Ethiopia | እማማ ዝናሽ በግብዣ/በዋቢ ሸበሌ ሆቴል/ | Zeki Tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @hirutberhanu4484
    @hirutberhanu4484 3 года назад +183

    መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት ትልቅ ነገር ነው እንደ እማማ ዝናሽ የዘኪ እናት

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 3 года назад +135

    ያገር ፍቅር ከእማማ ዝናሽ ተማሩ
    ስው ማክበር ከሳቸው ተማሩ
    እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ይስጦት
    እማማ ዝናሽ ♥️♥️♥️♥️

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 года назад +121

    ተባረክ ዘኪ እማማ ዝናሽን እንደምታከብር አንተም ተባረክ። እግዚአብሔር የአንተን መጨረሻ ያሳምርልህ።

    • @user-gl3xk1oe6k
      @user-gl3xk1oe6k 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 3 года назад

      መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት እንዲህ ነው ተመስገን።😘👑💐

    • @emuyenwoha1819
      @emuyenwoha1819 3 года назад +1

      Amen

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 3 года назад +11

    የታደሉ ናቸው የወለደም ልጅ እንደዚህ አይንከባከብ ተባረክ ዘኪ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 3 года назад +156

    ኣሰይይይይይይይይይይይይይይይ ማማ ዝናሸይ ናይ ልበይ ኣቲ ጻዕዳ ልቢ ፍቲውውውውውው ኳለይ ዘብለኪ መዓረየ ናተይ ሽኮር 🙏🙏🙏💐💐🇪🇷🇪😘❤

  • @abinethaile901
    @abinethaile901 3 года назад +285

    እማማ ዝንዬ የኔ ግልፅ ጥንቁቅ እድሜና ጤና ይስጦት♥️

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 3 года назад +2

      Siwedotiko

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 года назад

      እን ደማመ

    • @F1234
      @F1234 3 года назад +2

      የማማ ዝናሽ የህልም ፍቺና የዘኪ አጠያየቅ 😆😆😆በሳቅ ገደልከኝ :ደስ ትላላችሁ

    • @user-wq2yl6fw3y
      @user-wq2yl6fw3y 3 года назад +1

      👍👍👍👍

    • @winyasefa2496
      @winyasefa2496 3 года назад +2

      እማማ ዝናብ ጨዋታ አዋቂ ናችው ከትልቅ ስው ጋር እንዴት እንደሚጫወቱ መስማት ደስ ይላል ግን ሲጫወቱ ባታቋርጧቸው ደስ ይላል free ሆነው ሲያወሩ ከስርአትና ሰውን ከማክበር ጋር በቃ ይችሉበታል እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @genetbirke4734
    @genetbirke4734 3 года назад +148

    ተባረኩልን ሁላችሁም :: የኔ እናት እኛ ውጭ ያለን በናንተ ነው የምንዝናናው:: እንደዚህ ፕሮግራም የምወደው የለም::

    • @tjasdf6539
      @tjasdf6539 3 года назад

      Zakryas agzybhar yabrkah

    • @user-zi1sf4sl6v
      @user-zi1sf4sl6v 3 года назад

      ምትባረኪበት ምትፅናኚበት ምነዉ እስካሁን ባወቅኩት የምትይበት ገሪዛን ቻናል እናሳድገዉ ቻናሉ ቡዙ ተምሬበት አለው ምርጥ…

    • @እውቀትፉለጋእውቀትፉለጋ
      @እውቀትፉለጋእውቀትፉለጋ 3 года назад

      እኔም በጣም ነው የምወደው

    • @user-zi1sf4sl6v
      @user-zi1sf4sl6v 3 года назад

      @@እውቀትፉለጋእውቀትፉለጋ ዉዴ ገሪዛን ቻናል በመግባት እንሜማር ቻናሉ እናሳድገው

    • @merhabaassefaw2352
      @merhabaassefaw2352 3 года назад

      Tkkel

  • @seeteseete9136
    @seeteseete9136 3 года назад +15

    ወይ እማማ ዝናሽ በሳቅ ሞትኩ እኮ ዘኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘርህ ቤትህ ህይወትህ ያንተ የሆነው ነገርህ ሁሉ ይባረክ🙏💓💓💓💓💓

  • @tigistbekele2985
    @tigistbekele2985 3 года назад +50

    ዘካሪያስ ድንቅ ኢትዬፒያዊ ነህ ልጃ ወልደህ እማማ ዝናሽን እንደጦርክ አንተም ልጂ ይጡርህ ለዚህ ያብቃህ

    • @zemzem5178
      @zemzem5178 Год назад

      ወይኔ፣በሳቅ፣ሞትኩኘ❤💚❤💗💚❤💗😄😘

  • @mekias7895
    @mekias7895 3 года назад +15

    አቤት ዘኪ ወደፊት የሚጠብቅህ ርዝቅ ይታየኛል ተባረክ ደካማ አክባሪ ጀግና ነው

  • @rakitrex4112
    @rakitrex4112 3 года назад +39

    "ሹፌሬ አማረብህ" 😄🤣.. አይ እማማ ዝናሽ😘.. "ከ ሀገር ሰላምነትጋር " ደስታን የሚሰጠኝ ምርቃታቸው አሜን አሜን 🥰🥰🙏

  • @tigistbekele2985
    @tigistbekele2985 3 года назад +61

    አኔ እናት እማማዝናሽዬ በከፍኝ ሰአት የርስዎን ቪዲዬ ሳይ ሁሉ ነገር ተረሳ ዘኪ በጣም አከብርሀለሁ ወንድሜ

  • @yoanngripon5797
    @yoanngripon5797 3 года назад +10

    እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስትን ወገኖቼ ዘካሪያስ እድሜ ይስትእ ተባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @bdhehjfjdjdjd524
    @bdhehjfjdjdjd524 3 года назад +19

    አንደማማ ዝናሸ የታደለ አለ ዘካሪያሰን የመሰለ ልጅ ሰቷቸው የማማ ዝናሸን እይወት የለወጠ አምላክ የኛንም እይወት ይለውጥልን

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 года назад +39

    እማማ ዝኑ😍😍
    ተገኘ ወርቅዬ😍😍
    ዘለቃሽ ወርቅ በጣምምም ነው የምወዳችሁ😍😍

  • @yetnayetmeseret8269
    @yetnayetmeseret8269 3 года назад +18

    ተባረክ ድሮ ያስቀመጡት በጎነት ነው አንተን የጣለላቸው

  • @kidesthabte2484
    @kidesthabte2484 3 года назад +80

    እማማ ዝናሽዬ እንደ እኔ የሚወዳቸው

  • @zinabmangsto3853
    @zinabmangsto3853 3 года назад +53

    1 ደኛ ነኝ እማማ ዝናሽ እወደዎታለሁ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ከርሶ የሰረኳት ምርቃት 😂💞💜

    • @kalkidangashaye8498
      @kalkidangashaye8498 3 года назад

      ምግብ ሳይበሉ ለምን ታደክማላቹሁ ዘኪ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት

  • @mohamedhau
    @mohamedhau 3 года назад +140

    ወላሂ ጨረሸ አየውት ዘኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወዛቸው ምልስ ብልዋል የጅህን በልጆችህ ዘግኘው

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 года назад +31

    ሁሌም ያዝናኑኛል እንደዛሬ ደሞ በሳቅ ተዝናንቸ አላቅም እውነት ለኛ ስትሉ እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑሩት በስወቻችን ስንበሻጭ በናተ ደሞ ፍታ ብትን እንላለን ኑሩልን💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @bsbdbdbsbbd9837
      @bsbdbdbsbbd9837 3 года назад

      ብራዳቡዙጡረአይደለም

    • @user-zi1sf4sl6v
      @user-zi1sf4sl6v 3 года назад

      ከፈታ ብትን ባለፈ ደግሞ ምትባረኪበት ገሪዛን ቻናል ለላስተዋዉቅሽ ምርጥ አባት ናቸዉ እናሳድጋቸዉ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 года назад

      @@user-zi1sf4sl6v ደምሪኝ

    • @maregmareg2190
      @maregmareg2190 3 года назад

      @@bsbdbdbsbbd9837 በባዶ ሆድ ይከብዳል እሳቸው ግን ምግብ አልበላንም እያሉ ግጥምምምምም 😀ይከፍፍት አሉ 😀ጭማቂ መስላቸው እዴ አይይይ እማማ ዝናሺ

    • @maregmareg2190
      @maregmareg2190 3 года назад

      @@user-zi1sf4sl6v እሺ እህቴ ለሀገሪ ስዎች ምንም ቢሆን ከማድርግ ወደ ሆላ አልልም 👏

  • @tadelechgoshu4509
    @tadelechgoshu4509 3 года назад +36

    የቡልጋ ልዕልት እማማ ዝናሽ።

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 3 года назад +32

    አቡዬ ፃድቁ በያላችሁበት ይጠብቁአችሁ።
    አሜን

  • @kidistwondemu4335
    @kidistwondemu4335 3 года назад +56

    እንዴት እንደአማረባቸው እግዚሐብሄር ይመስገን ዘኪ

    • @theultimatenonebelievr9379
      @theultimatenonebelievr9379 3 года назад

      አምሮባቸዋል ልክ ነሽ ግን አትታዘቢኝ እና እየቀበጡ መጥተዋል።ይሕን ያልኩት ጥሩ ስነምግባር አላቸዉ
      ግን አንዳንዴ ዘኪን ያስቸግራሉ።ያ ደግሞ ከእድሜያቸዉ የሚመጣ አንዳንድ የተፈጥሮ ጉዳይ ሳይሆን የሚያስገድዳቸዉ አዉቀዉ ሲረብሹ ማየት ደስ አይልም ።በበኩሌ የታዘብኩት ነዉ።

    • @user-zi1sf4sl6v
      @user-zi1sf4sl6v 3 года назад

      አዉ በጣም
      ቅድስት ገሪዛን ቻናል ሚባል ላስተዋዉቅሽ ቅን አባት ናቸዉ እናሳድጋቸዉ

    • @temarngishup3005
      @temarngishup3005 3 года назад +1

      ያቀፍሽው ይውደድሽ😂😂😂😂😀አሜን፫

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ 🥰🥰 እንደዚህ ወጦ መዝናናት በራሱ እድሜ ይጨምራል ዘኪ ከነ ባለቤትህ ተባረክ 🙏🙏❤️❤️ ለሁላችንም የማታ እንጀራ ይስጠን 🙏🙏🙏🙏

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 года назад +3

    ዘኪ መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር አምላክ ብድርህን ይክፈልህ ሰው ድራማም ቢያይ እንደዚህ አይስቅም ደስ ሲሉ

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 3 года назад +11

    እማማ ዝናሽዬ እርሶ ሲመጡ የከፋው ሰውሁሉ መሳቅ ይጀምራል እድሜ ክጤና ጋር ያብዛልዎ ዘኪንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እንመስግንሀለን 🙏🏼መላው የኢትዮጵያ ልጆች🙏🏼👍❤️

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 3 года назад +29

    እማማ ዝናሽን እደማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም 😄😄😄😄❤️❤️❤️ እድሜወትን ያርዝመው የስደት ደስታቺን ❤️❤️ ዘክዬ ስወድህ እኮ ሙሺሪት ውድድ ❤️

  • @raychraych3510
    @raychraych3510 3 года назад +5

    አይይይይ እማማ ዝናሽ ዛሬ ተያዙ እውነትም ከባድ ህልም ነው የገጥሞት፡፡ አማሪካ ብለው ፍግረው አለፏት፡፡
    ረጅም እድሜና ጤና ከልጆት ጋር ይስጦት፡፡
    ዘኪ እንዳተ እደለኛ የለም የተባረክ ሂውት ያርግህ፡፡

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 3 года назад

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ።

  • @አሚናየወሎልጂ
    @አሚናየወሎልጂ 3 года назад +25

    ዘኪ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ መልካም ሰው አይ እማሜ ዝናሽ ዘና ነውኮ የሚያረጉት ስወዳቸው

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት

    • @user-fo7vl9gv1l
      @user-fo7vl9gv1l 3 года назад

      ኡህቲ ሰብስክራብ አድርጊኝ💐💐💐

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад +12

    ደስ ስትሉ ዘኪየ ተባረክ ክፎ አይንካህ ዘላለም ተደሰት እንደሳክ ያኑሪክ ፈጣሪ 😍🙏😇

  • @kikiteo733
    @kikiteo733 2 года назад +3

    እግዛብሄር ኑሮህን እንደዚ በሳቅ ይሙላው ዘኪዬ ከዛ ሂወት አውጥተክ እዚ ስላደረስካቸው እግዛብሄር ኑሮክን ያማረ ያድርግልክ

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 3 года назад +4

    እማማ ዝናሽን በጣም ነው የምወዳቸው። የዘካሪያስ ማናደድና ድርቅና ግን በጣም ያሳቅቃል።

  • @keradyonkeradyon1356
    @keradyonkeradyon1356 3 года назад +89

    ፌዝዩ ትራፒ ቢደረጉ መራመድ ይችሉ ነበረ እማማ ዝናሽ እድሜያቸው ብዙ የገፋ አደለም የበፌት ጉዳት ነው እስቴ እንሞክርላቸው ጉልበታቸውን

    • @leyowesame8040
      @leyowesame8040 3 года назад +3

      እኔም ሁሌ እላለሁ ብዙ እድሜያቸው መሄድ የሚከለክላቸው ደረጃ ላይ አይደለም ያሉት የህክምና ሙከራ ቢደረግላችው እሚድኑ አይነት ናቸው

    • @kdestarsma8075
      @kdestarsma8075 3 года назад +2

      በትክክል 👍👍

    • @tigistabebe7111
      @tigistabebe7111 3 года назад +1

      እናት ደግ ድግ ሰዎች ታስለቅሱኛላችሁ

  • @afomiyagetachew1320
    @afomiyagetachew1320 3 года назад +2

    እንደዚህ አታገላታቸው ዘኪዬ ከምንም ከማንም በላይ ጥሩ ጥሩ መልካም የተባረክ ነህ አንተ ማለት ከወለዱት ልጅ በላይ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ከመልካሞ ባለቤትህ ጋር አመሰግንሀለው

  • @meyimunahassen6600
    @meyimunahassen6600 3 года назад +5

    የዱሮ አርበኛ ጀግና ረጅም ዕድሜ ይሠጠወት
    ዘኪ አንተንም አላህ ይጠብቅህ

    • @embetemariamanchitebkije1953
      @embetemariamanchitebkije1953 3 года назад

      Yeduro arebja keyet amtashew mearegun esachew fernje bete lje achawache nebrkuje new yalute
      Amteto mareg letefe kkkkkkkkkk

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 11 месяцев назад +1

    እፎይ የኔናት አላህ እድሜዎን ያስረዝምለዎት የኛን እናቶችም እድሚ እንደ እማማ ያድርግለን እማማ አክባሪ እናት ናቸው🌹🌹🌷🌷

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 3 года назад +12

    ዘኪዬ እማማ ዝናሺ አምሮባቸዋል ውለታህን አላህ ይክፈለህ ሰው ኑሮውን ነው የሚመስለው ቤትዬ ስላም ነሺ ሰላማቹህ ይብዛ

  • @user-fo8ed4vl5b
    @user-fo8ed4vl5b 3 года назад +19

    እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያ ምስኪን እናቶችን ሁሉ ልክ እንደርሶ ያስባቸው🤲🤲🤲

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 3 года назад +7

    When I saw this program,I felt happy because God has such kind of people. Kindness and natural ethics Ema Zinash made to think about God. May live long Ema Zinash my real mother.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 года назад

      Me to ,her faith is unshakable even in struggle she never stops to Thank the Lord and saints

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 3 года назад +7

    እማማዝናሽዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ናፍቀውኝ ነበር እንኳን ሰላም ጤና ሆኑልኝ ልኡል እግዚአብሔር በጤና በሰላም በእድሜ ያኑሮት የኔ እናት ዘኪዬ ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥክ ከውድ ሚስትክ ጋር ከቤተሰቦችክ ጋር ዘኪዬ እኔም በሰላም ላገሬ ያብቃኝና የናፈቀችኝ እናቴን እንደዚህ ለማዝናናት ያብቃኝ እማማ ዝናሽዬ ውስጤ ናቸው 😘😘😘🙏🙏

  • @genetabraha
    @genetabraha 3 года назад +98

    ተመልስው ልጅ ሆኑ ወይ ስው ስው አኮ ኑሮውን ነው የሚመስለው

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 3 года назад +2

      ትክክል

    • @sadasada6555
      @sadasada6555 3 года назад +1

      ትክክል ሰዉኑሮዉንይመስላል የኔዉድ

    • @rakitrex4112
      @rakitrex4112 3 года назад +1

      ትክክል

    • @hanabelay9440
      @hanabelay9440 3 года назад +1

      @@sadasada6555 ,,. ,gj

    • @sarasid5599
      @sarasid5599 3 года назад

      እኔምለው ዘኪን አታደረቀኝ ይላሉ እሠቸው ይወራሉክክክክክክክክክክክ

  • @habtamutefera1437
    @habtamutefera1437 3 года назад +4

    አይ እማማ ዝናሽ የፈገግታችን ምንጭ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @rebeccasolomon3520
    @rebeccasolomon3520 3 года назад +90

    እማማ ዝናሽዬ የኔ እናት ተኝቼ ነበር የእርሶ ቪዲዮ ሲመጣ ተነሳሁ ይመችዎት እናቴ

    • @heremelateklu
      @heremelateklu 3 года назад

      are helmune

    • @mareymarey9423
      @mareymarey9423 3 года назад

      አማማዝናሸዬየኔአናት💔💔💔💔💔💔💔💔💔💐💐💐💐💐💐💐

    • @meskeremelese6154
      @meskeremelese6154 3 года назад

      Anem endachii neny yawum ye medam qemem neny 👍👍👌👌😍😍

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 3 года назад +32

    እገሬ ስመጣ መገኘት እፈልጋለሁ ከሳቸው ጋ ቁጭ ብዬ ምሳ መብላት እግዚአብሔር ይጨመርበት

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 3 года назад +17

    እንዲህ: ስትነካካቸው: ዘኪ: በጣም: ታናድዳልህ: እባክህ: ተዋቸው: ይጫወቱ: እስቲ::ሲመስለኝ: ሲቆጡ: ለመሳቅ: ብላችሁ: ነው: ግን: በጣም: ያናድዳል::

    • @ቤቴልእናኒነኝ
      @ቤቴልእናኒነኝ 3 года назад +5

      ሆይ መናደድ እሱም አለ አመል ችሎ ያለው አትፍረዱ

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 3 года назад +3

      @@ቤቴልእናኒነኝ እውነት ነው እኛ ሠዎች መፍረድ ነው ሥራችን በአሁን ሠአት እናት አባቱን የሚያ የለም ትግሥቱ የሚገርም ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጠው

    • @serawitwordofa8954
      @serawitwordofa8954 3 года назад

      አሜን

    • @mamemisbah8229
      @mamemisbah8229 3 года назад

      Men agbah atnkakechew metlew esu menem biyaregachew aykefachewum

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 3 года назад +2

    እንደዛሬ አስቀውኝ አያውቁም እማማ ዝናሽ !!!! እድሜና ጤናውን ይስጥዎት እናታችን !!! ዘኪም መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምህ ትልቅ ሰው በርታ !

  • @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና
    @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና 3 года назад +20

    ዘካረሥ እዲሜና ጤና ይሥጣችሁ ወዲሜ ተባረኪ

  • @ሄርሜላሄኖክ-ኸ3ፀ
    @ሄርሜላሄኖክ-ኸ3ፀ 3 года назад +1

    ዘኪ ከባድ ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሊ ሐደስታ ያርገው
    ለናታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ዘኪ ከናትህ ጋር ስትጨቃጨቁ ታስቀናላችሁ አቤት ትግስትህ አሁንም ትግስቱን ያብዛልህ

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l 3 года назад +5

    ዘኪ አተና ቤቲ ውለዱ ክበዱ ዘመናቹ ይባረክ😘😘😘

  • @ahmedsiraj2864
    @ahmedsiraj2864 3 года назад +1

    በእውነት የጋበዝ ካቸው ሰውየ የተከርክነህ ሁልግዜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ማሚም እድሜወት ይርዘም

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 3 года назад +7

    A true testimony That GOD can peek you up made you a star #emamaZinash 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ

    የእማማ ዝናሽን ሂወት የቀየርክ አምላክ የስደተኞችንም ሂወት ቀይርልን ዘኪ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ🌹🌹

  • @ታታ-ዐ5ዠ
    @ታታ-ዐ5ዠ 3 года назад +5

    ትልቅ ስው ትልቅ ነው ሰዉዬው ስው እክባሪ ናቸው እርሶንም እግዚያብሔር ያክብሮት

  • @Selamawit-fw5ns
    @Selamawit-fw5ns 3 года назад

    እውይ ብሉ እንብላ ይሔ ማዕድ ነው የኔ ደግ እናት እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦዎት ዘኪ ተባረክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @አደምይቱዩብቻናል
    @አደምይቱዩብቻናል 3 года назад +25

    ዘካሪያስ እራሡ በጣምነወ የሚወዳቸወ ምኪኒያቱም አይኑ ከሳቸወ አይነቀልም

    • @user-fo7vl9gv1l
      @user-fo7vl9gv1l 3 года назад

      ኡህቲ ሰብስክራብ አድርጊኝ💐💐💐

  • @estifanosbekele7184
    @estifanosbekele7184 2 года назад

    ዘኪ ተባረክ እማማዝናሽ ከአተሌላ ልጅ ምንይሰራል እመብርሀን ዘመንህ ሁሉ ትባርክህ

  • @sne1896
    @sne1896 3 года назад +6

    እማማ ዝናሽየ የኔ ልባም እናቴ ውለታ አይረሱም ለአበቡ ልጅ ምርቃት መቶ ብር እሰጣሎህ የኔ እናት ደግ

  • @እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ

    የኔ ጣፋጭ ጨዋታቸው ንፅህናቸው ታሪክ ና ወግ ሲያውቁ ወይ የድሮ ሰው

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 года назад +35

    ደስ ትላላችሁ መልካም ምግብ ይሁንላችሁ 😍😍😍😘

  • @meseretayala8575
    @meseretayala8575 3 года назад +2

    ዘኪ ከማማ ዝናሽ በላይ እድሜና ጤና ይስጥህ ምክንያቱም የሣቸው መኖር ባንተነውና እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @itisme5996
    @itisme5996 3 года назад +24

    የእኔ ናፍቆት እማማ ዝኑዬ ኑሩልኝ

  • @milkiyasworku5438
    @milkiyasworku5438 3 года назад +7

    ንግግራቸውን አስጨርሳቸው ትልቅ ሰው ናቸው ይታወካሉ ያሉትን ይበሉ ማንም አይቀየማቸውም :: ቀልድ እና ጨዋታ ችግር የለውም ::

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 3 года назад +3

    I Love her so much , she makes me laugh 😍thank you Zeki Tube you guys are great.🙏✌️

  • @selamselam6082
    @selamselam6082 3 года назад +8

    I can tell you were a very cute baby, Emama zenash ahunem betam konjo newot egziyabhair edme ystowot!!

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 года назад +9

    ዘኪ እና ቤቲ መጨረሻቹ ያመረ የሰመረ ይሁን ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍❤❤❤❤😍😍😍😍❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 года назад +9

    ዘኪ መልካሙ ሰው ዘርህ ይለምልም።

  • @user-mh6or4bs4z
    @user-mh6or4bs4z 3 года назад +4

    _እማማ ዝናሽ
    _እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
    _አሜን የመዳምንም ሸቃሎች መርቁ
    _እኔም ላገሬ ያብቃኝ እንጂ እጠይቆታታለው
    _የኢትዮፒያ አዝናኝ ሚዲያ እናታችን ሺአመት ኑሪልን።

  • @adamia3883
    @adamia3883 3 года назад +10

    Welcome ma'amz 😀 Zaki with ur waif bless you ❤️

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 года назад +5

    ❤❤መጨርሺዬን እንድ እማም
    ማ ዝናሽ አሳምርልኝፈጣሪዬ እረጅም እድሜ ለማማ ዝናሽ 😍

    • @noname-y3n4p
      @noname-y3n4p 3 года назад

      አሜን የእውነት ታድለው

  • @destamakonen2002
    @destamakonen2002 3 года назад +1

    ደስታ በሌለበት ሁሌም ደስታና ሰላም በናንተቤት ስላለ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከናንተጋር መሆ ሁሌም ደስታ ይሰጠኛል ሰላማቹ ይብዛ

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 3 года назад +4

    ስለ ብሩ ሴናገሩ እንዴት ደስ እንዳሉኝ ፕሮግራም ሲይዙ

  • @jddxh8281
    @jddxh8281 3 года назад +2

    የኔ እናት ዘኪየ አላህ ይጨምርልህ ወላሒ ታኮራለህ ውለዱ ሙሽሪት እማማ ዝናሺ እያሉ

  • @rita4819
    @rita4819 3 года назад +11

    ፈጣሪየ መጨረሻየን እንደ ጁንታው ሳይሆን እንደ እማማ ዝናሽ አሳምርልኝ

  • @ta5124
    @ta5124 3 года назад +2

    God bless you Zeki. I like this programme a lot.

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 3 года назад +11

    እማማዬ በጤና ያቆዮት እናቴ

  • @user-ir7xl5cb7b
    @user-ir7xl5cb7b 3 года назад +1

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዘኪ ዘመንክ ይባረክ

  • @akberetzeweldi6909
    @akberetzeweldi6909 3 года назад +12

    ዘካርያስ ለምን አትተዋቸውም ሰላምን ስጣቸው እንዴ🤭🙄

  • @anicientethiopianreview3862
    @anicientethiopianreview3862 3 года назад +1

    እንደዛ ፊታቸው ኩምትር ብሎ መንገድ ላይ ኩርምት ብለው እንዳልነበር እንዲህ ፍክት ብለው ማየት በእውነት ዘኪ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @enatdamtew8280
    @enatdamtew8280 3 года назад +12

    እግዚአብሔር ጤና ይስጠውት

  • @muluemebetbeyene7568
    @muluemebetbeyene7568 3 года назад +1

    ወንድሜ ዘኪ, የምታደርገውን መልካም ስራ በጣም አደንቃለሁ:: እግዚአብሔር ይስጥሕ:: ነገር ግን እማማ ዝናሽን አንዲናገሩ ብታደርጋቸው ጥሩ ነው:: ብዙ ሰው ቅር እየተሰኘ ነው:: እባክህ አንደአሻንጉሊት አታድርጋቸው::
    ለምታደርጉት መልካም ስራ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ:: በርቱ::

  • @marthat6031
    @marthat6031 3 года назад +7

    ዘኪ ግን ለምን ታናድዳቸዋለህ 😅😅 የጋሪው ታሪክ በጣም ያስቃል😅😅😅

    • @melsechmaekebogetaeysuslij7329
      @melsechmaekebogetaeysuslij7329 3 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 3 года назад +1

    እማሚዬ ጤና ይስጦት ዘኪ ደግሞ በጣም ደስ ትላለህ እግዜር ይባክህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት ወንድሞችን ያብዛልን

  • @muluteffera196
    @muluteffera196 3 года назад +15

    she is so clean look her hand and face so good.

  • @warahemenu4700
    @warahemenu4700 3 года назад +25

    Please, don't let people kiss her. She might catch covid.

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 3 года назад +18

    አተ አታድርቃቸው

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw 3 года назад

      Awo anedaned geziy yastelagne bedmichew adelim yemayew terunetu teriu hono gen ?

  • @mekdelawitseyoum6220
    @mekdelawitseyoum6220 3 года назад +16

    ዘኪዬ ስትወጡ አይቻቹ ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ🥰🤩😍

    • @peaceisalwaysgood450
      @peaceisalwaysgood450 3 года назад +1

      የት ሆነሽ ምታያቸው ቤትሽ ቁጭ አትዪም

    • @mekdelawitseyoum6220
      @mekdelawitseyoum6220 3 года назад +2

      @@peaceisalwaysgood450 mexico nw eko ene eyhedku nber ensu beru lay komew nber sayachew ds algn

    • @peaceisalwaysgood450
      @peaceisalwaysgood450 3 года назад +2

      @@mekdelawitseyoum6220 በጣም ጥሩ ግን አትዙሪ ሰላም በያቸው እና ሕልም ካለሽ አስፈቺ

    • @mekdelawitseyoum6220
      @mekdelawitseyoum6220 3 года назад +1

      @@peaceisalwaysgood450 😀😀😀

    • @user-ku3hf2fc4t
      @user-ku3hf2fc4t 3 года назад

      ለምን ማማን አላናገርሻቸውም ማር

  • @afafala9495
    @afafala9495 3 года назад +13

    አበቡ ታድላ እማማ ዝናሽን ስናይ አበቡን ሳብሰማ።ውለን አናቅም

    • @woderyeleshzeleke3032
      @woderyeleshzeleke3032 3 года назад

      ዘኪ ከይቅርታ ጋር አንዳንዴ ችክ አትበልባቸው እሳቸው እንደፈለጋቸው ያውሩ ጨዋታ ከያዙ ምንም ይሁን ይጫወቱ እሳቸውን የሚቀየም ማንም የለም

  • @በቃሉእንኑር
    @በቃሉእንኑር 3 года назад +4

    ከአገር ሰላምነት ጋር እድሜ ይስጦዎት!

  • @brukbekele139
    @brukbekele139 3 года назад +15

    እማማ ዝናሽ እኮ ጉራጌ ወይ ድግሪ ከሊለው አይወዱም

  • @andualemkagnew1200
    @andualemkagnew1200 3 года назад +2

    የቡልጋ አስተዳደር ለእማማ ዝናሽ የሆነ የክብር ስነስርዓት ማድረግ አለበት:: እንደሳቸው የቡልጋን ስም በዓለም ላይ እውቅና እንዲኖራት የሰራ የለም::

  • @fatumamohammed2628
    @fatumamohammed2628 3 года назад +17

    የእማማ ዝናሽ አስቅኝ ፕሮግራም እንደ ወረደ ነው እጅግ በጣን ነው የሚያስቀኝ

  • @ethioaddis5766
    @ethioaddis5766 3 года назад +5

    ውይ የዛሬ ቪድዮ በጣም ያዝናናል።

  • @theultimatenonebelievr9379
    @theultimatenonebelievr9379 3 года назад +9

    ዘኪዬ አማን ነህ ወይ? ሙሽሪት ሰላም ነሽ ወይ?
    ምን እያሰብሽ ነዉ? ልጅ በልጅነት ነዉ ሲባል አልሰማሽም ወይ? በይ ቶሎ በይ

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 2 года назад

    ዘኪ እማማ ዝናሽ ጣፋጭ ባያበዙ ጥሩ ነው በተረፈ መልካምነትህን እወደዋለሁ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን!

  • @mabrookmabrook4852
    @mabrookmabrook4852 3 года назад +6

    😀😀😀አለመሳቅ አይቻልም
    እማማ ዝናሽ ቤት
    ከመጡ👈👌👌

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 года назад +2

    አቤት እምዬ ዝናሽ ንፅህና በቸም ለብቻ ነው።

  • @tikgetahun3132
    @tikgetahun3132 3 года назад +4

    ብዙ ክብረት ያገኛሉ ሲባሉ አሜን በሉ

  • @korerimayepet
    @korerimayepet 3 года назад +1

    ዘካሪያስ መልካም ስራህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው አምላክ ይባርክህ
    ነገር ግ ን ለማማ ዝናሽ ምግብ እጅግ በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል
    እድሜው የገፋ ሰው ያገኘውን ሁሉ አይመገብም በጤና እንዲቆዩ
    ከፈለግህ አንጀታቸው መሸከም የሚችለውን ምግብ ስጣቸው እሳቸው
    ልክ እንደህጻን ልጅ ማለት ናቸው ያገኙትን ሁሉ መውሰድ አይችሉም
    ደጋግመው ሲናገሩ ይስተዋላሉ እናም እባክህን ስለምግባቸው ጥንቃቄ
    ጥርስ ለሌለው ሰው ጥብስ ማዘዝ ምን ማለት ነው? ሌላው ደግሞ አንዳንድ
    አግባብ ያልሆኑ ነገሮችን ስትጠይቅ ስትናገር እራሴን አታሳምመኝ ይህሉሀል
    መጠየቅ የሌለበት ነገር ነውና ...ህልም ፍቺ የሚለው ጨዋታም አልተመቸኝም
    ገንዘብ ልመና ይመስላልና ይታሰብበት

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 3 года назад +15

    ኦኦኦ ብሪዳ በጣም ይወዳሉ

    • @senaityoutubeshow6025
      @senaityoutubeshow6025 3 года назад

      😂😂😂ጉራጌም ይወዳሉ 😂😂

    • @dagiempire3960
      @dagiempire3960 3 года назад +1

      በኮረና ዘመን መሳሳም ሴትየዋን እንዳትገልዋቸው እናቶች ከቤት መዉጣት የለባቸዉም

    • @selamtarikuketema185
      @selamtarikuketema185 3 года назад

      😂😂🤣🤣

  • @muluteffera196
    @muluteffera196 3 года назад +4

    Zeki ebakh tolotol amta. Eschew make be relax forget the world.