Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቦ አርያ ከድሬድዋ ነው አስተያዬቴን የምሰጠው ዬኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ እዳተ አይነት ያብዛልን ኑርልን አቦ ይመችህ።
ሮባና አሪያ እንኳን ደህና መጣችሁ! ከርእሱ እንደምናየው የዛሬው ፕሮግራም ምርጥ ይመስላል❤ ጀግኖች ናችሁ፣ በርቱ❤
አርያ በጣም የተለየህ ነህ በእዉነት ለአዉነት የቆምህ ጀግናየሰብአዊ መብት ተሟጋች ከማለትም በላይ ነህ በርታልን የኢትዮጵያ ጀግና ሮቤል ወፉ በርቱልን ሰዩሜ ቢኖር የሰንቱ አጎት ነበርህ በነገራችን ላይ በጣም ደሰ ትላላችሁ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😂😂
እኔ አርያ የኢትዮጵያ ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሃላፊ ነበር ማድረግ
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቦ ይመቻችሁ 🎉🎉🎉አርአያ መልካም የደም የፀዳ ኢትዮጵያዊ ነው ።የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ነፃ ሚዲያለይ የማቀርቡት አወያዎችም ተወያይወችም በጣም ቀጉጉተ ነዉ የምንጠብቃችሁ በርቱ ጀግኖችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናንተ ለእውነት እና ለሀገር ሟችና ተሟጋቾች በእውነት አደነቅኳችሁ ቀናሁባችሁም ትልቅ ክብር ይገባችሁአል !!!!! ዛሬ በዚህች ደቂቃ ህይወታችሁ እንኳን ቢያልፍ አንዳችም የሚቆጫችሁ አና ሳላደርገው የቀረሁት ነገር አለ ብላችሁ የምትፀፀቱበት ነገር እንደማይኖር እርግጠኛ ነኝ ። ከብር ለሀገር ወዳዶቹ ለስዮሜ ፣ ለአርዓያ ፣ ለሮቤል አና ለኢትዮጵያ መከላከያ ይሁን ። ይገባችሁአል !!!!!! ሰላማችሁ ይብዛ ፣ የእውነት አምላክ የሆነው ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ።!!!!
አርአያ ምን ጊዜም ሠላምና ጤናን ከልብ አመኝልሃለሁ የህወሃትን ገመና እየዘከዘክ ጋና ታስደምጠናለህ በርታ
አርያ ሮቢ መርጥ ኢትዮጵያዊ በርቱ
ጀግኖች የኢ/ያ ታጋይ ልጆች እንኳንም በሰላም መጣችሁልን 🙏👍
አርአያ ሮባ ወፉ ሠላም እንኳን ሠላም መጣቹህ በርቱልኝ አርአያ አትጥፋ ።ድል ክብርና ሞገስለመከላከያችን።ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታፍራናተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች።❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤
በርቱልን ለምታደርሱን መረጃ እናመሰግናለን
እንኳን ደሀህና መጣችሁ ሮባና አሪያ ጀግናወች እንወዳችሁለን በርቱ
አበበ ግደይ በሸገር FM የህዋት የደህንነት ክንፍ እንደሆነ እስከአሁን አላውቃችሁም ?
ስዩሜ :ሮባ :አርኣያ ተስፋ ማርያም የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ።
አርአያ ተስፋማርያም እንወድሃለን
ፈጣሪ ስለምትናገረው ሀቅ ሰውሮ ያኑርህ በጣም ከባድ ነው
አርአያ አንተ ማለት እኮ "ብላክ ቦክስ"ማለት ነህ ያሉህ መረጃዎች በሙሉ ተዓማኒ ናቸው እናም በጣም እናመሰግናለን አላኽ ይጠብቅህ
በጣም ትክክል ነህ😮
አረአያ ሮቤል ወፉ እና ስዬ እኛ ሁላችንም የሀገር ፍቅር በልባችን በደንብ ዝሩብን ሰልችቶናል በዘር መባላት ሀገራችን የደም ምድር መሆን የለበትም ይበቃናል ሰላም ይሻለናል ለሁሉም የምትበቃ ሀገር መገንባት አለብን ለኔ ለኔ እየተባለ ተላለቅን ጎበዝ ምን ይሻለናል በባንዳ እየተመራ ወጣቱ እንደ ቅጠል እየረገፈ ይገኘል ግብ የሌላው የግብፅ ባንዳ በብሔር እየሰለጠነ ሀገር እያወደሙ ይገኛሉ ይበቃል ዝም ማለቱ ሞኝ እናታን ገላ ትጨዋለች የእኛም ሀገር ጉዳይ ይህን ይመስላል በእውነት ያሳዝናል
አርያችን ጀግናችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ሰላም ስዩም ተሾመ እና አርያ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አርአያ እና ሮቤል እንኳን ደህና መጣችሁ ።ሰዎችዬ "አርያ" ተብሎ አይጻፍም" አርአያ" ነው የሚጻፈው
አርአያ! ክፉ አይንካህ 🙏❤❤❤
Amen ❤🙏🙏🙏🙏❤️
አርአያ አላህ ጤናና ዕድሜ ይሰጥህ
Where is the real people now like araya?He is so wise person.GOD bless him I love him wit big respect.
አሸብር በጉቦና እጅ መንሻ ከመሄድ በስተቀር ህግና ሥርዓት አያውቅም። መላ ዘመኑ በወንጀል የተጨማለቀ ነው። መንግሥት ጥልቅ ማጣራት ቢያደርግ አሸብርን እንኳን በፓርቲ አባልነት ሊያቅፈው ይቅርና በአደገኛ ወንጀለኛነት ይፈረድበት ነበር። ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ከነወንጀሉ እየፏለለ ደቡብ ምዕራብ ክልልንና ስፖርቱን እያወከ ይኖራል። አሁንማ "እኛ ህግ ነን" እስከማለት ደርሷል። እውነትም 'እፍረት ጌጡ!!!'
አራያና ሰዩዬ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆችና ደፋሮችና እውነተኞች በርቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አርአያ አምላክ በሰላም በጤና ያኑርህ ተባረክ በወለድከዉ ተደሰት፡፡
እንኳን ደህና መጣችሁ❤️🇪🇹❤️✅✅
ሸዊት ሻካም ከሀላፊነቷ መነሳት አለባት
በርቱ እውነትን አትልቀቁ
ለእውነት የቆምከው አርአያ እና ሮቢ እንኩዋን ደህና መጣችሁ: ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሸበር እንደምችል ቀድሞው በማወቅ ሰምያወጡለት ወላጆችን ነዉ የማደንቃቸው
🤣🤣
ሌላኛው ጀግና በርታ
አርያ ምርጡ ተጋሩ🇪🇹👈
አርያ እና ሮባ ያራዳአ ልጆች
አርአያ ከዘረኝነት የፀዳህ ምርጥ ሰዉ አንተን አይቼ ሳልሰማ ማለፍ አልችልም ኑርልን።
ሁለት ምርጦች ❤❤❤❤ ሮባ ለ አርኣያ ቤት ?
Welcome ❤❤🎉🎉
ገና ብዙ እንሰማለን የዚህን ባንዳ ጉዳይ
የስፖርቱን ቋንቋ መናገር የማይችል የጥርስ ሀኪሙ አሸብርን የሚያባርር ይጥፋ
ሮቤል መርሃባ ከየመን ነዉ።አርአያ ጀግናው💪
❤
አርአያ & ሮባ
አርኣያ እና ስዩሜ በእውነት እናንተ ከአንድ የመከላከያ ሰራዊት ያልተናነሰ ለኢትዮጵያ የምትከፍሉት መስዋዕትነት በታሪክ ሲዘከር ይኖራል።
አሪፍ አጨራረስ ነው አርአያ🎉🎉🎉
ለምን ይህ አሸብር በአንድ ሀገር ህግ ባለበት እያሸበረ ለሌሎች ህገወጥነት ተምሳሊት ይሆናል ለምን ነው በህግ የመይጠየቀው
jegna ! Priceless!
አረ ደራርቱንም ከኳት አትፍሩ ይሄ ጊዜ ያልፋል
እናተን እንኳን አይተን እንፅናና አርያ ፍቅረማርያም ፕሮፌሰር ሀረገወይን ሄርሜላ እናተ ትለያላችሁ እንዲህነዉ ኢትዮጵያዊነት ደብረፂዮን ከዛሁሉ ጦርነት ተርፎ ተመሰገን እንደማለት አሁንም ያዙኝ ልቀቁኝ ለመጥፊያነዉ እኛ ሳንሆን አለም ጉድያሰበለዉ የዲያሰፖራቸዉ እብደት ዘፉኙ አልቀረ ባለሀብቱ በቂጣቸዉ ተቀመጡ
ሰላም አርአያ በርቱ
ወድ ወንድማችንየምትወድ ነህ በርታ እግዚአብሒር ካንተ ጋር ይሁን
❤አርአያ ማለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ መሆኑን ዛሬ ትክክል ሰው ማለት ነወ
You fit guys.Amazing discussion
SELAME ARAYA AND ROBA ALSO WEFU EGZABHER YEBARKCHEW THANKYOU FOR HARD WORK.
ዓርአያ ❤ በአገር ላይ ትልቁና መሰረታዊ ችግር ✋ በአገር ውሰጥ ለህዝብ መረጃን ይሰጣሉ ፣ተብለው ያሉ ከዋናው EBC በጠቅላላ በጥቅም የባንዳና የባዕድ አገሮች ጠላቶች የሃሰት መረጃን የሚረጩና ህዝቡን የሚያወናብዱ ሰለሆነ መንግሰት ዝምታው አልበዛም !! እረ ይብቃ ✋
Array is real arada Real Ethiopian ,unshakable not racist we love you man 🧍♂️
አርአያ በፈጠርህ ስዬ ጋር አትነጣጠሉ ሁሌ አንድላይ ተንትኑልን እወድችኋለሁ ሮቤል አርአያ ስዬ
Areaya welcome
አርአያ እናከብርሀለን ሮቤል በርታ
ሮቢ እና አርዓያዬ ፦ እንዴት እነደምወዳችሁ ! ኑሩልኝ ክፉ አይንካችሁ ! አንዳንድ ክፍት-አፍ ጋዘጠኞች እናንተን እያዩ ትምህርት ቢወስዱ ይሻላል ! በርቱ ከጎናችሁ ነን !!!
እነዚህ ሁለቱ ካሜራ የያዙ ሰዎች ስናይፐር መሳሪያ አለመያዛቸዉ ምን ማረጋገጫ አለ /በመኪና ዉስጥ ......../
lewent yekomachu tibareku ❤❤❤
ፍቅር እና ኤፍሬም በርቱልን ሁሌም ከጎናችሁ ነን
እውነት ነው አበበ ይመረመረልን
🇪🇹♥️ Araya ♥️🇪🇹
Welcome brother!!
አርአያ እና ሮቢ እናመሰግናለን አርአያ አንተ የኢትዮጵያ የክፉ ቀን ልጅ ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ 🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
ሮቢአርአያሰላምለናተ::
በፍቅር ነው የምወደው ጋዜጠኛ አራአያ ጀግና ነው
አሸብርና ደራርቱ አንድ ናቸዉ እሷም አትሌቶቻችንን እያስለቀሰች ነዉ
ሆሆ ቆይ ደራርቱ ምን ሆና ነው ሴቷ ጀዋር ሆና አረፈችው እኮ😢
ስላም ነዉ
Seyoum Anbesaw Berta ❤️♥️❤️
Tha farset message 🎉🎉🎉
አይ አርዓያ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ሆንክ ተባረክልኝ እንኮራብሃለን !
አርአያ እናመሠግናለን በርታ
We should start tweeter compain # asheber must go !!!!!!!!!!!!
Or start a petition!
በጣም ጥሩ ፕሮግራም &ግልፅ አቀነባበር መረጅያ ታቀርባላችሁ 👍ነገር ግን ሮቢ ሮባ ሮቤል 😂Construction area ያለ protection ኮፍያ ያስገባህ ዓላፈ ከባድ ስ ህተት ሰርቷል
ለምን ጀሚል አላመለጠም እንድርያስ ለምን አልተናዘዘም?
የኢትዮጵያ ከገዛይ አበራ ጋር መቆም አለበት የተከበረ ጀግኖች አሸብር ፈረንሳይ ለይ አዋርደዉታል ደርቱ የአሽብር ተባባራ ነበረች በጣም ነው የሚይሳፍሩት በኢትዮጵያ ላይ ቀለድብን
ለ3ዓመት ህውሃት በኢ/ያ ሸብርንና አሰቃቂን የህዝብ ጭፍጨፋንና ማፈናቀልን አድርሶ 👎🤮 ለትግራይ ህዝብ ሰላምን ለማምጣት የጦር አቁም ስምምነት ተደርጎ የህውሃት አባሎች ከህግ ተጠያቂነት ነፃ ተደርጎ ወደሰልጣን ሃላፊነት እንዲመለሱ መንግሰት አድርጎ ✋🙏 አሁንም የትግራይ ህዝብ እያላችሁ የምተሰጡት አሰተያየት ✋ ለትግራይ ህዝብ ምን አመጣ ?? ምንም ሰለዚህ እንዲሁ ጠዋት ማታ ሌት ከቀን ሰለህውሃት ሰትጨምቁ ያላችሁት ነገር አይገባምና ✋✋✋✋
አረረረ እበከቹህ የአርአያ ስልክ ቁጥር የለው ሰው ይላክልኝ። በጣም በጣም ነው የምወደው
እንዲህ መልክ ያለው ውይይት እንድንሰማ ስዩሜ ለአንድ ሶስት አመት ጠበል ቢሄድ
Ante denkoro ,comment mestetena,geopolitica metenten yeleyayal😂😂😂😂😂
@@AbubogaleAbubogale12 ትንታኔ ምን እንደሆን ላላወቀ ስዩም የሚዘላብደው የትንታኔ ጥግ ይመስለዋል። ላንተ በሚመች መልኩ ያቀርበዋል ሌላው ይከብድሀል።
አታስቡ አሸብር እና ቡድኖቹ አይቀጥሉም በገዛ ሜዳቸው ተዋርደዋል! ከተወልደ የባሰ ተዋርደው ነው መቀመቅ የሚወርዱት!
ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት እንደት ነቹ አርያ እና ሱዬ ሮባ ❤❤❤ኑሩልኝ
ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Arayaa ❤❤❤❤❤❤❤ Roba Robi ❤❤❤❤❤❤❤ Wafuuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Siyume siye siye siye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለ ህግደፍ ከግብፅ ጋር ምን እየሰራ እንደሆነ ብትዘግቡ ጥሩ ይመስለኛል
⚠️Ashebr - (Gudielaw) must go now‼️
አርአያ ተሣሣትክ አኒሽ ደሴት የኢትዮጵያ ነበር የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ይጠብቅ ነበረ
ሻእቢያ ወረረ ነው ያለው እንጂ የኢትዮጵያ አልነበረም አላለም። ደግመህ አዳመጠው
As if I were PM of eth,I would have assigned you as head of fact finding journalist Araya.
your news melt tody because faithful new I can obtain
በየነቀኑ ሰው የሚሞትበት ቤት የሚፈርስበት ሃገር ተቀምጠ ስለ ኦሎፒክ ታወራል ለኔ የሚገባኝ ስለ ሆድ ነው ያወራህው እጂ ለሀገር አስበ ነው ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
እኔ የምለው አሸብር የሚባለው ሰውየ ለምን እራሱ ገለል አያደርግም እምቢ ካለ
ውድ አርአያ ፈረንጆች ሹመት ላይ የሚወጡ ሰዎች background ቼክ ያረጋሉ... የኛ አለመታደል ነው... እስኪ የአሽብር ቼክ አርገው.. በተለይ ራሻ እያለ.... የሚገርም ታሪክ አለው 🙏
አሸብር አሸባሪዉ የሚልካቸዉ ደራርቱም ጭምር የተላኩ ወንበዴዎች ናቸዉ ፍትህ ለጀግናዉ አትሌት ገዛኸኝ
Nice
ዓርዓያ እና ሮባ አሪፍ ትንታኔ ነው
እነ ግርማቸው ከነወንድሙ ሆዳም ጅብ አለ
አቦ አርያ ከድሬድዋ ነው አስተያዬቴን የምሰጠው ዬኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ እዳተ አይነት ያብዛልን ኑርልን አቦ ይመችህ።
ሮባና አሪያ እንኳን ደህና መጣችሁ! ከርእሱ እንደምናየው የዛሬው ፕሮግራም ምርጥ ይመስላል❤ ጀግኖች ናችሁ፣ በርቱ❤
አርያ በጣም የተለየህ ነህ በእዉነት ለአዉነት የቆምህ ጀግናየሰብአዊ መብት ተሟጋች ከማለትም በላይ ነህ በርታልን የኢትዮጵያ ጀግና ሮቤል ወፉ በርቱልን ሰዩሜ ቢኖር የሰንቱ አጎት ነበርህ በነገራችን ላይ በጣም ደሰ ትላላችሁ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😂😂
እኔ አርያ የኢትዮጵያ ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሃላፊ ነበር ማድረግ
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቦ ይመቻችሁ 🎉🎉🎉አርአያ መልካም የደም የፀዳ ኢትዮጵያዊ ነው ።የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ነፃ ሚዲያለይ የማቀርቡት አወያዎችም ተወያይወችም በጣም ቀጉጉተ ነዉ የምንጠብቃችሁ በርቱ ጀግኖችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናንተ ለእውነት እና ለሀገር ሟችና ተሟጋቾች በእውነት አደነቅኳችሁ ቀናሁባችሁም ትልቅ ክብር ይገባችሁአል !!!!! ዛሬ በዚህች ደቂቃ ህይወታችሁ እንኳን ቢያልፍ አንዳችም የሚቆጫችሁ አና ሳላደርገው የቀረሁት ነገር አለ ብላችሁ የምትፀፀቱበት ነገር እንደማይኖር እርግጠኛ ነኝ ። ከብር ለሀገር ወዳዶቹ ለስዮሜ ፣ ለአርዓያ ፣ ለሮቤል አና ለኢትዮጵያ መከላከያ ይሁን ። ይገባችሁአል !!!!!! ሰላማችሁ ይብዛ ፣ የእውነት አምላክ የሆነው ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ።!!!!
አርአያ ምን ጊዜም ሠላምና ጤናን ከልብ አመኝልሃለሁ የህወሃትን ገመና እየዘከዘክ ጋና ታስደምጠናለህ በርታ
አርያ ሮቢ መርጥ ኢትዮጵያዊ በርቱ
ጀግኖች የኢ/ያ ታጋይ ልጆች እንኳንም በሰላም መጣችሁልን 🙏👍
አርአያ ሮባ ወፉ ሠላም እንኳን ሠላም መጣቹህ በርቱልኝ አርአያ አትጥፋ ።ድል ክብርና ሞገስለመከላከያችን።ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታፍራናተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች።❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤
በርቱልን ለምታደርሱን መረጃ እናመሰግናለን
እንኳን ደሀህና መጣችሁ ሮባና አሪያ ጀግናወች እንወዳችሁለን በርቱ
አበበ ግደይ በሸገር FM የህዋት የደህንነት ክንፍ እንደሆነ እስከአሁን አላውቃችሁም ?
ስዩሜ :ሮባ :አርኣያ ተስፋ ማርያም የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ።
አርአያ ተስፋማርያም እንወድሃለን
ፈጣሪ ስለምትናገረው ሀቅ ሰውሮ ያኑርህ በጣም ከባድ ነው
አርአያ አንተ ማለት እኮ "ብላክ ቦክስ"ማለት ነህ ያሉህ መረጃዎች በሙሉ ተዓማኒ ናቸው እናም በጣም እናመሰግናለን አላኽ ይጠብቅህ
በጣም ትክክል ነህ😮
አረአያ ሮቤል ወፉ እና ስዬ እኛ ሁላችንም የሀገር ፍቅር በልባችን በደንብ ዝሩብን ሰልችቶናል በዘር መባላት ሀገራችን የደም ምድር መሆን የለበትም ይበቃናል ሰላም ይሻለናል ለሁሉም የምትበቃ ሀገር መገንባት አለብን ለኔ ለኔ እየተባለ ተላለቅን ጎበዝ ምን ይሻለናል በባንዳ እየተመራ ወጣቱ እንደ ቅጠል እየረገፈ ይገኘል ግብ የሌላው የግብፅ ባንዳ በብሔር እየሰለጠነ ሀገር እያወደሙ ይገኛሉ ይበቃል ዝም ማለቱ ሞኝ እናታን ገላ ትጨዋለች የእኛም ሀገር ጉዳይ ይህን ይመስላል በእውነት ያሳዝናል
አርያችን ጀግናችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ሰላም ስዩም ተሾመ እና አርያ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አርአያ እና ሮቤል እንኳን ደህና መጣችሁ ።ሰዎችዬ "አርያ" ተብሎ አይጻፍም" አርአያ" ነው የሚጻፈው
አርአያ! ክፉ አይንካህ 🙏❤❤❤
Amen ❤🙏🙏🙏🙏❤️
አርአያ አላህ ጤናና ዕድሜ ይሰጥህ
Where is the real people now like araya?
He is so wise person.GOD bless him I love him wit big respect.
አሸብር በጉቦና እጅ መንሻ ከመሄድ በስተቀር ህግና ሥርዓት አያውቅም። መላ ዘመኑ በወንጀል የተጨማለቀ ነው። መንግሥት ጥልቅ ማጣራት ቢያደርግ አሸብርን እንኳን በፓርቲ አባልነት ሊያቅፈው ይቅርና በአደገኛ ወንጀለኛነት ይፈረድበት ነበር። ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ከነወንጀሉ እየፏለለ ደቡብ ምዕራብ ክልልንና ስፖርቱን እያወከ ይኖራል። አሁንማ "እኛ ህግ ነን" እስከማለት ደርሷል። እውነትም 'እፍረት ጌጡ!!!'
አራያና ሰዩዬ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆችና ደፋሮችና እውነተኞች በርቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አርአያ አምላክ በሰላም በጤና ያኑርህ ተባረክ በወለድከዉ ተደሰት፡፡
እንኳን ደህና መጣችሁ❤️🇪🇹❤️✅✅
ሸዊት ሻካም ከሀላፊነቷ መነሳት አለባት
በርቱ እውነትን አትልቀቁ
ለእውነት የቆምከው አርአያ እና ሮቢ እንኩዋን ደህና መጣችሁ: ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሸበር እንደምችል ቀድሞው በማወቅ ሰምያወጡለት ወላጆችን ነዉ የማደንቃቸው
🤣🤣
ሌላኛው ጀግና በርታ
አርያ ምርጡ ተጋሩ🇪🇹👈
አርያ እና ሮባ ያራዳአ ልጆች
አርአያ ከዘረኝነት የፀዳህ ምርጥ ሰዉ አንተን አይቼ ሳልሰማ ማለፍ አልችልም ኑርልን።
ሁለት ምርጦች ❤❤❤❤ ሮባ ለ አርኣያ ቤት ?
Welcome ❤❤🎉🎉
ገና ብዙ እንሰማለን የዚህን ባንዳ ጉዳይ
የስፖርቱን ቋንቋ መናገር የማይችል የጥርስ ሀኪሙ አሸብርን የሚያባርር ይጥፋ
ሮቤል መርሃባ ከየመን ነዉ።
አርአያ ጀግናው💪
❤
አርአያ & ሮባ
አርኣያ እና ስዩሜ በእውነት እናንተ ከአንድ የመከላከያ ሰራዊት ያልተናነሰ ለኢትዮጵያ የምትከፍሉት መስዋዕትነት በታሪክ ሲዘከር ይኖራል።
አሪፍ አጨራረስ ነው አርአያ🎉🎉🎉
ለምን ይህ አሸብር በአንድ ሀገር ህግ ባለበት እያሸበረ ለሌሎች ህገወጥነት ተምሳሊት ይሆናል ለምን ነው በህግ የመይጠየቀው
jegna ! Priceless!
አረ ደራርቱንም ከኳት አትፍሩ ይሄ ጊዜ ያልፋል
እናተን እንኳን አይተን እንፅናና አርያ ፍቅረማርያም ፕሮፌሰር ሀረገወይን ሄርሜላ እናተ ትለያላችሁ እንዲህነዉ ኢትዮጵያዊነት ደብረፂዮን ከዛሁሉ ጦርነት ተርፎ ተመሰገን እንደማለት አሁንም ያዙኝ ልቀቁኝ ለመጥፊያነዉ እኛ ሳንሆን አለም ጉድያሰበለዉ የዲያሰፖራቸዉ እብደት ዘፉኙ አልቀረ ባለሀብቱ በቂጣቸዉ ተቀመጡ
ሰላም አርአያ በርቱ
ወድ ወንድማችንየምትወድ ነህ በርታ እግዚአብሒር ካንተ ጋር ይሁን
❤አርአያ ማለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ መሆኑን ዛሬ ትክክል ሰው ማለት ነወ
You fit guys.
Amazing discussion
SELAME ARAYA AND ROBA ALSO WEFU EGZABHER YEBARKCHEW THANKYOU FOR HARD WORK.
ዓርአያ ❤ በአገር ላይ ትልቁና መሰረታዊ ችግር ✋ በአገር ውሰጥ ለህዝብ መረጃን ይሰጣሉ ፣ተብለው ያሉ ከዋናው EBC በጠቅላላ በጥቅም የባንዳና የባዕድ አገሮች ጠላቶች የሃሰት መረጃን የሚረጩና ህዝቡን የሚያወናብዱ ሰለሆነ መንግሰት ዝምታው አልበዛም !! እረ ይብቃ ✋
Array is real arada Real Ethiopian ,unshakable not racist we love you man 🧍♂️
አርአያ በፈጠርህ ስዬ ጋር አትነጣጠሉ ሁሌ አንድላይ ተንትኑልን እወድችኋለሁ ሮቤል አርአያ ስዬ
Areaya welcome
አርአያ እናከብርሀለን ሮቤል በርታ
ሮቢ እና አርዓያዬ ፦ እንዴት እነደምወዳችሁ ! ኑሩልኝ ክፉ አይንካችሁ ! አንዳንድ ክፍት-አፍ ጋዘጠኞች እናንተን እያዩ ትምህርት ቢወስዱ ይሻላል ! በርቱ ከጎናችሁ ነን !!!
እነዚህ ሁለቱ ካሜራ የያዙ ሰዎች ስናይፐር መሳሪያ አለመያዛቸዉ ምን ማረጋገጫ አለ /በመኪና ዉስጥ ......../
lewent yekomachu tibareku ❤❤❤
ፍቅር እና ኤፍሬም በርቱልን ሁሌም ከጎናችሁ ነን
እውነት ነው አበበ ይመረመረልን
🇪🇹♥️ Araya ♥️🇪🇹
Welcome brother!!
አርአያ እና ሮቢ እናመሰግናለን አርአያ አንተ የኢትዮጵያ የክፉ ቀን ልጅ ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ 🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
ሮቢአርአያሰላምለናተ::
በፍቅር ነው የምወደው ጋዜጠኛ አራአያ ጀግና ነው
አሸብርና ደራርቱ አንድ ናቸዉ እሷም አትሌቶቻችንን እያስለቀሰች ነዉ
ሆሆ ቆይ ደራርቱ ምን ሆና ነው ሴቷ ጀዋር ሆና አረፈችው እኮ😢
ስላም ነዉ
Seyoum Anbesaw Berta ❤️♥️❤️
Tha farset message 🎉🎉🎉
አይ አርዓያ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ሆንክ ተባረክልኝ እንኮራብሃለን !
አርአያ እናመሠግናለን በርታ
We should start tweeter compain # asheber must go !!!!!!!!!!!!
Or start a petition!
በጣም ጥሩ ፕሮግራም &ግልፅ አቀነባበር መረጅያ ታቀርባላችሁ 👍
ነገር ግን ሮቢ ሮባ ሮቤል 😂
Construction area ያለ protection ኮፍያ ያስገባህ ዓላፈ ከባድ ስ ህተት ሰርቷል
ለምን ጀሚል አላመለጠም እንድርያስ ለምን አልተናዘዘም?
የኢትዮጵያ ከገዛይ አበራ ጋር መቆም አለበት የተከበረ ጀግኖች አሸብር ፈረንሳይ ለይ አዋርደዉታል ደርቱ የአሽብር ተባባራ ነበረች በጣም ነው የሚይሳፍሩት በኢትዮጵያ ላይ ቀለድብን
ለ3ዓመት ህውሃት በኢ/ያ ሸብርንና አሰቃቂን የህዝብ ጭፍጨፋንና ማፈናቀልን አድርሶ 👎🤮 ለትግራይ ህዝብ ሰላምን ለማምጣት የጦር አቁም ስምምነት ተደርጎ የህውሃት አባሎች ከህግ ተጠያቂነት ነፃ ተደርጎ ወደሰልጣን ሃላፊነት እንዲመለሱ መንግሰት አድርጎ ✋🙏 አሁንም የትግራይ ህዝብ እያላችሁ የምተሰጡት አሰተያየት ✋ ለትግራይ ህዝብ ምን አመጣ ?? ምንም ሰለዚህ እንዲሁ ጠዋት ማታ ሌት ከቀን ሰለህውሃት ሰትጨምቁ ያላችሁት ነገር አይገባምና ✋✋✋✋
አረረረ እበከቹህ የአርአያ ስልክ ቁጥር የለው ሰው ይላክልኝ። በጣም በጣም ነው የምወደው
እንዲህ መልክ ያለው ውይይት እንድንሰማ ስዩሜ ለአንድ ሶስት አመት ጠበል ቢሄድ
Ante denkoro ,comment mestetena,geopolitica metenten yeleyayal😂😂😂😂😂
@@AbubogaleAbubogale12 ትንታኔ ምን እንደሆን ላላወቀ ስዩም የሚዘላብደው የትንታኔ ጥግ ይመስለዋል። ላንተ በሚመች መልኩ ያቀርበዋል ሌላው ይከብድሀል።
አታስቡ አሸብር እና ቡድኖቹ አይቀጥሉም በገዛ ሜዳቸው ተዋርደዋል! ከተወልደ የባሰ ተዋርደው ነው መቀመቅ የሚወርዱት!
ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት እንደት ነቹ አርያ እና ሱዬ ሮባ ❤❤❤ኑሩልኝ
ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Arayaa ❤❤❤❤❤❤❤ Roba Robi ❤❤❤❤❤❤❤ Wafuuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Siyume siye siye siye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለ ህግደፍ ከግብፅ ጋር ምን እየሰራ እንደሆነ ብትዘግቡ ጥሩ ይመስለኛል
⚠️Ashebr - (Gudielaw)
must go now‼️