የዓለም ሚዲያዎችን ያንጫጫው የጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ ቅንጡ ቤተመንግሥት መጨረሻ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 45

  • @jomama151
    @jomama151 День назад +1

    Thank you Wube ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 2 дня назад +5

    እጅግ ድንቅ ሥራ ነው ።እናመሰግናለን !።

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 2 дня назад +11

    በርታ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 2 дня назад +7

    ዘመኑን ያሻገረን 🎉 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 2 дня назад +3

    ተመስገን!! ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖስትሉ የነበራችው እፈሩ!!

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 дня назад +4

    ❤❤❤ሠላም መፍጠር ከእልቂትና መገዳደል ያድነናል ።🎉🎉🎉

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 2 дня назад +11

    በዕርግጥ የወያኔ ከፋፋይ አፍራሽ ሕገመንግሥት ቢቀየር የበለጠ ኢትዮጵያ አገራችን ያምርባታል።
    ሰላሟ ይመጣል።

    • @SamuelDuguma-jt8on
      @SamuelDuguma-jt8on 21 час назад

      መጅመሪያ የተሠራውን አድንቅ ከዛ ለመተቸት ሞክር

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 2 дня назад +4

    I can’t wait to see it.

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 2 дня назад +4

    This is what we call making difference. Ethiopian greatness can reflect its heights of current leadership who able to make this difference.

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 2 дня назад +3

    🇪🇹 አንበሰ እናቱ የወለደችው 🇪🇹
    🇪🇹 ውድ የኢትዮዽያችን መሪ ናህ !
    🇪🇹 ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ( ዐቢቹ ) ኑሪልን 🇪🇹
    ❤ አንተ ለህዝባችን አንድናት ለሀገራችን ታለቅናትና ከፍታ ቀን ከሌልት ትደክማለህ !!!
    ❤ ውለታህን ቢድራትን የማይራሰ እግዚአብሔር ይክፈል ።
    ❤ ሺህ ፦ ዐመት ፦ ንገሥልን ፦ ።
    🇪🇹 አንተ የሀገራችን ፦ የኢትዮዽያችንና ፦የህዝባችን የክብር አኪሊል ናህ ።
    ❤ የእግዚአብሔር ክብር ና ፦ ሞገሥ ፦ አይለይህ ፦
    ❤ ይህ የዘዋትር ፀሎቴም ምኞቴም ነው!
    🇪🇹 ሰላም ለሀገራችን ፦ ለኢትዮዽያ ፦
    🇪🇹 ሰላም ፦ ለህዝባችን ፦
    🇪🇹 ሰላም ፦ ለሀገር ፦ መሪዎቻችን ፦
    ❤ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሁንልን ❤

    • @derejedessalegn1614
      @derejedessalegn1614 2 дня назад

      🇪🇹 አንበሰ እናቱ የወለደችው 🇪🇹
      🇪🇹 ውድ የኢትዮዽያችን መሪ ናህ !
      🇪🇹 ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ( ዐቢቹ ) ኑሪልን 🇪🇹
      ❤ አንተ ለህዝባችን አንድናት ለሀገራችን ታለቅናትና ከፍታ ቀን ከሌልት ትደክማለህ !!!
      ❤ ውለታህን ቢድራትን የማይራሰ እግዚአብሔር ይክፈል ።
      ❤ ሺህ ፦ ዐመት ፦ ንገሥልን ፦
      🇪🇹 አንተ የሀገራችን ፦ የኢትዮዽያችንና ፦የህዝባችን የክብር አኪሊል ናህ ።
      ❤ የእግዚአብሔር ክብር ና ፦ ሞገሥ ፦ አይለይህ ፦
      ❤ ይህ የዘዋትር ፀሎቴም ምኞቴም ነው !
      🇪🇹 ሰላም ለሀገራችን ፦ ለኢትዮዽያ ፦
      🇪🇹 ሰላም ፦ ለህዝባችን ፦
      🇪🇹 ሰላም ፦ ለሀገር ፦ መሪዎቻችን ፦
      ❤ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሁንልን ❤

    • @derejedessalegn1614
      @derejedessalegn1614 2 дня назад

      🇪🇹 አንበሰ እናቱ የወለደችው 🇪🇹
      🇪🇹 ውድ የኢትዮዽያችን መሪ ናህ !
      🇪🇹 ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ( ዐቢቹ ) ኑሪልን 🇪🇹
      ❤ አንተ ለህዝባችን አንድናት ለሀገራችን ታለቅናትና ከፍታ ቀን ከሌልት ትደክማለህ !!!
      ❤ ውለታህን ቢድራትን የማይራሰ እግዚአብሔር ይክፈል ።
      ❤ ሺህ ፦ ዐመት ፦ ንገሥልን ፦
      🇪🇹 አንተ የሀገራችን ፦ የኢትዮዽያችንና ፦የህዝባችን የክብር አኪሊል ናህ ።
      ❤ የእግዚአብሔር ክብር ና ፦ ሞገሥ ፦ አይለይህ ፦
      ❤ ይህ የዘዋትር ፀሎቴም ምኞቴም ነው !
      🇪🇹 ሰላም ለሀገራችን ፦ ለኢትዮዽያ ፦
      🇪🇹 ሰላም ፦ ለህዝባችን ፦
      🇪🇹 ሰላም ፦ ለሀገር ፦ መሪዎቻችን ፦
      ❤ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሁንልን ❤

  • @embetbekel6888
    @embetbekel6888 2 дня назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanuadanu545
    @adanuadanu545 2 дня назад +4

    Salam salam

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @girmadesalegne7245
    @girmadesalegne7245 2 дня назад +8

    D w ምን ኣገባው ? መቼ ነው ኢንድፔዳንት ሚዲያ የሚሆነው? መቼ ነው ከኢትዮጵያ ላይ እጁን የሚያነሳው ? ትራሽ,ትራሽ ኣሁንም ትራሽ.ፅረ ኢትዮጵያ

    • @Ethiopia2999
      @Ethiopia2999 2 дня назад +3

      ትክክል የኔ ወንድም እየተቀጠሩ እየተገዙ ስንት የሚሰራ ሰራ እያለ ለምን ቤተመንግስት ተደሰ ብለው ያብዳሉ አስቲ የሚያወሩት የሚያሙትን ነው ከሐሜት ከወሬ ውጡና አንድ ነገር ለኢትዮጵያ ስሩ

    • @girmadesalegne7245
      @girmadesalegne7245 2 дня назад +2

      የድርሻዬን የምችለውን ለማድረግ ሁሌም ተግቼ እሰራለሁ👍

    • @Ethiopia2999
      @Ethiopia2999 2 дня назад +1

      @@girmadesalegne7245 አንተን ማለቴ አይደለም የኔ ወንድም ተገዝተው የቤተመንግስተን መታደስ የሚያወሩትን የሚያሙት ነው

    • @Ethiopia2999
      @Ethiopia2999 2 дня назад +1

      @@girmadesalegne7245 አንተን ማለቴ አይደለም እነዚህ ተገዝተው ቤተመንግስቱ ለምን ታደሰ ብለው እያሉ የሚቀባጥሩትን ነው

  • @mengistuandualem-dc1ig
    @mengistuandualem-dc1ig 2 дня назад +1

    Wube great man

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 2 дня назад +4

    ኢትዮጵያን የሚመጥን ገጽታ ማየት እንዴት ያስደስታል ፤ ወደ ብልጽግና ማማ ጉዞ ፀንተን እንታገላለን ፤ "ሀገር እንደመሪው ይመስላል"

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 2 дня назад +3

    ሰላም ለሁሉም ፥ ሁሉም ለሰላም ዘብ እንቁም ፥ ጽንፈኞች ታጣቂ አሸባሪዎች ይወገዙ ።

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 2 дня назад +4

    🎉🎆2025🎆👍

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfayeBekele-hg1fu
    @TesfayeBekele-hg1fu День назад

    አሰይ አበጀህ፣አበጀህ የኛ ጡና ሠዉ ጀግናው የኢትዮጵዮያ ጠ/ደ/ር አብይ አሕመድ ኩሩና አሰተወይ አምባሣ የሀገር መር ወ ዘ ተ

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 2 дня назад +2

    መንግስት የሚገነባው የሚያደርገው የልማት እርምጃ ሁሉ ተገቢ ነው🇪🇹❤️🇪🇹

  • @Mesfinabebe-wp2sr
    @Mesfinabebe-wp2sr День назад

    ሰላምም

  • @yonasbelachew1956
    @yonasbelachew1956 2 дня назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሰራለትን መንግስትና የገጠመዉን ፈተና አገናዝቦ ከመታገስና ከመደገፍ ይልቅ ለማጥላላትና ለመኮነን መቸኮል የለበትም፡፡

  • @SamuelDuguma-jt8on
    @SamuelDuguma-jt8on 21 час назад

    ውቤ እጅግ አድናቂህ ነኝ ግን አርዕስት ስትሰጥ ተጠንቀቅ ቤተ መንግስቱ የሀገር እንጂ የጠቅላይ ሚንስትሩ አይደለም ትምክተኞች ጠባቦች ዘረኞች ናቸው እንደዚህ የሚሉት

  • @halimayassin7230
    @halimayassin7230 2 дня назад

    እውይ ቅናቱ ይንጫጩ እንግዲህ ምን እናርጋቸው

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 2 дня назад +4

    እበዱ ከፈጋችሁ ተሰቀሉ ገመድ ፈልጉና ሲያምር ዶክተር አብይ ኑርልን ምርጥ አርገህ ነው የሰራኸው የሰራችሁት ጀግናው ሐገሬ ኢትዮጵያን አሳመርካት ኑርልን

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 дня назад

    የሚዘግቡት አጥተው ነው ያልበላቸውን የሚያኩት። ቅጥል ይበሉ ስውየውን አንደው አልቻሉትም

  • @HamidAli-yr7qn
    @HamidAli-yr7qn 2 дня назад

    ውቤ ሰለምና ጤና ለአንቴና ለሥራ ባልደራቦችህ ጭምር ይሁን ሰለጨከ ቤተነንግሥት በዚህ ልክ መውራት የፋለጉት መንግሥቱ ኃይለማርያም ሕፃናት አምባን፣አገርፋን፣አርደተን፣ ለሎች ግድቦችን ሰያሳራ ወያኔ እነዚህን መሠረተ ልማቶችን ከራሀብና ከመንግሥቱ የግል ጥቅም ጋር በመሰተሳሰር አገር ለመፍረሰ የቅሰቀሰነ ፕሮፖገንደ የሰበት መዕከል በመድረግ ተጠቅሞበታል ተሰክቶለታልም ዘሬም ሰለቅንጡ ቤተመንግሥት ከክቡር ጠቅለይ ሚ/ር እና ከረሃብ ጋር አያይዞ የሚያወሩት ያን ታርክ ለመድገም በመሰብ ይመሰለል ይሰከለቸው አይሰከለቸው ወደፍት የሚነዩ ይሆናልነ ይተሰብባት//

  • @TemesgenMendera
    @TemesgenMendera 2 дня назад +1

    አቶ ውብሼት ምን ማለትህ ነው? ይህ የይሉኝታ ጉዳይ አይደለም : አቶ ገዱም ሆኑ አቶ ጃዋር ሞተው አልተነስርም ግን በለውጡ ሂደት ውስጥ ምናልባትም የጠበቁትን ብቻ ስላላገኙ ከኢትዮጵያ በተቃራኒ መቆማቸው በስህተት ሳህሆን በምርጫቸው ነው :: አቶ ገዱ ዛሬ ፋኖን ማጣጣላቸው ትናንት ለፋኖ መፈጠር ያደረጉትን አስተዋፅዖ አይሽረውም :: ልባቸው አዲስ አበባ መሆን ግድ ነው ግን በድል አይገቡ አቅም የላቸውም ይቅርታ ጠይቀው እንዳይገቡ ሽንፈት ዕፍረት ሆኖባቸው ይመስለኛል ፋኖን በማጋለጥ አገር የመመለስ ክሬዲት እያጠራቀሙ ነው :: ስለዚህ አቶ ውብሼት "ቆማጣን ቆማጣ" ካላልከው ለእውነት መቆምህ ጥያቄ ውስጥ ይገባል ::

  • @teka1528
    @teka1528 2 дня назад

    WUKAWGOBEZU, DIMOREANGAW, AREMNEABIY, EBABUABIY, TOLADIGUMA, CHALTUKUME, BETIGILNESANET!! CHAKA PROJECT , YEABIY KENETU BETEMENGEST EYALEKE NEW! ABIY 1000AMET YEGEBAL! TSEFEGNA, NEFTEGNA, YETEREGAL!!

  • @gosaalemu
    @gosaalemu 2 дня назад

    GEDU MALET ERASUN MGLETE YMAYCHEL DEKAMAN EWKET YLALEW SW NEW YAMARAN MATAT LWAYANA YSHETE BMHONU LFERD MKREB ALBET.

  • @teka1528
    @teka1528 2 дня назад

    sewentmehon, aremneabiy, ebabuabiy, toladiguma, chaltukume, betigilnesanet, WukawGobezu, dimoreangaw!! Somalian, Eriteran, Egyptn, tegezan, ETHIOPIA tewdem setelu neber! ETHIOPIA atefersem! kelil 3 , enant tefersalachu enge!!

  • @efaabera7602
    @efaabera7602 2 дня назад

    ኢትዮጲያ ስንት ችግር እያለባት ቤቴ መንግስት ሳይጠፋ ቤተ መንግስት መገንባት ከፈረሱ ጋሪው ቀደመ ነው።

    • @SamuelDuguma-jt8on
      @SamuelDuguma-jt8on 21 час назад

      የኢርዮጽያ ችግር አንተ ነህ ቅንቅን አትሁን ቅን ሁን

  • @Lemishe
    @Lemishe 2 дня назад +1

    ውብሸትማንኛውን ኢትዮጵያዊ ነው ወንድሞቼ ትየምትለው ?
    ከሱማሌ እስከ ትግራይከወሎ እስክ
    ጎንደር ጎጃም የአማራን ህዝብ የሰሜን ህዝብን እየጨፈጨፋችሁ
    ነው
    የኢትዮዽያን ህዝብ ቀምታችሁ
    ክዳችሁ መአት እያወረዳችሁበት
    ያለውን የኢትዮጵያን ህዝብ ነው
    ጠጋ ጠጋ የምትለው ወንድሜ
    አወ ውብሸት እውነት ነው
    ጎጃም መሃል የበቀሉ ለማሰብ
    የሚዘገንኑ ተጋላቢ አግኝታችሃል
    ተመሰገን ጥሩነህ አርጋ ከበደ
    ፋንቱ ተስፋዬ ሰማ ጥሩነህ
    እነዚህ የናተ ትልቅ ባለውለታ
    ናቸው
    ሺዎች አማራን አርደዋል
    አሳርደውል ጨፍጭፈዋል
    መሬት ርስቱን ሸጠዋል
    በቁሙሳይቀር ክደውታል
    እነዚህ ሰዎች እስካሉ
    እናተ ረዱ የአንገት ቅላቸው
    እየተቆራረጠ ሲጣል ግን
    ሰፊው የአማራ ህዝብ
    እፎይ ይላል ተመስገን
    እህህህህህህህህህህ!!
    ተመስገን ማነው
    አማራ ያረገ ኦሮሞ
    ነው
    ተመስገን በአማራ
    ህዝብ ታሪክ ውስጥ
    ከግራዛኒ ሚሶሎሚ
    በላይ ጥላት ነው
    በህይወት እስካለ
    የት ሊያመልጥ !!!
    ይህን ስርአት በአፍጢሙ
    የሚተከለውቅርብ ቀን ነው
    ለዚህ ደግሞ ይህንን ስርአት
    ያለመሰልቸት በአለም ፊት
    ማጋለጥ ነው
    ሁሉንም መጠቀም ነው
    6 አመት በስልጣን
    ላይ ናችሁ የምትይዙት
    የምጨብጡት ስታጡ
    ልጋጋችሁን በአደባባይ
    ታዝረከርካላችሁ ወራዳ
    ማንነት !!!
    እናተን ለማፍረስ
    ብዙ ርቀት መኬድ
    አለበት ከውጪ
    ሃይሎች ጋር መስራት
    ነው
    ለኦሮሙማው
    ስልጣን ንግስና ተብሎ
    ህዝብ ማንነቱን አገሩን
    ሊነጠቅ ነው
    ለኦሮሙማው ኢትዮጵያ
    ሲባል የ5 አመት ታሪክ
    ይቆሺሺ ምንድነው
    የምትሉን ለምን???

    • @yeshashworkbeyene2082
      @yeshashworkbeyene2082 2 дня назад +4

      ቀጣፊ ወሸተም ብዙ በመዘብዘብ እውነቱን መቀየር አይቻልም

    • @aminaamdaga8066
      @aminaamdaga8066 2 дня назад

      kk.... you can write but can not read!!!!
      nekersa, gabihn fitle ,do not suck blood