የሆነብንን አስብ (ጭውውት)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 17

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 3 года назад +5

    በጣም ነው የማደንቃችሁ
    ጎበዞች
    አምላክ ፍፃሚያችሁን ያሳምረው
    ደግሞ ገና ብዙ አንጠብቃለሁ

  • @AbelTerefe-w5l
    @AbelTerefe-w5l 2 месяца назад

    በጣም የምወደው ጭውውት ነው ሲቀጥል ሰንበት ትምህርት ቤት ሰርተነዋል እናመሰግናለን

  • @mhretyazew
    @mhretyazew 3 года назад +3

    የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት አባላት የምትሰጡት መንፈሳዊ አገልግሎት እጅግ ደስ የሚያሰኝ ዘመኑን የዋጀም ጭምር ነውና ከዚህም በላይ እንድታገለግሉን ጭምር እግዚአብሔር ጥበብ አዕምሮውን ከሙሉ ጤና እና ረዥም እድሜ ጋር ይስጣችሁ ። ሰንበት ት/ቤት የህጻናት የወጣቶችና የአዛውንቶችም የእውቀት ማኅደር ናት ሰንበት ት/ቤት የቤተ ክርስቲያን ልጅ ናት በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝተው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ የተከሏት ብፁዓን አባቶች በየዘመናቸው በትምህርታቸው እያጠጡ ያሳደጓት በዘመኑ የነበሩ መንፈሳዊ የቤተ ክርስቲያን ልጆች የቤተ ክርስቲያን ቅናት እየበላቸው በብዙ ፈተና ውስጥ ክርስቶስን እያሰቡ ያስፋፏት ዞር ብሎ አይቷ ለሚሄድባት ይልቁንም ለዛሬው ትውልድ መቅረዝ ናት ብርሃን የሆነው የአበው ትምህርት ይገኝባታልና ሰንበት ት/ቤት እህት ወንድም ናት መልኳም ቤተ ክርስቲያንን ይመስላል ተልኮዋም ሐዋርያዊ ነው የደከሙትን የታመሙትን ትደግፍ ታጽናናለችና ይህችን ሰንበት ት/ቤት የማያውቅ ምንኛ ተጎድቷል ። ሰንበት ት/ቤት ሁል ጊዜ በልቤ አለሽ ።
    ውድ የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ ቤት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ (አመራር) ወንድሞቻችን ሰንበት ት/ቤታችሁ ከሌሎች በተሻለ የሚፈልገውን ሃሳብ ለህዝበ ክርስቲያኑ ለማድረስ የሚዲያ አገልግሎቶች እየሰጠ ያለ መሆኑ ይታወቃል ባለፈው ጥቅምት ወር በሰንበት ት/ቤቱ ቴሌግራም ቻናል በአስተያየት /መልእክት / መስጫ ሳጥን ሃስብ አቅርቤ ለሚመለከተው ክፍል ሃሳቡ እንደቀረበና ግብረ መልስ እንደሚሰጥበት ተነግሮኝ ነበር ይህ መንፈሳዊ ትብብር ለሁላችንም ጠቃሚ ነውና ፡ ትችሉም አትችሉም እንደሆነ ሃሳብ በሰጠሁበት ሳጥን ግብረ መልሱን ብትልኩልኝ ለማለት እወዳለሁ ፡ ዲ/ን ምህረት ነኝ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ደብረ ሰላም መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ፍሬ ተዋህዶ ሰንበት ት/ቤት ካርቱም ሱዳን
    25/03/2013 ዓ/ም

  • @FgFy-rt6bhስደተኛ
    @FgFy-rt6bhስደተኛ Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛላቹ❤😢😢

  • @misikiramel547
    @misikiramel547 3 года назад +2

    ጥሩ ትምህርት የሚመጥ ነው
    በርቱ

  • @timmelkateihiti5298
    @timmelkateihiti5298 Год назад

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ የተዋህዶ እቁ💚💛❤❤❤

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @rahel6129
    @rahel6129 2 года назад

    Ewnet new tebareku temert alew le gebaw sew

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 8 месяцев назад

    ተዋእዲእንዲናትበእረቱልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ይኩነኒበከመትቤሌኒ
    @ይኩነኒበከመትቤሌኒ 2 года назад

    ቃለሕይወትን ያሰማን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ አሜን በርቱ

  • @mebratutamir1385
    @mebratutamir1385 8 месяцев назад

    Ehete Aresema ,k Gondar Gebe Gubia yemewkush are meleket astelefeshalhu

  • @solomontadelesahlu4039
    @solomontadelesahlu4039 3 года назад

    Kale hiwote yasemalin! bless fikure egzi sunday school !!!

  • @Softimusic6991
    @Softimusic6991 Год назад

    Am i the only one watching at thos right time

  • @tinsaasmare3001
    @tinsaasmare3001 Год назад

  • @selamreta
    @selamreta Год назад

    Des. Yelal bertu

  • @ራያራዩማ-በ7ዘ
    @ራያራዩማ-በ7ዘ 8 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏✝️✝️✝️🙏🙏