የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር ETHIO MEDIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 17

  • @sotubee
    @sotubee 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ኮኬ ... ለመላው ኢትዮጽያውያን እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል

  • @emutube6233
    @emutube6233 2 года назад

    ኮኪዬ እንኳንሠላም መጣህ ለመላዉ የተዋህዶ ልጆች እንኳን
    ለብርሀነ መሥቀሉ አደርሳቹ አደርሰን ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይባርክልን 💚💛❤️👏👏👏

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980 2 года назад

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ደስ ይበለንበሰላም ያዋለን በሰላም ያዋለን ደግ አምላክ በሰላም ያሳድረን የነገ ሰው ይበለን ቀሪው ምሸት ብሩክ እንዲሆንልን ተመኘሁ 💚💛❤️🌹🌹🌹

  • @fikrtgermewe
    @fikrtgermewe 2 года назад

    ሰላም ኮኬት እኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን🙏🙏

  • @birtukantube9103
    @birtukantube9103 2 года назад

    ሰላም ኮካእኳን ሰላም መጣ ህ እኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረ ሳችበጣም እናመሰግናለን ይህን ማየት ነበር የናፈቀን መልካም በአል ለመላው ኢትዮጵ ይውይን 🙏🙏🙏

  • @betitube1234
    @betitube1234 2 года назад

    ሰላም ላንተ ኩክዬ እንኳን ደና መጣህ ዋው ደስ የሚል የበአል አከባበር ነው ድባቡ በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች የአመት ሰው ይበለን

  • @efoytareallife
    @efoytareallife 2 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን እናመሰግናለን ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @TsahelMedia
    @TsahelMedia 2 года назад

    እንኳን አደረሣቹ ውድ ያገራ ልጆች በያላቹበት ሠላማቹ ይብዛ እግዚአብሔር የአመቱሠው ይበለን

  • @tsehayifayisatubee
    @tsehayifayisatubee 2 года назад

    ሠላም ኮኪት እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ብሎናል እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @astubtube
    @astubtube 2 года назад

    ሰላም እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልን 🙏 በዓሉን በሀገር ባከብር ደስ ይለን ነበር እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን

  • @እናትዩቱብ-ጰ8አ
    @እናትዩቱብ-ጰ8አ 2 года назад

    ሰላም ሰላም ኩኪዬ እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳን ለብረሀኑ መስቀሉ አደረሰህ አደረሰን ዋውውውውውው እዴት አባቱ ያምራል በመድሀኒያለም 😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @genikiyaatube
    @genikiyaatube 2 года назад

    ሰላም ወንድሜ እንኳን አብሮን አደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @kalyeyoutube7508
    @kalyeyoutube7508 2 года назад

    ሰላም ሰላም ኮካዬ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ካመት አመት ያድርሰን አሜን በአሉን የሰላም የፍቅር የአንድነት የነፃነት የእኩልነት ያድርግልን የኢትዮጵያ ሰላም ያርግልኝ ኮካዬ 🙏 እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🥰😘💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏💐

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 2 года назад

    ስላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም ኮኪዬ መልካም በአል

  • @GADISETUBE1
    @GADISETUBE1 2 года назад

    Baga nagan dhuftee koketi Ameen Ameen Ameen bagaa walinuu genye ayyana wan garii nuuf fidee dhufuu nuuf haa ta'uu waqayyoo sin haa ebbisuu🙏 👍❤❤

  • @bettytube
    @bettytube 2 года назад

    እንኳን ለጌታቻ ለመዳኒታች ለ ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በአል አደረሳቹሁ አደረስን ፍቅርን እንድነት ይድለን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥሩ ጊዜ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abitube5092
    @abitube5092 2 года назад

    ሠላም ሠላም ኮኪትዬ ሠላምህ ይብዛ ወድሜ እኳንንን አደረሣችሁ ውድ ጓደኞቼ መልካም የመሥቀል በአል ይሁንላችሁ ውድድድድድድ✝️✝️💛💛💚💚❤❤