተ መብራት የሆንክ ልጅ ተባረክ❤❤❤

  • @Hayat-k5p
    @Hayat-k5p 6 дней назад +10

    ወይይይ አተ ልጂ ስወድክ ንግግረህ❤❤❤❤❤

  • @Ysj-c1d
    @Ysj-c1d 6 дней назад +35

    ነገ ጠብቁ ታርቀው ሲመጡ ❤❤ፍሬ የተባርክ ፈጣሪ ከፍታህን ያብዛልህ ❤❤🙏🙏

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 6 дней назад

      እሱን ነዉ የምንፈልገዉ እኔ ሰዉ ከነበረበት ተነሰቶ እሰዉ ኑሮ ላይ ገብቶ እንደዚህ ሰዉን መሰበር ምን ይባላል ከነኝህ ከእርኩሶች ይች መሀል ገብታ የምታምሰዉ ያለ አግባብ የራሷን ትታ እግዜብሔር ጣልቃ ይግባ

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 6 дней назад

      መች ተጣሉ ድራማ እንጂ የናንተ መጃጃል እኔ የነሡ ጉሩፖችን አላይም

  • @ZewduSoga
    @ZewduSoga 6 дней назад +7

    ወይ ጉድ የአንተ አገላለፅና በሰብ ደም ጠበቃ ሆነን ቀረን ወንድሜበርታ❤❤

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 6 дней назад +4

    እሱ እኮ ነገራት ጓደኛዬ ነሽ ብሏታእና እልህ ይዞት ነው እሩታን ይወዳታልይታረቃሉ ብዬ አስባለሁ አንተ ንግግርክ ደስ ይላል ጀግና ነህ ዋውውው❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 6 дней назад

      እሷ ክፍተቱን ተጠቅማ እንዲህ የምታደርገዉ እንጂ እሷም ሰዉ አላት እሱን እየጠበቀች አልነበረም በጣም ያሳዝናል እግዜብሔር ይርዳቸዉ🙏🙏🙏🙏

  • @Masi-o8t
    @Masi-o8t 6 дней назад +10

    ይህን መልካም ወንድማችን መቶናስገባ ስብስክራይብ ጋሽዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሁላችሁም አስታርቁን አብርሃም ልቦ yeso😒

  • @Sara-qn2fw
    @Sara-qn2fw 6 дней назад +21

    አደኛ ነኝ እረ ይብቃ ይታረቁ የምትሁ

  • @GeniTube-o3o
    @GeniTube-o3o 6 дней назад +14

    የኛ ምርጥ እንኳን መጣህልን 💖💖💖💖

  • @sewnetሠዉነትይቱብ
    @sewnetሠዉነትይቱብ 6 дней назад +18

    ፍርዬ የኛመልካም እኳን በሠላመጣህልን ግንኮ ሚሥትህ ናፍቃናለች አብራችሁኑልን 🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @promobile9759
    @promobile9759 6 дней назад +22

    ውዶችየ አቦ እሄጀግና 50K እናስገባው❤❤❤❤❤
    AR❤❤❤😭😭😭

  • @Boruksewazen
    @Boruksewazen 6 дней назад +2

    ፍቅር እኮ አስተዋይ ልጅ ነች ምን ትቀባጥራለክ መጀመሪያም የአብርሽ ነበረች እሷ ነች አልቅሳ የመጣችበት በቃ አትንጫጩ AF🎉🎉

  • @Lnurtedebkekesewechierke
    @Lnurtedebkekesewechierke 6 дней назад +5

    ወንድማችነን 50k እናስገባዉ ❤ አገላለፅህ በጣም ይመቸኛል እሩታ እና አብርሽንም ፈጣሪ አንድ ላይ ያድርግልን ❤❤

  • @Mare-g3s
    @Mare-g3s 6 дней назад +19

    ሩታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamasalama3342
    @salamasalama3342 5 дней назад

    የአባት የእህናት አክበር ነህ ታባረክ ስው መለት ኤሄነው 🥰🥇

  • @Makiyah-lz3hh
    @Makiyah-lz3hh 6 дней назад +11

    ነገሩ እወነት ከሆና ጥፈተኛ አብርሽ ነው%100

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 6 дней назад

      ጥፋተኛ ለመሆኑ ሁሉም ያቃሌ ግን እሩታዬ ክፍተቱን ጨመረችበት ይሔን ሰል አሷ ቤቷን ዘግታ ሳትሔድ ቁጭ አድርጋ ሁለቱ ብቻ ምንድነዉ አላማህ እኔ ይሔ አልተመቸኝም ብላ ከነፅጌ ጋርም ያለዉን ማሰቆም ትችላለች በደንብ ይሰማታል ሰህተቱን ነግራ በይቅርታ ይተላለፏ ነበር ትግሰት ጠፋ እንዳኒን ሰማች በጣም አሳመኖት ከነሱ ይልቅ ባሏን ጠይቃ መረዳት ትችል ነበር እና ቤቷን ለቃ እነሱ ጋር መሔዶ ነዉ ነገሩን ያባሰዉ እንዳይነጋገሩ በመንገዱን ዘጉባቸዉ አላማቸዉ ማለያየት ሰለሆነ ግን አሁንም በቃ ብሎ ያሰማማቸዉ የሷ መጎዳት በጣም ያሳዝናል

  • @jooman-f1i
    @jooman-f1i 6 дней назад +6

    እኔ አሁንም የሚታየኝ አብሪሽህ እና ሩታ ጥፋተኛ እንደሆኑ ነው የሚታየኝ በመቀጠል ፍቅር ጥፋተኛ ነችህ ዋጋ ከፈልን ካሉ እንዴት የሚያጣላቸውን ሰው ፈቀዱ አስተውሉ እግዝያቤር በማሀላችሁ ፈጣሪ ይግባ

  • @Foziyaa_25
    @Foziyaa_25 6 дней назад +17

    Ruta fi abrish waliti deebiun hin hafuu ❤

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 6 дней назад +9

    የምታወራቸዉሁሉም መሬትጠብአይሉም አቦይመችህ አተኮ ታሥታርቃችዉነበር✅✅✅👌👌👌👍👍👍 ፍሬዉን 50Kእናሥገባዉ

  • @AsiaAsia-d2k
    @AsiaAsia-d2k 6 дней назад +7

    ዛሬ ሁላቸውም ትክክል ናቸው ሁሉም ማርክም ጋሽየም አባታችኔ ኤፊም እድሁም አቤላ በጣም ትክክል ናቸው

  • @ዜድቱብ
    @ዜድቱብ 6 дней назад +2

    ፍሬው ምርጥ ወንድማችን ንግግር ሁሌም ይጣፍጣል ተባርክ አብርሽ ና ሩታዬ አሁን ይታረቃሉ ጋሽዬ በጣም ተናዶዋል እንዶውም ኤፋ ባይከለክል ይሻል ነበረ አብርሽ ስተት እየደጋገሙ ነው እውነት ሩታዬ ለአብርሽ በረከት ጭምር እኮ ናት ቃሉ እንደ ሚለው ምሳሌ 18 ~22 ሩታ ወደ ህይወቱ ስትመጣ ብዙ ነገረ ነው የተቀየ እያየን አይደል እንዴት በዚህ ፍጥነት ፍቅርን ያመጣታል የባሰ የጎደት ሩታዬ የኔ የዋህ ❤❤😢😢

  • @ሜሪዩቱብሜሪዩቱብ-ኈ5በ
    @ሜሪዩቱብሜሪዩቱብ-ኈ5በ 6 дней назад +126

    ወንድሜ 50k እናስገባው 🙏 ኣገላልፅህ እንዴት እንደምወድህ ወንድሜ ❤🎉😢😢

    • @freGrace
      @freGrace  6 дней назад +10

      🙏🥰😍

    • @amaamm-wi2by
      @amaamm-wi2by 6 дней назад

      አበሺር እኔም ሰብ አዳረኩህ🎉🎉🎉​@@freGrace

    • @ZeinaRababah
      @ZeinaRababah 6 дней назад

      እዳልክና ሄሉሻን አስታርቅልን ❤ ወንድሜ በጣም ጨቆናል😢❤😊​@@freGrace

    • @ዙዙዬ
      @ዙዙዬ 6 дней назад

      😍😘😘

    • @MelakHaile
      @MelakHaile 6 дней назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Jamela-ql5eh
    @Jamela-ql5eh 6 дней назад +1

    ወዲሜ ሩታየ የባሏ ቤተሰብ በጣም ይወዶታል በጣም ጋሺየም የወዳታል ፍቅር ባለጌናት ሸርሙጣ ስለሆነቺ አይወዶትም ባለጌ ሞት ይሻላል ፍቅር ተብየዋ ሁሉም ሰው በሩታ አይደራደሩም ማርክም ኤፊ በጣም ይወዶታል ሩታየን

  • @drr8432
    @drr8432 6 дней назад +11

    ወንድሜ እንኳን ሰላም መጣህ ያንተን አገላለፅ ሀሳብ ስሰማነዉ ንደተ የምወጣልኝ እና ወንድሜ በርታ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ያብዛልህ 🙏💚❤🎉

  • @SevanSevan-s7v
    @SevanSevan-s7v 6 дней назад +8

    Ruta jegena setneche.🙏🙏💝💝💝💝💝💝💝💝💝🙏❤️❤️💪💪💪💪xakara setnecheh.❤❤❤

  • @መልነሽበከሮ
    @መልነሽበከሮ 6 дней назад +7

    የኔ ጀግና ወንድሜ ይገባሃል 100k እናሰገባው እህት ወንድሞች የአንተ አገላለጽ እኮ ትክክል ነው እውነቱን ትፈርዳለህ ምን አይነት ሰው ነህ ግን Ethiopia ላይ እንደ አንተ 10 ሰው በኖራ በቃ ነው ጌታን ወንድሞችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯✅✅✅
    እኔም ሴት ልጅ ነኝ ግን ፍቅር አብረሽ ጋ መጠጋት የለበትም ምከንያቱም የሩታ እና የአብረሸ ነገር አልለቀቀም በአራት። ንጣፍ አልተዘጋም ስለዚ እኛ ሴቶች ነገ ምን ይጣል በለን መሰቦ አለብኝ በእውነት😢😢😢

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 6 дней назад +3

    ድራማ ካአልሆነ ከንግዲህ ትዳራቸው የከፋ ነው የተወደደው ያክል አስጠልቶአል እየትሞላፈጡ ቤተሰብን አለማክበር ካናዳ መምጣት ስደት የከፋ ነው በጣም አርትፊሻል ኑሮ ነው ::

  • @KhadigaOthman
    @KhadigaOthman 6 дней назад +8

    ያሣዝናል እንደቀልድ ከብዶኛል ሥራነው እየተባለ ከረረ

  • @weraabili9913
    @weraabili9913 6 дней назад +9

    አዉን አሪፍ እየሆነ ነው 👍👍

  • @ASTEREndale-hd2sh
    @ASTEREndale-hd2sh 6 дней назад +4

    ይሄሁሉ ሰው ቀደመኝ ወይኔ እንኳን ደና መጣክ የኔ ምርጥ ወንድም ካንተ ብዙ የገር ተምሬያለሁ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያድርግህ 🙏🥰

  • @FjfjfjCjxjxjjxd
    @FjfjfjCjxjxjjxd 6 дней назад +8

    ❤❤❤❤❤❤ክበርልኝ አንተ ብቻ ነው እውነት ምታወራው

  • @LobTop
    @LobTop 6 дней назад

    ወንድም ካድበትህ የሚውጡት ቃላቱች በጣም ልዩ ናቸው ከክፎ ነገር ይጥብቅህ

  • @ZemzemUae
    @ZemzemUae 5 дней назад

    አሽቃባጭ አልፈለገ ሰው ሮታ አይፈልግም አብሽ አብርሽና ፍቅር ወደፊት ተልባ ቢንጫጫ❤

  • @HabasiOmar
    @HabasiOmar 6 дней назад +7

    ውንድሚ😢😢😢አብረሸ😢😢😢ረታየ😢😢

  • @shetajordan7141
    @shetajordan7141 6 дней назад +4

    እሚገርም አገላለፅ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ

  • @balynshyoutube-kv5fp
    @balynshyoutube-kv5fp 6 дней назад +22

    A😭😭R😭😭

  • @SalamGirma-t3q
    @SalamGirma-t3q 5 дней назад +1

    ወንድም ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ አብርሀም ነው ከፅጌ ጋር ተለጥፎ የሰለጠነ መስሎት ልጅቷን ያወዛገባት አሁንም ቢታረቁ እሱ ተጨባጭ የሆነ ባህሪ የለውም ስለዚህ ልጁ በተፈጥሮ ጥሬ ነው ኤፍሬም በጣም ይበልጠዋል ባስተሳሰብ

  • @Mekuanint-xd6vm
    @Mekuanint-xd6vm 6 дней назад +7

    አንደንም ከታረቁልን በመሀላቸው ሌላ ሰው ባያስገቡ ጥሩ ነው የምትሉ

  • @selam-o
    @selam-o 6 дней назад

    ሠላማችሁ ይብዛ ወድሜ ትክክል ነው የተናገርሀው አዳዶች አንዱን ወግነው ያወራሉ አተ ግን ሁለቱንም እዴመለሱ ያለህ ጥርት ጥሩ ነው በዚህ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ZainahZainah-o1z
    @ZainahZainah-o1z 6 дней назад +13

    A&R😢😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @masratkbada6420
    @masratkbada6420 6 дней назад +3

    አንተ እንደት የተባረክ ልጅ ነክ❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 6 дней назад +4

    እግዚያብሔር በማሀላቸው ገብቶ ያስማማቸው በእውነት ያሳዝናሉ

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 6 дней назад +2

    እካን ደነ መጠክ ፊረዬ🌹)አረ ፈጠረ የስተረቀቸዉ ይደቢረል አይይይ ወለህ አለመወቀችን እጅ በትደረ ሰዉ መገበት አደገዉ ከባድ ነዉ ደረሶቢኝ አይቸዋልዉ

  • @mulushewalemma2858
    @mulushewalemma2858 6 дней назад +1

    ፍርዬ በጣም አስተዋይ ሰው ትዳር ምን እንደሆነ የገባህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @sweet-e4s4v
    @sweet-e4s4v 6 дней назад +8

    ክበርልን ወንድሜ አንተብቻነክ እዉነትጋ የቆምክ እንድህ አብራራላቸዉ ለማይገባቸዉ ለዝሙት አጃቢዎች ትዳርኮ በትልልቅ ሠዎች ተከብሮ ይሥተካከላል እንደፍቅር ተብየዋ ኮሜንትላይ ተጩሆብቻ አይቀርም አብርሽና ሩታ ይታረቃሉ አጨብጫቢም ዳር ይቀራል❤❤❤❤

  • @AdanchWaldee
    @AdanchWaldee 6 дней назад +7

    Ruta yene wub ❤❤❤A#R

  • @Samsunga04e-mw6se
    @Samsunga04e-mw6se 6 дней назад +2

    የኔዎንድሜአንተኮሱሰሆናል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @GETE-p3l
    @GETE-p3l 6 дней назад +1

    ተባረክልን ወድማችን እውነትን የምትናገር ❤❤

  • @danaaklilu-l6p
    @danaaklilu-l6p 6 дней назад

    ሩታ ከዳኒ ካራቀች ከአብርሽጋ መቸም አትስማማም ሰይጣን ዳኒ መሀላቸው አለና

  • @Boontuu-v7c
    @Boontuu-v7c 6 дней назад +6

    Anaa maatii isaanitu naa mararraa waqaa danifi merii osoo jeduudha ba.iin kunii hunduu jiruu turee osoo gaafa duraa sanaa rutaan abshiri wajiin galatee kunii hunduu jiruu

  • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
    @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 6 дней назад +10

    ፋትህለኛለማዳምቅመሞችጨጓራችንንላጡትእነሱለራሳቸውጥቅምነውውነትመስሎትእኮእሚያለቅስምአለ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemyoso2807
    @alemyoso2807 6 дней назад +1

    ባለቤትህ ጠፋችብን አስያየት ስትሰጥ በጣም ነው የምትመቸኝ ነገሮችን የምታይበት መንገድ ለየት ያለ ነው አንተም በጣም ጎበዝ ሚዛናዊ ነህ ተባረኩልን።

  • @chaltukebede1759
    @chaltukebede1759 6 дней назад

    Rabbii waaliitii Yaa deebiisuu 😢yoo rabbii jedhee guyyaa muraasaa kessaattii waaliitii deebihuu fkr illee kalleessaa dhistee demtee

  • @AAs-e3x
    @AAs-e3x 6 дней назад

    በጣም ብዙ ሠው እየወጣ ያወራል ሥለ አብርሽ እሩታ ፍቅር በጣም ብዙ ብዙ ሠው እውነት ሁሉም ለራሡ ጥቅምና ተወዳጅነትን ለማግኘት ብቻ ነውጌታን እርእሣቸው እሥኪያሥጠላኝ መሥማትም ማየትም ትቻለሁ አንተ ግን እኔ የታየኝ እኔ የሚሠማኝን ነገር ነው የምትገልፀው በጣም ጎበዝ ነህ በርታልኝ ፍቅርም አብርሽም የተሣሣተ መንገድ ላይ እንዳሉ ጠንቅቀው ያውቃሉ እኮ እልህ ንደት እና ደግሞ የኦደንሡ ማሽቃበጥ በራሡ ልጆቹን ያወዛግባሉ እና አንተ በጣም በርታ ባይ ነኝ

  • @دينمبلغياتشو
    @دينمبلغياتشو 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zaynab-e2s
    @Zaynab-e2s 6 дней назад +4

    ሩታየየኔውድስወድሺ

  • @KamelaAl-m2b
    @KamelaAl-m2b 6 дней назад +10

    A❤R😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @melate.6747
    @melate.6747 6 дней назад

    ለመልካም አንደበትህ ፈጣሪ ይባርክህ ይሄ ጥሩ ነው

  • @SelamYohannes-g4y
    @SelamYohannes-g4y 6 дней назад +1

    God Bless You Brother

  • @ሥዴትመምህሬ
    @ሥዴትመምህሬ 6 дней назад

    ወድሜ መች ይሆን a r ❤❤❤❤😢😢😢😢እሚታረቁልን

  • @WertyTyuo-h8y
    @WertyTyuo-h8y 6 дней назад +5

    Yes yes yes yes yes 😢😢💝💝💝💝🥰🥰🥰🥰💔💔💔💝💝💝

  • @DydydySususus-eu7ue
    @DydydySususus-eu7ue 6 дней назад +4

    ብዙ አትለፍልፍ ወንድም ትንሽ ተጋጭተው ባሉበት ነው እሷ ገብታ ያለያያቻቸው የፍቅር ግፍ ነው ሂወቷን እንደዚ ሚያረግባት ፈጣሪ አይለያቸው A&F❤❤❤

    • @itzz_lee_cpm
      @itzz_lee_cpm 6 дней назад

      Teneshe atebeye gasheye hedo esewa betesebe gare ye Feqere betesebe anefelegacheweme enaneteneme zemedenachewneme anefelegeme belewe yeshenewachewe Siqetele esewame alefelegeme bela yehedechewene ahune mene ayeta newe yetefachewene melesa letelese yemetachewe?????

    • @AsdAsd-q3e
      @AsdAsd-q3e 6 дней назад

      የጂ ገልቱ የትአየሻት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @H-ll5ks
    @H-ll5ks 6 дней назад +1

    ምን ነው እንደኔ አብቱን ይሚዎድ 👍

  • @AsiaAsia-d2k
    @AsiaAsia-d2k 6 дней назад +2

    ማሚየም ትክክል ናቸው ምነው ባጋጮቸው❤❤❤❤❤

  • @MLove-h9b
    @MLove-h9b 6 дней назад +5

    ❤❤R❤😭😭😭😭

  • @Meretechanamo
    @Meretechanamo 5 дней назад

    bewunate ehane dage lije esti 50k enasegaba baxame xur nagare now miyasetamerane❤❤

  • @RutaTubሩታ
    @RutaTubሩታ 6 дней назад +2

    የኔ ዎንድሜ አንተኮ ሱስ ሆናል🥰🥰🥰🥰😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Makdes-i7g
    @Makdes-i7g 6 дней назад +1

    50k አናክብረው ምርጥ ሰው ነዉ

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl 6 дней назад +1

    ሩታዬ ባልሽበት ሳላም ይኝልኝ😢

  • @امينهامينه-ب5و
    @امينهامينه-ب5و 6 дней назад +9

    ዩቱቡን አንታ ብቻ ስረው❤❤❤

  • @martaworkneh6310
    @martaworkneh6310 6 дней назад +1

    Love it

  • @Raiduዪቴብ
    @Raiduዪቴብ 6 дней назад +1

    ፍቅር እና አብርሺ አንዲትለያዬ😢

  • @FiiriwotBiranu
    @FiiriwotBiranu 6 дней назад +8

    R❤❤❤❤❤😢😢

  • @Teena-w8k
    @Teena-w8k 4 дня назад +1

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤😢

  • @HaydraHusen
    @HaydraHusen 6 дней назад

    ትክክል😢😢

  • @tayitutube891
    @tayitutube891 6 дней назад

    Bartalin wandema ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞✅✅✅✅✅✅✅Tikikil

  • @meazamamo7389
    @meazamamo7389 6 дней назад

    Thankyou bro

  • @AlfaMobile-c2x
    @AlfaMobile-c2x 6 дней назад +1

    አድናቂህ ነኝ ጥሩ ልብ አለህ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamYohannes-g4y
    @SelamYohannes-g4y 6 дней назад

    I Appreciate so much dear

    • @freGrace
      @freGrace  6 дней назад

      You are so welcome!

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 6 дней назад

    ትክክል ወንድማችን በርታ እነሱም ፈጣሪ ወደ ራሳቸው ይመልሳቸው ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @TesfayBrhane-j6g
    @TesfayBrhane-j6g 6 дней назад +4

    ትክክል ወንድም

  • @Tado-q3g
    @Tado-q3g 6 дней назад

    Rutta warri jalataani 👍 godha