በአላፋት ዝማሬ ላይ የተሰራው ዳባ እና የዋሁ የተዋሕዶ ምእመን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 77

  • @zcell7886
    @zcell7886 18 дней назад +4

    ቃል ሒወት ይሰማልን በእውነት ጥሩ አገላለጥ ነው

  • @mikiyas-lr3rx
    @mikiyas-lr3rx 18 дней назад +4

    egziabiher kalehiwot yasemalin tebarek wendime

  • @mekdsabebe871
    @mekdsabebe871 17 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ እይታ ነው
    በርቱልን !

  • @mistyswenson8147
    @mistyswenson8147 18 дней назад +4

    It's very true, brother .

  • @TigistGulilat-fm9vu
    @TigistGulilat-fm9vu 18 дней назад +5

    በ ርዕትእት ተዋህዶ ሐይማኖት ያጽናዎት ወንድማ'ች'ን ሐይለሚካኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @weletebirihangebiretsadi-ey1yy
    @weletebirihangebiretsadi-ey1yy 18 дней назад +3

    ቃል ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርትዕት ሃይማኖት ያፅነዐኒ

  • @thegreatone-e1s
    @thegreatone-e1s 18 дней назад +4

    እውነት ለመናገር ከዛሬ ስምንት አመት በፊት የተዋህዶ አባት የሚባሉት 70%ቱ ተዋህዶን አይወክሉም የሚባል መጥፎ ዜና ስሰማ አላምን ብዬ ነበር እሁን ግን እውነት መሆኑን አረጋገጥኩ ከዚህ ቀጥሎ ህዝቡንም ወደ 70%ቱ እየከተቱን ስለሆነ መንቃት አለብን እላለሁ። እጅግበጣም ጥሩ እይታ ነው ወንድማችን ። ቃለህይወት ያሰማልን ይሁን ይደረግልን።

  • @azmeragere7947
    @azmeragere7947 18 дней назад +5

    በርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖት ያፅናዎት

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 18 дней назад +4

    16:08 ወንድሜ ትክክል ነህ ተባረክ 🙏💚💛❤👍አንደዛ መስለዉ ገብተዉ 16:08 ነዉ ተዋሕዶን የሚለዉጧት : ቤተክርስቲያኗ የራሷ የሆነ የዝምርና ጥበብ አላት: ማንም ከሌላ ሐይማኖት መጥቶ እንዲበዉዝ ምሕምናኑ መፍቀድ የለበትም ::

  • @haimanotlemma4274
    @haimanotlemma4274 16 дней назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር ይስጥልን አስተውለን እንድናይ ሴራቸው እንዲገለጥ ስላደረጉ

  • @martagebre8318
    @martagebre8318 18 дней назад +4

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን እውነትነው እደው በጣም የገረመኝ ሲዘምሩ እራሱ ልክ አይደለ እዴት በጣም እራስን ሰበር አድርጎ አልነበረም ወጣቱ ሲዘምር የነበረው እንኳን አቀረባቹት

  • @gena15
    @gena15 18 дней назад +5

    በእውነት ይህ ትክክል ነው በችግር በአራቱም ማዓዘን ተወጥረን ምንም እነዳልተፈጠረ አክት እናረጋለን ግን እሰከመቼ በዛ አደባባይ ላይ በለቅሶ የታጀበ ምህላ ቢሆን እግዚአብሔር እነደ ነወዌ ህዝብ ይሰማን ነበር

  • @BezaAddisu
    @BezaAddisu 18 дней назад +4

    በጣም ያሳዝናል ማስተዋሉን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ ከባድ ነው ቃለ ኢወትን ያሰማልን በርትዕት ተዋህዶ ሐይማኖት ያፅናልን ወንድማችን እም ብርሃን ትጠብቅልን❤❤❤

  • @RetaKebede-c8x
    @RetaKebede-c8x 19 дней назад +5

    ቃለ ሕይወት ያስምአነ እኅውነ።እግዝአብሔር ይርዳእከ።

  • @zegeyenasir6856
    @zegeyenasir6856 18 дней назад +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን ይህን ለገለጠልን ወላዲተ አምላክ ክብር ይግባት።

  • @Work-c6t
    @Work-c6t 17 дней назад +3

    በርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖት ያጽናልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @eyerusalemhaile9582
    @eyerusalemhaile9582 19 дней назад +9

    ጥሩ እይታና ማብራሪያ ነው

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 19 дней назад +6

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @biruktawitDemir
    @biruktawitDemir 18 дней назад +3

    እግዚአብሔር እንደዚህ እወነቱን ይግለፅልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elizabethfaroni6284
    @elizabethfaroni6284 18 дней назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ርትዕት ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር ለይኩን ❤

  • @meseretteka2807
    @meseretteka2807 17 дней назад +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድሜ ማስተዋልን ይስጠን

  • @MamaMama-d6e
    @MamaMama-d6e 19 дней назад +7

    በርትዕት ተዋሕዶ ሐይማኖት ያፅናልን ቃለሕይወት ያሠማል አይናቸውን እመብዙሀን ወላዲተአምላክ ትግለጥላቸው

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 18 дней назад +4

    በጣም ጥሩ እይታ ነው። እኔ በነገሩ ብዙም ደስተኛ አልነበርኩም። በልደት በዓል ጊዜ ብዙሀኑ ቤተክርስቲያን ያድራል ጠኋት ያስቀድሳል ፤ አሁን ግን በየቤተክርስቲያኑ ብዙም ሰው አልነበረም፤ ቅዳሴም ላይ አልታየም። ይህ ደግሞ የራሱ ችግር አለው።

  • @HabenHabu-mo5qd
    @HabenHabu-mo5qd 19 дней назад +5

    Kal hiwet yasemalin megedu yasayen medihani alem🙏🙏 😔😔😔

  • @ርትዕት
    @ርትዕት 19 дней назад +6

    በርትዕት ሀይማኖት ያፅናዎት ቃለህይወት ያሰማኦት

  • @mesfinzemaryam
    @mesfinzemaryam 9 дней назад

    በርዕትእት ተዋህዶ ሐይማኖት ያጽናህ ወንድማ'ች'ን ሐይለሚካኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @MekedsDeneke-g1m
    @MekedsDeneke-g1m 19 дней назад +5

    በርትዕት ሐይማኖት ያጽናዎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱልን እናከብሮታለን

  • @enanuneguse
    @enanuneguse 19 дней назад +5

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @ZufanZufi
    @ZufanZufi 18 дней назад +4

    በርትሕት ተዋህዶ ሐይማኖት ያፅናዎት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ካሣከበደ
    @ካሣከበደ 18 дней назад +5

    አ በጣም ይገርማል ብዙ ነገር የተደበቀ አለው።😢😢😢

  • @ወለተኪዳንበረኸትአብ
    @ወለተኪዳንበረኸትአብ 19 дней назад +6

    በርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖት ያፅናን መድኅን ዓለም ክርስቶስ ።

  • @Netser-b5q
    @Netser-b5q 19 дней назад +5

    የዋሁ ምእመን ኮንሰርትን እርግፍ አድርጎ መተውን ነው ያየው እንደው እመብርሀን ለበጎ ታድርግልን ለበጎ ተቀይርልን።

  • @tatatamirie272
    @tatatamirie272 18 дней назад +4

    አሪፍ እይታ ነው የበል

  • @weletebirihangebiretsadi-ey1yy
    @weletebirihangebiretsadi-ey1yy 18 дней назад +2

    እንደቸርነቱ እግዚአብሔር ታጋሽ ነው

  • @bitaniyawoldeyes4107
    @bitaniyawoldeyes4107 19 дней назад +6

    ጥልቅ ብሎ ሲገባ ብዙ ጉድ ነው ያለው እንደው ምን ተሻለን ፈጣሪ ሆይ ድረስልን ።

  • @mercy9108
    @mercy9108 18 дней назад +3

    " ምስጋናን የሚሰዋ ያከብረኛል"

  • @soniajonathan7618
    @soniajonathan7618 19 дней назад +5

    አኔ የ ዘኢትዮጲያ መሃበርተኛ ባልሆንም የአላፍ ዝማሬ አጀንዳ አንዳለዉ ገብቶኛል😢

    • @WubeBaysa
      @WubeBaysa 11 дней назад

      ዘኢትዮጵያ መህበርተኛ ማለት ምን መለት ነው ?የተዋህዶ ኦርተዶክስ አማኝ ሆይ የመንንም ማህበረ ተከታይ አትሁኑ እኛ የሐዋርያት የቅዱሳን የሰማዕታት የድንግል ልጆች ነን ሰይጣን የዘረጋ መረብ ውስጥ አትግቡ ማነህ መንድነህ በሉ አምለኬ ከመንገደህ አንዳልወጣ ጠብቀን በሉ ከባድ ጌዜ መጥተብናል ፀልዩ

  • @sosetg1
    @sosetg1 19 дней назад +14

    ዛሬ ሳስበው ነበር ግርም ያለኝ እያሰብኩት አቀረባችሁት . ከውጭ ሀይማኖት ጋር ግንኙነት ያለውም ይመስለኛል ሌላው ደግሞ ቤተክርስትያንን የሚያዳክም እንጂ የሚያለማ አይመስለኝም 😢

  • @kalkidanmamo9456
    @kalkidanmamo9456 19 дней назад +5

    በርትዕት ተዋህዶ ሀይማኖት ያፅናልን ቃለሕይወት ያሰማልን
    ትውልድ ሁሉ ያስውል ሐይማኖት ያዝ ለቀቅ ሚደረግ አይደለም

  • @musiclyricsbydavidjunior1087
    @musiclyricsbydavidjunior1087 3 дня назад +1

    ወንድሜ ትክክል ነህ ቤተክርስቲያን በመናፍቃን በተሀድሶ በቅባት በፀጋ እንዲሁም ከአቡነ ፖዉሎስ ጀምሮ በፑልትክና ተከባለችምእመኑ ማስተዋል ይገባቸዋል በዚህ በረሀብና በጦርነት ዘመን የሚያስፈልገዉ ፀሎት ነዉ

    • @zegeyenasir6856
      @zegeyenasir6856 3 дня назад

      እውነት ነው ተወረናል ውጊያውም በፀሎት

  • @ርትዕት
    @ርትዕት 19 дней назад +5

    በጣም የሚገርም መረጃ ነው

  • @Ytb-j2i
    @Ytb-j2i 17 дней назад +2

    ትክክል፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።በዚ ከተለመደ ማህሌት መሄድ እና ቤተክርስትያን ማደር ሊቀር ነዉ ማለት ነዉ። ፈረንጆች ለተባለዉ ግን፣ የተዋህዶ አለመሆናቸዉን አጣርተዉ ነዉ? ይሆኑ ይሆናል። ሰዉ ፊትን ያያል

  • @ZegeyeZola
    @ZegeyeZola 18 дней назад +4

    እኔም ድሮ አላማረኝም በአንዴ ተጋነነ

  • @ርትዕት
    @ርትዕት 19 дней назад +5

    ይገርማል የሚገርም መረጃ

  • @musiclyricsbydavidjunior1087
    @musiclyricsbydavidjunior1087 3 дня назад +1

    የሳጥናል ጎል በኢትዮጵያ በተግባር እየታየ ነዉ

  • @elizabethfaroni6284
    @elizabethfaroni6284 19 дней назад +4

    ኧረ ምን ጉድ ነው ? እግዚኦ መአርነ ክርስቶስ 😢

  • @bitaniyawoldeyes4107
    @bitaniyawoldeyes4107 19 дней назад +5

    ወጣቱ ጭፈራ ቤቶች ከሚያሳልፍ እግዚአብሔርን ማመስገኑ የተሻለ ይመስለኛል ።

    • @ርትዕት
      @ርትዕት 19 дней назад +3

      እሱማ ልክ ነው ግን ፍሬ ከሌለው ምን ዋጋ አለው ነገ ተመልሰው ጭፈራ ቦታ ከገቡ

  • @umiii12-g8t
    @umiii12-g8t 19 дней назад +4

    መቼ ነው ግን ከልብ ሆነን ለአገልግሎት የምንቆመው በጣም ያሳዝናል

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 19 дней назад +5

    ቤተክህነት / ቤተጦኦት ብዙ ዳንኤል ክብረቶችን አፍርታለች።

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 19 дней назад +4

    እኔም በዝህ ጉዳይ ላይ የሆነ ነገር እደምትሉ እየጠበኩኝ ነበር ትንሽ ግራ ገብቶኝ ነበር

  • @mesfinzemaryam
    @mesfinzemaryam 9 дней назад

    kememhir Henok gar yalut memhiran tsegurachew akoraretu yetewahido ye Dogmana yekenona siriat yaltebeke new

  • @mekuriabedane1845
    @mekuriabedane1845 11 дней назад

    እኔ ካለሠራሁት ዓይነት ስሜት እንዳይሆን?
    ከተቻለ ወጤቱን እንየው!

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 18 дней назад +4

    ሄኖክ እራሱ አሰመሳይ የብልፅግና የሐይማኖት አስመሳይ ካድሬ ነዉ : ፖፑን ለመገናኘት ለምን ሄደ ? አባካችሁ ቅብ ያደረገ ሁሉ ትክክለኛ ዲያቆን አይደለም መርምሩ ::

  • @mesfinzemaryam
    @mesfinzemaryam 9 дней назад

    berta dersehibetal wondme ,ke tewahido betechiristian siriat wuch new ,ketemeserete behuala le kidistitus sinodos asawko masmezgeb na merhagibiru be kidusan abatoch ewkina fekad mekenawon alebet 2nga betechristianua merhagibrun merekeb alebat ,

  • @mesfinzemaryam
    @mesfinzemaryam 9 дней назад

    clinik yeserut be fetari lay eyalagetu

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 18 дней назад +3

    Cancel የ አአላፋት፣ዝማሬ!!!!

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 19 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ና ዲያቆን ሄኖክ ከካቶሊኩ ቄስ ከተገናኙ ጀምሮ ምንም አላማረኝም ስለቀፈፈኝ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ

  • @Netser-b5q
    @Netser-b5q 18 дней назад +2

    አንሜሽኑን ሐዋርያት ፲፩ መሳላቼውን በጉ ጥጃ መምሰሉን ከኮፒው ጽላት ጋር አያይዘው ሳይዳስሱት ምነው?

    • @zegeyenasir6856
      @zegeyenasir6856 18 дней назад +2

      አዎ ትክክል እህቴ ለማካተት አሥበን ነበር ሠዓት ከ30 ደቂቃ በለጠ እኔፈና በክፍል ከሁለት እንመጣበታለን። እግዚአብሔር ያክብሮት።

  • @DANI-MAKTUBE
    @DANI-MAKTUBE 18 дней назад

    ቲሽ የቅናት ምልከታ እንደሆነ ያስታውቃል፤መቼ ነው ጥሩ ተሰራ ምንለው፤ አርቲስት ፈጣሪውን ማመስገን አይችሉም፤ፅላት ያልከው አልገባህም ኔጌቲቭ እይታ ስላየኸው ፅላት እና ለክርስቶስ የከበረውን ስጦታ የቀረበበትን መለየት አልቻልክም፡፡በጠቅላላ ግን የመናፍቅ ትችት አይነት ነው፤ማህበሩን እና ተከታዩ አስተውሉ ፡፡

    • @mikiyas-lr3rx
      @mikiyas-lr3rx 18 дней назад +1

      kinat aydelem maryamin ewuneten nw bicha ewunetin enifelig

    • @user-xw9hc6li3p
      @user-xw9hc6li3p 15 дней назад

      ኣለማስተዋል ይሉታል የሀ ነው

  • @paulton1234
    @paulton1234 16 дней назад

    አንጀታችሁ ቅጥል አለ ደስ ሲልልልል

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 18 дней назад

    ሰለ፣ ሻማው፣ ምን፣ ታሰባለህ???

  • @MekedasaEyel
    @MekedasaEyel 18 дней назад

    የኢትዮጵያ እርቶዶክስ ተዋህዶ እኮ ከካቶሊክ አማኞች ጋራ በእምነት ባትመሳሰልም የዲብሎማሲ ግንኙነት ያላት ናት በሰላምና በመቻቻል አብረው እንደሚኖሩ በአንድ አገር ውስጥ እንደመኖራችንአንፃር ለእዛነው ኢትዮጵያን ወክሎ ወደውጪ የተጓዘው ምነው እንደዚ አገበገባቸው
    ኦርቶዶክስ ስለሆንን ካቶሊክን አንወድም
    ኦርቶዶክስ ስለሆንን ሙስሊምን አንወድም
    ኦርቶዶክስ ስለሆንን ፕሮቴስታንት አንወድም ማነው ያለው በአንድ አገር ውስጥ እስካለን ድር ተከባብረንና ተዋድን ለአገርና ለህዝቡ ምቹ እሚሆን ነገር እንደየሃይማኖታችን እንዲመቻች መቀራረብና መነጋገር ግድ ይለናል ማናቹናነው እናተ የአገሪቷን አብሮ የመኖር እሴት ለማጥፋት እምታሰቡት ዳቆን ሄኖክ እኮ ወደፋቲካን የሄደው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከውጪው ካሉት ካቶሊክ ጋራ በጋራ ለመሰራትነው ቤተክርስቲያን አገሩን ወክሎነው የሄደው የማይገናኝ ነገር እያገናኛቹ ነገሮችን አታጣሙ! እንደውም እናተናቹ ሰላም ችግር ያለባቹ ለሃይማኖቱ ተቆርቋሪ በመምሰል ሌላ አካሄድ እምታራምዱት

    • @Work-c6t
      @Work-c6t 17 дней назад

      ፍትሐ ነገሥቱን ይመልከቱ ፣ ደግሞ በእምነት ከማይመስሉን ጋር በማይመ'ች' አካሄድ መሄድ እንደሌለብን መጻሕፍት ይናገራሉ።

  • @FreWassie
    @FreWassie 18 дней назад

    Wey gud demo endih alachiw wetatun ke metet zimut chat nesa silawetas....kifu gize

  • @BayeGE-t1x
    @BayeGE-t1x 17 дней назад +4

    በርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖት ያጽናልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @beimnetbrown2807
    @beimnetbrown2807 18 дней назад +5

    በርትዕት ሐይማኖት ያጽናዎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱልን እናከብሮታለን