"ዋሽ ካሉኝ እዋሻለሁ ነፋስ በወጥመድ እይዛለሁ" አለ ያገሬ ሰው:: የሙስሊሙ ልጅ ውሸት!!!!!! ተጋለጠ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 40

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 6 месяцев назад +6

    ዕድሜውን ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ሳያነብ የኖረ ሰው እስልምናን ሲቀበል ትዝ ብሎት ይዘባርቅ ጀመር። እንኳንም የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ሆንኩ። በዚህ አጋጣሚ እንኳን ደስ አላችሁ የኢራን ሙስሊሞች በጅምላ ጌታ ኢየሱስን እየተቀበሉ ነው። ጸጋ እና ሰላም ይብዛልህ።

    • @ethio7557
      @ethio7557 6 месяцев назад

      Yes, people
      More than 55,000 mosques are shut down in Iran.
      People of the Islamic state Iran is converting to Christianity.
      Because they found out Mr Muhammad, the founder of Islam, was a false prophet.

    • @eigtyk82ghir
      @eigtyk82ghir 6 месяцев назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤ ተባረክ መስማት የምወደውን ሼር ስላደረክ ተባረክ

    • @abebaararsa8171
      @abebaararsa8171 6 месяцев назад

      Waaaww tabarak Geta yibarek🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💐💐💐💐🏡

    • @chuchuteshal8363
      @chuchuteshal8363 6 месяцев назад

      ማን የሚባል ልጅ ነው የሰለመው

    • @Roza-fl2wf
      @Roza-fl2wf 6 месяцев назад

      ክብሩን ጌታ ይውሰድ አሜን

  • @eigtyk82ghir
    @eigtyk82ghir 6 месяцев назад +1

    ዘመንክ ይባረክ ጸጋ ይጨመርልክ በኢየሱስ ስም እኔ የምለው ነገር ክርስቲያኖች መጽሐፍ ቅዱስ ስታጠኑ መንፈስ ቅዱስን እዲያስተምረን መለመን ታያላችሁ ይኤ ወጣት ተመልሶ ይመጣል ይቅርታ ጠይቆ በብዙ ጸጸት ይመለሳ እዴሜ ይስጠን እናያለን ተባረክ ወዶሜ በኢየሱስ ደም ሸፈኩክ❤

  • @user-ALOHA777
    @user-ALOHA777 4 месяца назад

    ሙሐመድ እግዚአብሔር ይባርክህ! እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!

  • @degefuililo
    @degefuililo 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤

  • @ZerihuYaikob
    @ZerihuYaikob 4 месяца назад

    ሙሐመድ በርታ ለእውነት ትጋ ጌታ ከአንቴ ጋር ይሁን

  • @JesusKingofunivers
    @JesusKingofunivers 16 дней назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @Mohammed-o4x6p
    @Mohammed-o4x6p 5 месяцев назад

    ሚን ላደርግ እየሱስ ጌታ ይ ባርኪ

  • @JesusKingofunivers
    @JesusKingofunivers 16 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 6 месяцев назад

    Mame stagaw yibzalik wandimachin tabarak inwedahalen💐💐💐💐💐🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Pitanc
    @Pitanc 6 месяцев назад

    Mame God bless you and keep you Amen!!

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 6 месяцев назад

    10 በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል።
    11 እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
    12 ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
    13 የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።
    '1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5:10-11-12-13'

  • @BarakatheBarakathe
    @BarakatheBarakathe 8 дней назад

    ወንደሜኣንቴእዉነተኛየጌተችንልጅነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Elias-n5z1j
    @Elias-n5z1j Месяц назад

    ያሳዝኑኛል ያንተን ዪቲብ የሚከታተሉ ሥዎች .

  • @KemalShemsu-qy1fo
    @KemalShemsu-qy1fo 6 месяцев назад

    ልጄ ያለህ ሁላ አባትህ ነው ።ፈጣሪን በስው ከመስልከው የስው ቅርፅ ይዞል ካልክ ጌታነቱ እዚህ ጋር ይቆማል የፈጣሪ ቅርፅ ለስው ልጅ ፈፅሞ ስውር ነው።

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 6 месяцев назад

    35 አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
    36 በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
    'የዮሐንስ ወንጌል 3:35-36'

  • @AmbachewuAssefa-sn2iw
    @AmbachewuAssefa-sn2iw 6 месяцев назад

    እኔ የሚገርመኝ በውሸት የሚከብር አምላክ ነውዴ ያላቸው

  • @BarakatheBarakathe
    @BarakatheBarakathe 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 6 месяцев назад +1

    ይኸ ልጅ ግን መፀሀፍ ቅዱስን አይደለም ማበብ ምን አይነት እዴሆነ የሚያውቀው አይመሰለኝም😂😂😂😂😂

  • @MohammedJemal-to7nz
    @MohammedJemal-to7nz 5 месяцев назад

    Abebaw cacawani hanisasht

  • @AbdiManche
    @AbdiManche 6 месяцев назад

    ስለዚህ ሁለት ጌታ አለ ማለት ነው???

    • @WabiAlm
      @WabiAlm 5 месяцев назад

      Hulet geta sayon andu geta hulet akal alw malet mw

  • @TeferiMekonn
    @TeferiMekonn 6 месяцев назад

    ሙሲሊሞች እንደሚሉት ጌታ ኢየሱስ ሠው ሆኖ እና አንቀላፍቶ ተኝቶ ከአላህ ይበልጣል

  • @wubishethailu5101
    @wubishethailu5101 6 месяцев назад

    ዶ.ር ዛኪር የሚባለውም ሰውዬም "ከእስራኤል ለጠፉት ነው የተላኩት ይሚለውም ማቴ 15..." ይወዳል ። እስራኤላዊነት በስጋ ብቻ መወለድ አይደለም በመንፈስ ቅዱስ ከጌታ መወለድ ነው እንጂ። መርጃ 1፣ መዝሙር 86(87) ፦4-5"... ኢትዮጵያዊያንም እዛ ተወለዱ ሰው እናታችን ጽዮን ይላል" መርጃ 2 ኢሳይያስ 44፦5" ...እኔ የእግዚአብሔር ነኝ ብሎ በእጁ ይጽፋል በእስራኤል ቁልምጫ ስም ይጠራል"።ጌታ እስራኤልን "ኢሳይያስ 43-4 በአይኔ ፊት የክበርክ እና የተመሰገንክ ነህና እኔም ወድጃለሁ እና ስለዝህ ስዎችን ለአንቴ አህዛብንም ለነፍስ ሰጣለሁ...ኢሳይያስ 43፦6-7 ሰሜንን መልሰህ አምጣ ደቡብንም አትከልክል... ክርስትያን ሁኑ የአዳም ልጅ ሁሉ እስራኤል መሆን ይችላል።

  • @Elias-n5z1j
    @Elias-n5z1j Месяц назад

    ነግሬህ ነበር በልዚህ ዮቲበር . ሥም እየሥርክ ቢዝነዝ ማን ብቻ እንድሆንክ .

  • @WabiAlm
    @WabiAlm 5 месяцев назад

    Esti 2 qorntos 12:7 abrarling

  • @Elias-n5z1j
    @Elias-n5z1j Месяц назад

    እኔ መጽሃፍን ብቻ ሳይሆን ክርሥትና የጥምቅት ትምህርትም ወስጃለው. ታድያ ለምን ስለምኩ ? እውነት ስለሆነ. ። ሃንተ ጋ እውቅት የለም

  • @abumohamed7324
    @abumohamed7324 6 месяцев назад

    አንተ እራስህ ስለመፅ ሐፍ ቅዱስ የማታውቅ ደንቆሮ ነህ የሰውልጅ አምላክ ነት አይገባውም ጌታ አይወልድም አይወለድም በሴት ማህፀን ገብቶ በደም ተለውሶመውጣት አያሰፈልገውም

    • @abebaararsa8171
      @abebaararsa8171 6 месяцев назад

      😩😩😩

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 6 месяцев назад

      አላህ ማነው የት ነውስ የመሀመድ አላህ አትመኑ ምንም ተነስቶ የሰበከው ሁሉ እውነት ስላልሆነ ፍቅር ይዝም የቱቶኩ ሰውየ የራሱ እምነት ፈጥሯል ሙሀመድን መዛ መስሉት ከየሱስ ክርስቶስ እና ከሙሀመድ ማን ይቀደማል ወደዝች ምደር መቶ እመነትን ያስተማረ ሙሀመድ ወይስ እየሱስ ክርስቶስ ሙሀመድ ከሆነ የቀደመው እየሱስ ክርስቶስ ሀሰተኛ አምላክ ነው እንበል እየሱስ ክርስቶስ ከቀደመ ደሞ ሀሰተኘው ነበይ ሙሀመድ ነው ግን ቀደሞ የመጠው እየሱስ ክርስቶስ ነው ከኔ ብኋላ ሀሰተኛ ነበይ ይመጣል ብዙውችንም ያስታል ያለው እየሱስ ክርስቶ ሙሀመደን ነው ንቁ ሙስሊምች ከቻላቹሁ ሁለቱን አንባቹሁ አገናዝቡ እየሱስ ክርስቶስ ሞትን አስነስታል አይኑ የጠፈውን አብርቷል ጎባጣን አቃንቷል የሰባት ቀን እሬሳ አላዛርን አስነስቷል ብዙ ታምሮችን ሰርቶ በተገባር አምላክነቶን አስመስክሯል ቁርአናቹሁ ሳይቀር እየሱስ ክርስቶስ የሰራቸውን ይመሰከራል እየሱስ ክርስቶስን አማኝ የተባለው ሁሉ ያውቀዋል መሀመድን እና አላህን ከሙስሊም ውጭ ማንም አያውቃቸውም ለምንየመሰልሻል

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 6 месяцев назад

      አቸ ደሞ መቸም መካ የተቀመጠውን ደገይ አያምልክም ምን አስበሽ ነው አቸ ያልሽው እኳን ሰው ቢሆን ከሰው ደገይ እድመርጥ አስበሽ ነበር😂😂😂

    • @asmeromwgeorge1750
      @asmeromwgeorge1750 6 месяцев назад

      አምላክ ሰው እስከመሆን ዝቅ ማለቱ ተዓምር መሆኑን ያሳያል እንጂ ሊሆን አይችልም ማለት ላንተ ብቻ ነው የሚሰራው።
      ይልቁንስ አላህ ሰይጣን መሆኑን ታውቃለህ? አለማወቅህ ያሳዝናል የጀነትን ሳይሆን የጀሃነብን መንገድ ተከትለሃል።
      ለእኛ ለምንድነው እየሱስ ሞተልን
      ለምትጠፉት ደግሞ አላህ ግደሉልኝ አለ።
      ሰው መግደል ያቃተውና ግደሉልኝና ጀነት ትገባላችሁ ያላችሁ አላህ እንዴት ተችሎት ጀነት ያዘጋጃል?
      ደግሞስ ጀነት ላመናችሁት ጀሃነም ላላመኑት ከተዘጋጀ ያላመነ ይታዘንለታል እንጂ ለምን ይገደላል? እባካችሁ ለራሳችሁ ስትሉ እውነትን ፈልጉ። ያለዚያ የፍርድ ጊዜ የለም ማለታችሁ ነው።

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 6 месяцев назад +1

      ኢየሱስ ጌታ ነዉ። ደግሞ ላንተም ሞቷል ስለዚህ ይወድሃል ና ወደዚህ ጌታ