(ዘመን )ሚጣ # 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 557

  • @ህይወትየድንግልማርያምልጅ

    *ሚጣዬ የኔ ቅመም እድግ በይ ማማዬ ስወድሺ እኪ የሚጣ አድናቂዋች Like*

  • @alemethiopia8394
    @alemethiopia8394 6 лет назад +10

    እግዚኣብሄር ከኣይን ያውጣሽ ሚጣየ
    እደጊ ተመንደጊ ለኣገር እና ለወገን ያድርሰሽ ,,,

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ

    ሚጣየ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ ለቤተሰቦችሺም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ በዚህ አጋጣሚ መስፍኔ አድናቂህ ነኝ ሚጣየን በዚህ እድሜ ብቻ እድግ ትበልልህ ማር ናት ቅመምየ

  • @muns2289
    @muns2289 6 лет назад +14

    እግዜብሔር ያሳድግሸ ኡፍፍፍ ሰወዳት እኛም ከ ሰደት መልሰ እንደዚች የሆነች ቅመም ልጅ ያድለን

  • @እሙእንድሪሥሀቢቢኑሪልኝመ

    የኔ ጣፍጭ
    የኔ ቅመም እድግ በይልኝ

  • @hiowtgetahun525
    @hiowtgetahun525 6 лет назад

    የኔ ልዩ እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ጠበቡን ያብዛልሸ

  • @heavenyohannes2679
    @heavenyohannes2679 6 лет назад

    ልዩ ልጅ እግዚአብሔር ጥበብን ማስተዋልን ፍቅርን ሞልቶ ያሳድግሽ ልዩ ልጅ ነሽ የእኔ ቆንጆ ሚጣየ ።።።እማምላክ ታሳድግሽ ለሀገር ለወገን ኩራት የምትሆኚ ታድርግሽ

  • @mmmm-ku4vd
    @mmmm-ku4vd 6 лет назад +5

    ልክ እንደ ሚጣ ቅመም የሆነች ልጅ ይስጥስ በሉኝ ጓዶች ...ስወዳት እኮ ሚጣ ቅመሟ

  • @selam1894
    @selam1894 6 лет назад

    እፍፍፍ ምንም ቃል የለኝም የኔ ቅመም ውድድድ ፍጣሪ እንደዚች ቅመም የሆነች ልጅ ስጠን በስድት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ

  • @saradegu7326
    @saradegu7326 6 лет назад

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነች እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳት

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 6 лет назад

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሚጣዬ እግዚአብሔር ጥበብን ያልብስሽ

  • @tigisttekile4412
    @tigisttekile4412 6 лет назад +7

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይ የኔ ውብ የእቅርታን ልብ ያብዛልን ይቅርታን የመሰ ነገር የለም

  • @ልዩሊያአለማየሁ
    @ልዩሊያአለማየሁ 6 лет назад

    እግዚብሔር እንዳንቺ አይነት ጣፋጭ መንታ ልጆች በሰጠኝ ስትጣፍጪኮ ውውይይይይይ 😘😘😘😍😍👌👈

  • @ድግልአንችታውቃለሽእናቴኑ

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሄር ያሳድግሽ

  • @zedgsgh9994
    @zedgsgh9994 5 лет назад +2

    የኔ ጣፋጭ የልጅ ኣቂ ኣቺ ነሽ የቆንጆ💓💋💋💋💋💋💋💋💋💓💓💔💔💔💔💓

  • @እሙቲፋሲላዊት
    @እሙቲፋሲላዊት 6 лет назад

    ሚጣየ እግዝአቢሔር ያሳድግሽ

  • @tabletmausa1783
    @tabletmausa1783 6 лет назад

    yne konjoo betam new mewedeshi E/r yasadegishi

  • @selamawitselamawit2376
    @selamawitselamawit2376 6 лет назад

    ኡፍፍፍ የኔ ቅመም አፏ ሲጣፍጥ በጌታ እግዚያብሄር ያሳድግሽ ማማዬ 😍😘

  • @rshan1233
    @rshan1233 6 лет назад +1

    mitaye sweet edegln ❤❤❤

  • @wizlina9977
    @wizlina9977 6 лет назад

    የኔ ልዩ እድግ በይልኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 6 лет назад +14

    የኔ ኮንጆ እግዚአብሔር ያስድግሽ በጣም አስተዋይ የልጂ አዋቂ ናት ማር ነገር ውድድድድድድድ

  • @እግዚአብሄርእርኛየነውኦስ

    ሚጣየ የኔ ቅመም የልጅ አዋቂ እግዚአብሄር ያሳድግሽ

  • @fekerfeker9109
    @fekerfeker9109 5 лет назад

    ውይ ሚጣየ እግዚአብሔር። ያሳድግሽ

  • @fikeryemaryamelije6076
    @fikeryemaryamelije6076 6 лет назад

    Meta yene wub egziabeher yasedegshe😘😍

  • @matiwosmedhanie7160
    @matiwosmedhanie7160 5 лет назад

    Mituyy Yene konjo waddddddd Emwedsh

  • @vdbbvv5515
    @vdbbvv5515 6 лет назад

    የኔ ጣፋጭጣፋጭ እድግ በይ

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 6 лет назад

    ሚጣዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @itmustbelove2137
    @itmustbelove2137 6 лет назад

    ሚጣዬ እድግ በይልን ጣፋጭ ነገር ♥

  • @hanaawgichew6471
    @hanaawgichew6471 6 лет назад

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጅ

  • @amaneshkumeto4661
    @amaneshkumeto4661 6 лет назад

    ዋዉ ሰወድሸ የኔ ቅመም ጌታ ያሰደግሸ

  • @changalraju1436
    @changalraju1436 6 лет назад +2

    ዬኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቅመም በተለይ እንፀልያለንና ያልሻት ቃል እፍፍፍ ዉስጤ ነዉ የገባዉ ጣፋጭ ማር

  • @yaarabanyaamowlan1513
    @yaarabanyaamowlan1513 6 лет назад

    yene marr 😍😍😍

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 5 лет назад

    Mixayyyeee yene marr 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘😍😍😍😍

  • @azebtewabe7009
    @azebtewabe7009 6 лет назад

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ስወድሽ እኮ💗💗💗💗

  • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
    @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 6 лет назад

    ውይ ሚጣዬ እንዴት እንደምወሽ ማር የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @hanankonjo6966
    @hanankonjo6966 6 лет назад +7

    uuffffff yene konjo Edg bey

  • @alemaraya3502
    @alemaraya3502 6 лет назад +15

    የኔ ዉብ አንደበትሽ ሀሳብሽ ስጣፋጥ እዉነት ነው ይቅር የማይባል ጥፋት የለም እግዚአብሄርን ከያዚን እድግ በይ😍

  • @weyeneshetiweyenshetiyemar5551
    @weyeneshetiweyenshetiyemar5551 6 лет назад

    yene tafach egizabher yasadigshi yene konjo 😘😘

  • @habenseyam677
    @habenseyam677 6 лет назад

    ሚጣየ ማር ያሳድግሺ የኔ ቆንጆ

  • @ውበቴነሽድንግል
    @ውበቴነሽድንግል 6 лет назад

    የኔ ማር እድግ በይልኝ የኔ ጣፋጭ

  • @salamm7291
    @salamm7291 6 лет назад

    መስፍን ሁለት ግዜ የተጋባቹሁት እችን የመሰለች ጣፋጭ ልጅ ለመውለድ ነው
    ሚጣያ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር

  • @onelove4313
    @onelove4313 6 лет назад +8

    የልጆች አይምሮ ከክፋት ከተንኮል የፀዳ ነዉ። ሸር ምቀኝነት ቅናት ምናምን አይገባቸው። እኛ ትሎቆች ነን የምንንል ሰዎች የህፃናትን እንኳ አስታራቂ ሃሳብ ማቅረብ በአለመቻላችን ልንሸማቀቅ ይገባል። ህፃኗ ወላጆቿን ለማቀራረብ የሄደችበት መንገድ ለሁላችንም ትምህርት ሰጪ ነዉ። ሀገር ጥሩ ስነ ምግባባር ባላዉ ቤተሰብ መገንባት ይጀመራል።

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 6 лет назад

    Mitay yeni mare yeni tafache egezaber yebarekeshe yasadegeshe ewdeshalehu yeni konejo ❤❤❤💋💋💋💋💋💋

  • @ድንግልማርያምእናቴእየሱስ

    የኔ ቅመም ነገር ለወላጆችሽ በሠላም እደጊላቸው እማምላክ ትባርክሽ

  • @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል

    አላህ ያሳድግሽ የኔ ቆጆ

  • @alemguadu1275
    @alemguadu1275 6 лет назад

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ

  • @alemmekonen6072
    @alemmekonen6072 6 лет назад +1

    Yene Mar ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ7ዠ

    የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሸ😘😘

  • @ryuyuiu7451
    @ryuyuiu7451 6 лет назад

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይ ስወድሽ

  • @ፍሬየማርያምልጅ-ነ5ኰ

    የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ኰ8ሰ
    @ፍቅርከወሎልጅ-ኰ8ሰ 5 лет назад

    አላህያሣድግሽየኔቅመምዉድድድድድድድድ
    ነዉየማረግሽየኔጣፋጭ

  • @drukumesa8288
    @drukumesa8288 6 лет назад

    Mitye yene konjo wedddddd 😍😍

  • @nazretethiopia8909
    @nazretethiopia8909 6 лет назад

    የኔ ቆንጆ እድግ በይልን .....አፍሽ ማር ነው የኔ ቆንጆ

  • @ናዝሬትውስጤናት
    @ናዝሬትውስጤናት 6 лет назад

    እግዚአብሔር አምላክ በኪነጥበቡ ያሳድግሽ እዴት እኮ እደምወድሽ

  • @fatumalemu8410
    @fatumalemu8410 6 лет назад

    የኔ ቆንጀ አላህ ያሳድግሽ

  • @rozina3549
    @rozina3549 6 лет назад

    ሚጣ የኔ ፍቅር እድግ በይ ጣፍጭ♥♥♥

  • @enaniabaye690
    @enaniabaye690 6 лет назад

    Mita embrhan tasadgshi keweledu ayiqer endezichi ayinet liji yisten fetari amen

  • @elsanugusi1308
    @elsanugusi1308 6 лет назад

    የኔ ቅመም እናትሽን ምከርያት እንዳይለያዩ

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ጘ9ኰ

    የኔማር እግዚያብሄር ያሳድጎሽ

  • @emuemuye2846
    @emuemuye2846 6 лет назад

    ሚጣዬ የኔ ቅመም ፍጣሪ ይጠብቅሽ

  • @ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ

    የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሺ

  • @erihanaerihana23
    @erihanaerihana23 6 лет назад

    ውይ ማር ጣፍጥ እግዛብሄር ያሳድግሽ

  • @ferahewte2595
    @ferahewte2595 6 лет назад

    ሚጣዬ እድግ በይ 😍😍😍

  • @abebechgetay8980
    @abebechgetay8980 6 лет назад

    የኔ ማረ እድግ በይ

  • @መናይሀንስ
    @መናይሀንስ 6 лет назад

    ፈጣሪ ከአይን ይጠብቅሽ ማር እሟሟሟሟ ሚጣየ

  • @fyu1376
    @fyu1376 6 лет назад

    ሚጣዬ እድግ በይ የኔ ማር

  • @etago4462
    @etago4462 6 лет назад

    yena kimm uf men lebleshi ftari kkefu ngre yetbekish edige bylenge😙💓mewdate like

  • @ganatmakon7600
    @ganatmakon7600 6 лет назад

    ሚጣየ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማሬ

  • @maithaabdrasool2647
    @maithaabdrasool2647 6 лет назад

    የኔ.ቅመም.እግዛብሄር.ያሳድግሽ

  • @jaenabhabashi4567
    @jaenabhabashi4567 6 лет назад

    Marr ❤ neshii yene marr ❤ ❤ ❤ ❤ ✅ ✍ i Love

  • @ገኒየኮኪእህት
    @ገኒየኮኪእህት 6 лет назад

    የኔ ቅመም ያምራል አባዬ ፀበል ትወሰድሀች አለይ ሚሰኪን

  • @abrasedesta2933
    @abrasedesta2933 6 лет назад

    ወይ ስወደት የኔ ጣፋጭ😍😍

  • @እናቴየኔፍቅርኑሪልኝ

    ውይ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሚጣየ

  • @adenafiker4511
    @adenafiker4511 6 лет назад

    የኔ ውብ እድግ በይ

  • @wedizeku
    @wedizeku 6 лет назад

    Yene ጣፍጭ ኬፍ ዘለዋ ሚጡ ዓይነይ

  • @ወይዘሮሀናመኩሪያ
    @ወይዘሮሀናመኩሪያ 6 лет назад

    የኔ ቅመም ደስ ሲል ንግግሯ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ♥

  • @rahelmuggleworht8934
    @rahelmuggleworht8934 6 лет назад

    yene marrr e/r yasadigeshe siwedishe eko

  • @እሙእንድሪሥሀቢቢኑሪልኝመ

    ሚጣየ የኔ ጣፍጭ
    የኔ ኬክ እእፍፍፍ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሣድግሽ😍😘

  • @zizu7933
    @zizu7933 6 лет назад

    ውይ ጣፍጭ😍

  • @beteyemaryamlij7919
    @beteyemaryamlij7919 6 лет назад

    yene kimammm edag bayelagn yene marrrrrrr weeddddddd❤❤❤💋💋💋

  • @bethikonjo5664
    @bethikonjo5664 6 лет назад

    እፍፍፍፍ ስኮር፡የሆንሽ፡ልጅ ፡ፍጣሪ ፡ያሳድግሽ፡ የድራማው ዋና ፡ቅመም ፡እኮነሽ ፡ሚጣያ፡ ውድድድድ በብዙ።😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @ገነትእሰዬ
    @ገነትእሰዬ 6 лет назад

    ሚጣ የኔ ማር♥♥♥

  • @yeshewerkalemu9098
    @yeshewerkalemu9098 6 лет назад

    የኔ ማር ሠወድሸ እድግበይ የኔ ቆንጆ

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 6 лет назад

    ውይ ቆንጆ እድግ በይ

  • @fasikaneggusineggusi5528
    @fasikaneggusineggusi5528 6 лет назад

    ውይ ይችን ልጅ ባገኛት እቅፍ አርጌ ይዤ ንክስ ነበር እማረጋት
    እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው ጣፋጭ

  • @besttelecom3359
    @besttelecom3359 6 лет назад

    የኔ ማርር እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ቅዱሥገብርኤልአማላጄነውእ

    እግዚአብሔር ያሣድግሽ

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 4 года назад +1

    I missed Mita!!!

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    መዳንያለም በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ሚጥሚጣ ።ጣፍጭ።ነሽ

    • @dhgg928
      @dhgg928 6 лет назад

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም k

    • @cghcghj1838
      @cghcghj1838 6 лет назад

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አም
      ላክ የለኝም

    • @yasmienmud8939
      @yasmienmud8939 6 лет назад

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም o

    • @yasmienmud8939
      @yasmienmud8939 6 лет назад

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም l

    • @yasmienmud8939
      @yasmienmud8939 6 лет назад

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም t

  • @ETHIOPIA1995.
    @ETHIOPIA1995. 6 лет назад

    ፈጣሪ ለጥሩ ነገር ያብቃሽ

  • @محمداليماحي-ن2ع
    @محمداليماحي-ن2ع 6 лет назад

    የኔ ማር እ/ር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክሽ ከ ልቤ እወድሻለሁ!!

  • @ssmm3925
    @ssmm3925 6 лет назад

    የኔ ቆንጆ ካፍሽ መርጠብ ይላልእመቤቴታሳድግሽየኔቈንጇ💔👍

  • @madikahsay8797
    @madikahsay8797 6 лет назад

    እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ

  • @sadisadi1100
    @sadisadi1100 6 лет назад +3

    የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ እዴት አደበቷ እደሚጣፍጥ ውድድድውውውውውው ነው ማደርግሽ

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ፀ1ነ

    የኔ ልዩ እመብርሀን ታሳድግሽ

  • @mixhaliu
    @mixhaliu 6 лет назад

    ዘመንን የማየው ሚጣዬን ለማየት ነው የኔ ፎንቃ እደጊልኝ

  • @ayshaseman9738
    @ayshaseman9738 6 лет назад +4

    ሚጡ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እናትሽ ምከሪያት እንዳይለያዩ

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 6 лет назад

    mitaye zemnshen yebarklsh fetri

  • @marthamartha6187
    @marthamartha6187 6 лет назад

    የኔ ቅመም እድግ በዬ